ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው

Postby ENH » Tue Oct 25, 2005 8:15 pm

አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ/መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው

Postby ላሊበላ4 » Tue Oct 25, 2005 8:53 pm

48 ሰዓት መሰጠቱ በዛ:: 3 ሰዓት ብቻ መሆን ነበረበት::

አዎ በተለይ በዚህ ወቅት ማህተሜን አላስቀምጥም ማለት መባሉ:: ለወደፊቱ ለሚመጣው ከፍተኛ አመራር በህዝቡ ዘንድ ቅንጅቱን እምነት ለማሳጣት ነው::

ከዚያም አልፎ የሚፈጥረውን ሁኔታ ያለመገንዘብ ይመስለኛል:: በተለይ ደግሞ ያዲስ አበባን ከተማ ለመረከብ የቱን ያህል አብሮ መስራት ይላል::

የአገርን ጉዳይ የልጆች ጨዋታ አይደረግ ነው የምለው:: ልዩነት አይኑር አላልኩም ነገር ግን የዚህ የህልውና ጉዳይ ላይ ያመዘነን ትግል አብሮ ተቻቺሎና መክሮ መሥራቱ ነው የሚመረጠው::

አብዛኛው ያመነበትን ደግሞ መቀበል ዴሞክራሲ ምን እንደምትመስል ያመለክታል:: ይልቅስ ባስቸኳይ ማንኛውንም ለማድረግ ይሞከር::

ለሼሁ አል አሙዲ ሁሤን የምትሆን መልክት ቀጥሎ![/
ሌላው የማሳስበው ነገር ቢኖ 2000 ሺህ ሰዎችን አሁንም አቶ: አርከበት ካደጉበት ከተወለዱበት አያት ቅድማያታቸው ከቅርባቸው ካረፉበት አካባቢ ለማባረር ትዛዝ ሰቷል ይባላል?

ይህ አሳዛኝ እድምታ ነው:: አቶ መሐመድ አላሙዲ ይህን ስህተታቸውን እንዴት አድርገው እንደሚያርሙት አይረዳኝም:: ኅኣብት ማፍራት ከህዝብ ፍላጎት ጋራ እንጂ (ከንቦዎቹ) ጋር ብቻ ያለመሆኑንና ንቧም ዝንብ እንደምትመስል ባለመገመታቸው አዝንላቸዋለሁ::

ይህ አድራጎታቸው ሲታይ የሣውዲ ሮያል ሼኮች በህዝባቸው ላይ የሚያደርሱትን የአርብ ዓርቡን ሰይፍ ይመስላል:: ህዝብ መናቅ አይኖርበትም መከበር ይኖርበታል እንጂ::

ሰዎቹ ለመባረር ቢፈረድባቸው እንኳን ከቤተሰቡ የህጻናት መዋያ ጀምሮ እስከ 2ኛ ደረጃና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አጠቃሎ ከዚያም ሆስፒታሎቺና እንዲሁም የጤና ጣቢያዎችንም የያዘ ከመሆኑ አንስቶ አካባቢው ለኑሮ ሁኔታ ተስማሚና አውቶቡሶች መኪኖች የሚገቡበትና የገበያ አቅርቦት ና ከዚያም የውኃና የባንክ እንዲሁም የአሰፋፈር የቤቶቹ ያሰራር ሁኔታ ተፈናቃዮቹ የሚፈልጉት አይነት መሆን ይኖርበታል:: ከዚያ ያንን ቤት ለማስገንባት ተፈናቃዮቹ ቢያንስ 3 ሚሊዮን ብር ለያንዳንዱ ተፈራሽ ቤታቸው ካሣ ማግኘት ይኖርባቸዋል? ይህን ያሟላሉ ወይ::

ቀጥሎም የሥራቸው ሁኔታ ከሚገፉበት ሠፈር ተነስተው የቀድሞ ሥራቸውን እንደምን ይሰራሉ ብለው የአቶ: አላሙዲ የህግ አማካሪዎችና እንዲሁም ጠበቆች ጋዜጠኞቺና ህዝባዊ ፍላጎቶቺን የሚከታተሉን ጠበብቶቺን ማስገምገም ይኖርባቸዋል::

የኢትዮጵያ ህዝብ ነግሮ ነው የሚጣላ ወይም የሚጠላው አሁንም ህዝቡ የሚፈልገውን የሚመኘውን ከማድረግ እንዳይቆጠቡ ለአቶ: አላሙዲ መንገድ ይገባል በሚል ያለ ርዕሱ ያሰፈርኩትን ኃሣብ ተመልክታቺሁ አንባቢዎች ኃሣባቺሁን ብጸጡበት ለመጪው ጊዜ ጥያቄ መልሱን ያገኝለታል በሚል አምናለሁ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ከሠላምታ ጋር

ላሊበላ4

ENH wrote:አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ/መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Re: ለቅንጅት ውህደት ማህተም እንዲመቱ እነ ልደቱ አያሌው 48 ሰዓት ተሰጣቸው

