ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Postby ይገርማል » Sat Oct 08, 2005 9:39 pm

ወታደሮች ገደሉአቸው ለተባሉት ለወያኔ ካዲሪወች ሀውልት ተሰርቷል ::
ወታደሮች ገድሉአቸው ለተባሉትም የቀይ ሽብር ሰለባወች ሀውልት ሊሰራ ነው እዚህ ላይ ግን የቀይ ሽብር ሰለባ የሆነው ኢሀፓ ሀውልት እንዲሰራለት ሻቢያ - ወያኔ ፈቃድ ሰጠ መልክም.. ነው ..

ለመሆኑ ላገራቸው የሞቱት ከትናንት ወዲያ የነጭ ሽብር ሰለባወች ዛሬ የወያኔ ሰላባወችስ ማን ያስባቸው ይሁን ??

ዋ ወዴት እያመራን ይሁን ?????

ይቀጥላል ...
ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ይገርማል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Thu Nov 13, 2003 12:10 pm

Re: ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Postby maki » Sun Oct 09, 2005 2:00 am

አገራችንን አናስቆርስም ብሎ ቀይ ባህር የሞትውን ማን ያስበው?
maki
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Sun May 02, 2004 1:12 am

Re: ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Postby ልጁነኝ1 » Sun Oct 09, 2005 12:46 pm

ውድ ይገርማል እንደምን ሰንብተኃል:: በመምጣህ ደስ ታላቸው ወገኖጭ አንዱ ነኝ:: እንኳን አደረስህ ለ ኢትዮጵያ 1998 ዓ.ም.

ያነሳኃቸው ጥያቄዎች አዎ አገራቸውን ላፈረሱ ታጋዳልቲ ለሚሏቸው የገዛ ወገናቸውን ሠራዊት ተግራና ተቀኝ ሆነው ለገደሉ ላፈረሱና አገር ላስገነጠሉ ሃውልት መስራታቸው ገርሞኝ ነበር::
ያሁኗ ሃውልት ለኢህአፓ ልስራ ማለት የኢትዮጵያን ህዝብ ልብ የበሉ መስሏቸው ነው::

ያታልሆነ በስተቀር በኮተቤ ያቺ ወጣት ዕምቡጥ ጣይሟ ኢትዮጵያዊትን ወደ ትምህርት ቤት ስትሄድ በአጋዚ ጦራቸው ያስገደሏት ኢትዮጵያ በኢትዮጵያዊያን እጅ ስትገባ ቅድሚያ ተሰጥቷት ሃውልቷ ከመቶ 120ዎቹ የመጀመሪያው አናት ላይ ሁኖ ትውልድ እንዲያስታውሳት ትሆናለች::

ይህንንም ያሉት የፖለቲካና የኢትዮጵያ ህዝብም ልብ ሊለው ይገባል:: አንድ የፖለቲካ ድርጅት መዝገብና ዕለት ተለት የሚደረገውን ሁሉ ለታሪክ መዘክርና መመሪያዎቹ መዝግቦ አስቀምጦ የለምን::

እንኳንስ የኢትዮጵያ ጉዳይ (ታላቁ) ቀርቶ አንድ የዕቁብ ማህበር እንኳ ሰነዶች መዝገቦች ያሉት ይመስለኛል:: የወያኔው ሃውልት መሥራት ምኑና ከምኑላይም ማሳመን እንደሚቺል አላውቅም:: የህዝብን ቅሬታ ያልመለሰ ቾንቾሮኒ ቡድን የሚሰራውን የማያውቅ የህጻናት አምባ የመሰሉ በመሆናቸው ስለነሱ ማውራቱ ሰልቺቶኛል::

*ቀይባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ዘወትር አክባሪህ

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)
ይገርማል wrote:ወታደሮች ገደሉአቸው ለተባሉት ለወያኔ ካዲሪወች ሀውልት ተሰርቷል ::
ወታደሮች ገድሉአቸው ለተባሉትም የቀይ ሽብር ሰለባወች ሀውልት ሊሰራ ነው እዚህ ላይ ግን የቀይ ሽብር ሰለባ የሆነው ኢሀፓ ሀውልት እንዲሰራለት ሻቢያ - ወያኔ ፈቃድ ሰጠ መልክም.. ነው ..

ለመሆኑ ላገራቸው የሞቱት ከትናንት ወዲያ የነጭ ሽብር ሰለባወች ዛሬ የወያኔ ሰላባወችስ ማን ያስባቸው ይሁን ??

ዋ ወዴት እያመራን ይሁን ?????

ይቀጥላል ...
ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states

Re: ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Postby እንድሪያስ » Sun Oct 09, 2005 1:05 pm

maki wrote:አገራችንን አናስቆርስም ብሎ ቀይ ባህር የሞትውን ማን ያስበው?

አንተ/ቺ ይልቅ በአጭርና በአንድ አረፍተ ነገር በሚሊዮን የሚቆጠሩት ኢትዮጵያዊያን የሚያስቡትን ጥያቄ አነሳህ ::
ሌላው ሁሉ ልፋት ነው ::
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ሀውልት የሚያስፈልገው ላገሩ ለሞት ወይንስ አገሩንና ህዝቡን ለገደለ ??

Postby ይገርማል » Mon Oct 10, 2005 11:10 am

እንድሪያስ wrote:
maki wrote:አገራችንን አናስቆርስም ብሎ ቀይ ባህር የሞትውን ማን ያስበው?

አንተ/ቺ ይልቅ በአጭርና በአንድ አረፍተ ነገር በሚሊዮን የሚቆጠሩት ኢትዮጵያዊያን የሚያስቡትን ጥያቄ አነሳህ ::
ሌላው ሁሉ ልፋት ነው ::

ሰላም ለሁላችሁም :
ልክ ናችሁ ላገራቸውና ለድንበራቸው የተሰውትማ ..

ሻቢያን - ወያኔን ብሎም ሌላውን ከሀዲ ላገራቸውና ለህዝባቸው ሲሉ ገድለዋል ሞተዋል :
ላገሩ ለህዝቡ የሞተ ደግሞ የከሀዲወች ጠላት ነው ስለዚህ ለነዚህማ ማን አስቦና ማንስ ተቆርቁሮ ነው ሀውልት የሚሰራው ???

<I>የምልውን ለመቀጠል ትንሽ ጊዜ እየፈለኩ ነው ...</I>

ሰላም ልጁነኝ : ሰላም ናችሁ ያው የኑሮና የሁኔታወች ችግር ይዞኝ ነው የጠፋሁት ::
ለመሆኑ እናንተስ እንዴት ናችሁ ??
በርቱ አይዞን እነበርታ ተስፋ አንቁረጥ :ሰላሙን ላገራችንና ለድሀ ህዝባችን እመኛለሁ !!
ይገርማል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 43
Joined: Thu Nov 13, 2003 12:10 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests