ሪፖርተር - 16-10-2005
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣይያስ አፈወርቂ የሣዋ ጦር ማሰልጠኛ ካምፕን ጎብኝተው ሲመለሱ ባደፈጡ ታጣቂዎች በተከፈተባቸው የጥይት እሩምታና ከተወረወረባቸው ቦምብ ለጥቂት መትረፋቸው ተገለጸ።
መራሀዊ wrote:አዬ የኢትዮጵያ ዜና አውታር እንበለው ወይንስ የጉሊት ዜና አውታር ይሄ ወያኔ የሚዘራው ወሬ እያደራበሸ ስልጣኑን የሚያራዝምበት መፈትፈቻ .......አታፍሩም ዜና አገኘን ብላችሁ ስትዘረጉ?ማረጋገጫ የሌለው ውሀ ቀጠነ :lol:
ግን ይህንን የሚሰማው ደንቆሮ ኢትዮጵያዊ ተኝቶ ያልማል "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው እያለ" ወያኔ ይህንን ወሬ ብዙ ሚሊዮን አፍስሶ ዘርግቶ ስልጣኑን ቀዶ ጥገና እያደረገ ስልጣኑን ያራዝማል....
ይቺ ወሬ የት ነው የተወለደችው አዲግራት ወላጅ ---- ፈልፋይ አዲስ አበባ ከጉሊት ሻጭ እስከ በላይ ምሁር እና ሀብታም እግር አውጥታ 1000 ሞገድ እየተውናጨፈች አዲግራት አልፋ ወሎን እና ጎጃምን ጎንደርን በ2000 ሞገድ ሰንጥቃ አዲስ አበባ ከዚያም የከብት እርኛ አራትኪሎ ቤተመንግስት ያለው መገለጢጥ የይለፍ ቪዛ ሰጣት ይኸው እንደምናየው ዋርካ የከብት ማጠራቀሚያ በረት አርፋለች......እነዚህ እዚህ ያሉት ከብቶች ወሬ አገኘን ብለው ዛሩ እንደተነሳበት ሲያንቧርቁ ይታያሉ ይሰማሉ....
እንዲህም ይላሉ አንዱ ቲባ ወይንስ ጢባ ስሙ???
የሚቀጥለውን አያልፋትም : ቂቂቂቂቂቂቂ
......ጢባ/ቲባ/ እና መሰሎቹ ሲያልሙ በጥሬ ስጋ እና በሙሉ ሱፍ ልብስ እየተገዙ "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው" ይላሉ .....ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ሀቅን ረግጠው አስቸኳይ የሀገራቸውን እና የህዝባቸውን ውስጣዊ ጉዳይ እረስተው ላይ ላይ ያንጋጥጣሉ.....
ተኝተው ጥሬ ስጋ ያግበሰብሳሉ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
መራሀዊ wrote:አቶ : መርሐዊ !
ቢኖራቸው ነው እኮ ስጋ መብላታቸው :: ኢትዮጵያዊያን ልፋጫንም ሥጋ ሣይሆን የሚወዱት ብርንዶ ነው :: እንድታርምልን ነው የጠየቅሁህ ......
ምንም ማረም ያስፈልገኛል......እንኳን አይደለም ብርንዶ ምርንዶ የፈለከውን ብለህ ጥራው.....ቁም ነገሩ ኢትዮጵያዊ በሆዱ የሚገዛ በህልሙ የሚኖር መሆኑን ልነግርህ ነው የፈለኩት ....ጥሬ ስጋ ስለምታሳድድ የሀገር ጉዳይ ጥለህ ቦርጭህ ተገፍጥጦ ብህልምህ ትኖራለህ...አዬ የኔ ነገር ትዝታህ ቀሰቀስኩብህ መሰለኝ ጀማመርክ ሀይለስላሴ ሰርቶ የሰጠህን ታሪክ እዚ መተህ ይህ ነው ልትል ትፈልጋለህ ማን ሊሰማ....?ራሱ ሀይለስላሴ ማን መሆኑ ያልታወቀ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ.....?አንተ ደግሞ የሀይለስላሴ ነገር ይነካካል መሰለኝ..?
አዬ ወርቅሰው ለኔ ምንም ልትነግረኝ አትችልም የቆየኝ ታሪክ አለኝ ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የምትል ከሆነ.....እንኳን አይደለም የታሪክ ነገር ሊሰማ የዳቦ መግዣ የለለው ማንነቱን እየሸጠ በወያኔ እየተቀጠ የወገን ያለህ እያለ ይጮሀል እንኳን አይደለም በህይወት ያለው በህይወት የሌለው አጥንቱን ለሀገር ኤርትራ ምድር ላይ ያለአግባብ የከሰከሰው....እንዳንተ ያለው አገሩን ለቆ ይኸው እድሜ ለቴክኖሎጂ በዌብ ሊሰብክ ይሞክራል....
ኢትዮጵያዊን በሆዱ ገዝተህ የፈለከውን ልታደርግ ትችላለህ ይህም ስልህ.......አንተ ""ብርንዶ"" ብለህ በነገርከኝ.....ብርንዶ እና ውስኪ ካቀረብክለት የህዝብ ነገር የሚያስታውስ የለም.......ገባህ ለምን ይህንን ጉዳይ ያነሳሁት????
ወያኔ የንጹሀንን ወጣት ደም መሀል ከተማ አዲሳበባ ላይ ሲጠጣ......ብዙዎች ያልማሉ....ኤርትራ ዳር ድንበራችን እያሉ.....![]()
ይህን የመሳሰለ ክስተት በመንግስታዊ ደረጃ ሲፈጸም.....ይህንን ያልፈታህ ተሻግረህ ታልማለህ ከመስመር መውጣት ጥሩ አይደለም....አይመስልህም???
ጽሁፍህ ኝኝኝኝኝኝኝኝ ስለሚበዛበት ሁልጊዜ አንዳይነት ምን ልበልህ በአጭሩ ....ቀይ ባህር ስትል
ቀይ ባህር ስትል......ደቡብ ኢትዮጵያን አትርሳ...ቅቅቅቅ
ዘኑ wrote:መርሀዊ
እንደው ሰው መስሎህ ይሆን ከዚህ "አባት ጦር' ጋር የምትመላለሰው? እሱ ከ እማማ ሰፈፌ ጠጅ ቤት Live ሆኖ ነው እኮ የሚሞነጫጭረው---የነ ጋሽ ገብርዬን ወሬን እዛ የሰማውን ነው እዚህ የሚደጋግመው:: እርጠኛ ነኝ የሱን post የሚያነብ ሰው አይኖርም:: ለመሆኑ እጁን አያመውም እንዴ? ቖራጣ የሆነ ነገር::
Users browsing this forum: No registered users and 1 guest