Postby mrmuluwork » Tue Oct 25, 2005 10:47 pm

We all oppositions have one Evil Enemy that is Nazism Meles Zenawi.First thing is first, we must kick off this idiot Meles Zenawi and his members,they are devil not human.we have to recover our freedom from death and humiliations of Ethiopian People. Unity is power!! Unity is power!! Unity is power!!
ላሊበላ4 wrote:48 ሰዓት መሰጠቱ በዛ:: 3 ሰዓት ብቻ መሆን ነበረበት::

አዎ በተለይ በዚህ ወቅት ማህተሜን አላስቀምጥም ማለት መባሉ:: ለወደፊቱ ለሚመጣው ከፍተኛ አመራር በህዝቡ ዘንድ ቅንጅቱን እምነት ለማሳጣት ነው::

ከዚያም አልፎ የሚፈጥረውን ሁኔታ ያለመገንዘብ ይመስለኛል:: በተለይ ደግሞ ያዲስ አበባን ከተማ ለመረከብ የቱን ያህል አብሮ መስራት ይላል::

የአገርን ጉዳይ የልጆች ጨዋታ አይደረግ ነው የምለው:: ልዩነት አይኑር አላልኩም ነገር ግን የዚህ የህልውና ጉዳይ ላይ ያመዘነን ትግል አብሮ ተቻቺሎና መክሮ መሥራቱ ነው የሚመረጠው::

አብዛኛው ያመነበትን ደግሞ መቀበል ዴሞክራሲ ምን እንደምትመስል ያመለክታል:: ይልቅስ ባስቸኳይ ማንኛውንም ለማድረግ ይሞከር::

ለሼሁ አል አሙዲ ሁሤን የምትሆን መልክት ቀጥሎ![/
ሌላው የማሳስበው ነገር ቢኖ 2000 ሺህ ሰዎችን አሁንም አቶ: አርከበት ካደጉበት ከተወለዱበት አያት ቅድማያታቸው ከቅርባቸው ካረፉበት አካባቢ ለማባረር ትዛዝ ሰቷል ይባላል?

ይህ አሳዛኝ እድምታ ነው:: አቶ መሐመድ አላሙዲ ይህን ስህተታቸውን እንዴት አድርገው እንደሚያርሙት አይረዳኝም:: ኅኣብት ማፍራት ከህዝብ ፍላጎት ጋራ እንጂ (ከንቦዎቹ) ጋር ብቻ ያለመሆኑንና ንቧም ዝንብ እንደምትመስል ባለመገመታቸው አዝንላቸዋለሁ::

ይህ አድራጎታቸው ሲታይ የሣውዲ ሮያል ሼኮች በህዝባቸው ላይ የሚያደርሱትን የአርብ ዓርቡን ሰይፍ ይመስላል:: ህዝብ መናቅ አይኖርበትም መከበር ይኖርበታል እንጂ::

ሰዎቹ ለመባረር ቢፈረድባቸው እንኳን ከቤተሰቡ የህጻናት መዋያ ጀምሮ እስከ 2ኛ ደረጃና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አጠቃሎ ከዚያም ሆስፒታሎቺና እንዲሁም የጤና ጣቢያዎችንም የያዘ ከመሆኑ አንስቶ አካባቢው ለኑሮ ሁኔታ ተስማሚና አውቶቡሶች መኪኖች የሚገቡበትና የገበያ አቅርቦት ና ከዚያም የውኃና የባንክ እንዲሁም የአሰፋፈር የቤቶቹ ያሰራር ሁኔታ ተፈናቃዮቹ የሚፈልጉት አይነት መሆን ይኖርበታል:: ከዚያ ያንን ቤት ለማስገንባት ተፈናቃዮቹ ቢያንስ 3 ሚሊዮን ብር ለያንዳንዱ ተፈራሽ ቤታቸው ካሣ ማግኘት ይኖርባቸዋል? ይህን ያሟላሉ ወይ::

ቀጥሎም የሥራቸው ሁኔታ ከሚገፉበት ሠፈር ተነስተው የቀድሞ ሥራቸውን እንደምን ይሰራሉ ብለው የአቶ: አላሙዲ የህግ አማካሪዎችና እንዲሁም ጠበቆች ጋዜጠኞቺና ህዝባዊ ፍላጎቶቺን የሚከታተሉን ጠበብቶቺን ማስገምገም ይኖርባቸዋል::

የኢትዮጵያ ህዝብ ነግሮ ነው የሚጣላ ወይም የሚጠላው አሁንም ህዝቡ የሚፈልገውን የሚመኘውን ከማድረግ እንዳይቆጠቡ ለአቶ: አላሙዲ መንገድ ይገባል በሚል ያለ ርዕሱ ያሰፈርኩትን ኃሣብ ተመልክታቺሁ አንባቢዎች ኃሣባቺሁን ብጸጡበት ለመጪው ጊዜ ጥያቄ መልሱን ያገኝለታል በሚል አምናለሁ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ከሠላምታ ጋር

ላሊበላ4

ENH wrote:አስኳል - 25-10-2005

የቅንጅቱ ህጋዊ ህልውና በምርጫ ቦርድ ጥያቄ ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ውህደታቸውን በሊቀመንበሮቻቸው ፊርማ ያፀደቁት መኢአድ፣ ኢዴአፓ/መድህን፣ ኢዴሊና ቀስተደመና ሰሞኑን አንድ ትንሽ እንቅፋት እንዳጋጠማቸው የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

Last edited by mrmuluwork on Sat Oct 29, 2005 8:26 am, edited 1 time in total.
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Postby ARADAው » Wed Oct 26, 2005 8:22 pm

Mamo

Please write in Amharic. The thread was about unification of CUDP.

:twisted:
ARADAው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sun Sep 14, 2003 9:15 am

ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ::

Postby አገሩ » Thu Oct 27, 2005 2:37 am

ትግሉን "ሲሮጡ የታጠቁት ባታደርጉት ጥሩ ነው ::
ይህ በሕዝብ ላይ እቃ እቃ ጨዋታ ነው ::
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር::
አቶ ልደቱ ቢያስቡበት መልካም ነው !!!
አገሩ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Sun Dec 05, 2004 3:57 am
Location: united states

Postby አቡዬ » Thu Oct 27, 2005 5:24 pm

እንዴ ምን እየተደረገ ነው ያለው በጣም ተስፋ አስቆራጭና የሚያሳስብ ነው ኢዴፓ-መድሕን ከፊቱ የተደቀነውን ሰው በላየሆነውን ወያኔን ማየት አቅቶታል ማለት ነው አሁን በአንድነት የመታገያ ጊዜእንጂ ጥቃቅን ነገሮችን እያነሱ ለመከፋፈል መንገድ መክፈቻ ጊዜአይደለም ካለፈው ትምህርት መውሰድ እንዴት ያቅታል በማበራችሁ ወያኔን አንቀጠቀጣችሁት አሁን ግን በዚች ትንሽ ቀዳዳ ፋሽስቱ ወያኔ ገብቶ ልዩነታችሁን እንዲያሰፋው እየጋበዛችሁት ነው የሚያለያይ ነጥብ እንኳን ቢኖር ለጊዜው አንድ በሚያደርጓችሁ ነገሮች ላይ ፎከስ አድርጋችሁ በይደር ልዩነቱን ፍቱ እባካችሁ ስለፈሰሰው ንፁሀን ዜጎቻችን በየእስር ቤቱ ስለሚማቅቁት ወገኖቻችን ስትሉ በጥቃቅን ነገር ራሳችሁን እየለያያችሁ በትግሉ ላይ ቀዝቃዛ ዉሀ አትቸልሱበት
ህዝባችን እናንተን እንደመሪው እያየ እናንተን እየጠበቀ ነው የምጸጡት አመራር ታዲያ የእናንተን መከፋፈል ነው? ይህ ህዝብ ፋሽስቱ ወያኔ ኢህአዴግን አንቅሮ እንደተፋው አይቶ አይቶ እናንተንስ የማይተፋችሁ ይመስላችሗል ኢዴፓዎች ሳይመሽ አሁኑኑ በብርሀኑ ማስተካካያ ነጥባችሁን ያዙ
ለጠላት መሳቂያና መሳለቂያ አትሁኑ ወይም በጊዜ ቦታ ልቀቁ በዕውነት ነገራችሁ በጣም አንጀትን የሚያሳርርና በተዘዋዋሪ ለማንሻውና ለማንፈልገው ለቀን ጅብ አሳልፋችሁ እንዳትሰጡን እፈራለሁ
በአሁኑ ሰዓት ልዩነትን መስማት አንሻም አንድነትና ህብረትን እንጂ
ወንድም ልደቱ ወዴት እየተጓዝክ ነው የወገኖችህን ደም እየረገጥክ እንደሆን አይታይህም?
ዓላማህስ ምንድነው? ለወያኔ ማጎብደድ? <ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ>የሚለው ምሳሌ ይታወስሀል ድንቅ ወጣት ታጋይ እንዳልተባልክ ሁሉ ዛሬ መውደቂያህ ተቃረበ ኢዴአፓ-መድህን ካንተ ውጭራሱን አስተካክሎከቅንጅቱ ጋር መራማድ መቻል አለበት
ተስፋችንን የሚያጨልም በጀርባችን ቀዝቃዛ ላብ እንዲወርድ በብሽቀት ኩምትር ብለን እ!እንድንል አደረከን እኔ የማንኛውም ፓርቲ አባል ባልሆንም ለቅንጅቱ ትግል ደጋፊ ነኝ ታዲያ አሁን ማንን እንጠብቅ ደግሞ ማን በህብረት ታግሎ ያታግለን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ስናምናችሁና ስናዳምጣችሁ አሁን አፍንጫችሁን ላሱ አይነት አደረከን
ልዩነቱ ይወገድ አንድነት ይለምልም
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests