ትልቅ ሚስጥር ተጋለጠ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ትልቅ ሚስጥር ተጋለጠ

Postby መጽናናት » Fri Oct 07, 2005 11:08 pm

የሻቢያ ዛቻ የሰውን ሀሳብ ለመሳብ የሚደረግ ዘዴ እንደሆነ አንድ ለነገሩ ቅርበት ያላቸው አጋለጡ;; ሻቢያ እና ኢሀደግ ውስጥ ለውስጥ ንግግር እንደሚያደርጉ ጨምረው ገልጸዋል ስለዚህ የሻቢያን ዛቻ ህዝቡ ወደ ጎን በመተው ትኩረቱን መለስ ላይ ማድረግ ይኖርበታል አታስቡ ሻቢያ ዲንጋይ አይወረውርም;;
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Re: ትልቅ ሚስጥር ተጋለጠ

Postby አለክስ » Sat Oct 08, 2005 1:12 am

መጽናናት wrote:የሻቢያ ዛቻ የሰውን ሀሳብ ለመሳብ የሚደረግ ዘዴ እንደሆነ አንድ ለነገሩ ቅርበት ያላቸው አጋለጡ;; ሻቢያ እና ኢሀደግ ውስጥ ለውስጥ ንግግር እንደሚያደርጉ ጨምረው ገልጸዋል ስለዚህ የሻቢያን ዛቻ ህዝቡ ወደ ጎን በመተው ትኩረቱን መለስ ላይ ማድረግ ይኖርበታል አታስቡ ሻቢያ ዲንጋይ አይወረውርም;;ትልቅ ሚስጥር ብለህ ስትል በእውነት ትልቅ ጉዳይ የምታካፍለን መስሎኝ ነበር::የሻዕቢያ ዛቻ እውነትም የህዝቡን ቀልብ ለመሳብ ሆን ብሎ የተደረገ ከሆነና ለጉዳዮ ቅርበት ያልካቸው "ሰው" ካሉ ስማቸው መግለጽ ወይም ያነበብከው ዜና ከሆነ ምንጩ ብትገልጽ ጥሩ ነበር:: ወይስ አንተ ራስህ ዜና ለመጻፍ እየተለማመድክ ነው?

እንደመሰለኝ ሃሳብህ ህዝቡ ትኩረቱ መለስ ላይ ማድረግ እንዳለበት አንተም እንደ አቅሚቲ የበኩልህ ለመወጣት እጣርክ ነው::በርታ

አመሰግናለሁ
እባካችሁ እንደማመጥ….“ሃሳብን በሃሳብ መግደል ይቻላል፡ሃሳቡ የተሽከመው ሰው መግደል ግን አያስፈልግም”
አለክስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 23
Joined: Tue Jan 06, 2004 10:31 am
Location: united states

ማን መሰለህ

Postby ያ አዲስ ልጅ » Sat Oct 08, 2005 2:01 am

አለክስ ማን መሰልህ የህእንን የትናገረው? former TPLF leader አርጋዊ በርህእ ንው tensae radio ላይ ልት ስማው ትችላለህ
ያ አዲስ ልጅ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Fri Aug 19, 2005 5:01 pm
Location: ethiopia

Postby ናይክ » Sun Oct 09, 2005 10:18 am

ስማ አቶ አለክስ ልጁ ወይም ልጅቱዋ ያቀረቡልን መረጃ ለህገር የሚጠቅም እስከሆነ ድረስ በምንም ተአምር ልትነቅፍ አይገባህም ነበር::
ይነስም ይብዛም ሰው ጊዜውን አጥፍቶ መረጃ ሲያቀርብልን ጥረቱን እና ለአገሩ ያለውን ፍቅር ልንረዳው ብሎም ልናደንቅለት በተገባን ነበር !!!!!!!!!

ከምስጋና ጋር !!
Senef Gebere Be sene yemotal !!!!
ናይክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Sep 23, 2004 6:11 pm
Location: united states

Re: ትልቅ ሚስጥር ተጋለጠ

Postby ተስፋ » Sun Oct 09, 2005 1:20 pm

አለክስ wrote:
መጽናናት wrote:የሻቢያ ዛቻ የሰውን ሀሳብ ለመሳብ የሚደረግ ዘዴ እንደሆነ አንድ ለነገሩ ቅርበት ያላቸው አጋለጡ;; ሻቢያ እና ኢሀደግ ውስጥ ለውስጥ ንግግር እንደሚያደርጉ ጨምረው ገልጸዋል ስለዚህ የሻቢያን ዛቻ ህዝቡ ወደ ጎን በመተው ትኩረቱን መለስ ላይ ማድረግ ይኖርበታል አታስቡ ሻቢያ ዲንጋይ አይወረውርም;;ትልቅ ሚስጥር ብለህ ስትል በእውነት ትልቅ ጉዳይ የምታካፍለን መስሎኝ ነበር::የሻዕቢያ ዛቻ እውነትም የህዝቡን ቀልብ ለመሳብ ሆን ብሎ የተደረገ ከሆነና ለጉዳዮ ቅርበት ያልካቸው "ሰው" ካሉ ስማቸው መግለጽ ወይም ያነበብከው ዜና ከሆነ ምንጩ ብትገልጽ ጥሩ ነበር:: ወይስ አንተ ራስህ ዜና ለመጻፍ እየተለማመድክ ነው?

እንደመሰለኝ ሃሳብህ ህዝቡ ትኩረቱ መለስ ላይ ማድረግ እንዳለበት አንተም እንደ አቅሚቲ የበኩልህ ለመወጣት እጣርክ ነው::በርታ

አመሰግናለሁ
እኒ የሚገርመኝ የሰውን ሀሳብ ከመጠራጠር ይሆናልን ብናስቀድም ጥሩ ነበር ዜና ለመሳፍ ምንችግር አለና ስንት ሆዳም ህሊናውን ቨጦ ለገዳይና ለውቨታም መንግስት የሚደስኩሩ እነ ሆድ አምላኩ ጋዚተኞች ምድሪቱን እያጥለቀለቁ ነውና የተፈሳ አይቨት እንዲሉ ያለምንም ምክንያት ግለስቡ(ዋ) ለወገን የይድረስ ስሁፍ ባልሳፈም ነበር እኔም ሳስበው ወያኔና ቫቢያ የነሱ ስብጥር ቢሆንና የስውን አይምሮ ወደጦርነት ቀይሮ በግባተ መሪት የደረስው ወያኒ ሲስተሙም ሊሆን ይችላል እንኩዋን ከ ኢርትራም ሆን ከማንም ጦርነት ቢነሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠውን ያውቃልና መለስና የኢትዮጵያ ጠላቶች እርማቸውን ያውጡ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!አንድ ሕዝብ አንድ ሐገር አንድ ኢትዮጵያ!!
ተስፋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sun Nov 02, 2003 2:45 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests