ይድረስ ከቅንጅቱ ብሎም ከህብረቱ መሪዎች

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ይድረስ ከቅንጅቱ ብሎም ከህብረቱ መሪዎች

Postby ናይክ » Fri Oct 14, 2005 4:59 pm

ምነው እንደዛ ያነሳሳችሁትን ህዝብ ድምፃችሁን አጠፋችሁበት????
ህዝቡ የናንተን ጥሪ በጉጉት እንደሚጠባበቅ በመረጃ ሰብሳቢዎቻችሁ አማካኝነት ሳትረዱት አልቀራችሁም::
ስለዚህ የፈላው ደም ሳይቀዘቅዝ እንደተባለው ቶሎ ቶሎ ብትሉ::አመራራችሁ አያንቀላፋ::

ድሉ የሰፊው ህዝብ ነው!!!!
Senef Gebere Be sene yemotal !!!!
ናይክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Thu Sep 23, 2004 6:11 pm
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ምሰጢር and 5 guests