ኢንጂነር ኃይሉ ጊዜያዊ የአደጋ ጊዜ ከፍተኛ የመወሰን ስልጣን ሊሰጣቸው ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ኢንጂነር ኃይሉ ጊዜያዊ የአደጋ ጊዜ ከፍተኛ የመወሰን ስልጣን ሊሰጣቸው ነው

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ዘ ሞኒተር - 28-10-2005

የቅንጅት ምክር ቤት ለሊቀመንበር የፓርቲውን የመጨረሻ የመወሰን ስልጣን ሊሰጣቸው በዝግጅት ላይ መሆኑን ኢትዮጵያን ሪቪው የተባለው ድረ ገፅ ዘገበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ኢንጂነር ኃይሉ ጊዜያዊ የአደጋ ጊዜ ከፍተኛ የመወሰን ስልጣን ሊሰጣቸው ነው

Postby ቃኘው » Mon Oct 31, 2005 5:24 pm

የተደረገው አሠራር እጅግ ጥሩና ግልጽ ነው:: ለአንድ ሠፊና ጥንታዊት አገር የሚሰጣት የአመራሩ ጸባይ ነው::

ገና የልብን ድምጽ እየተደመጠ በመተጋገዝ ብዙ ይሰራል በሚል እገነዘባለሁ:: ኢትዮጵያሪቭው ደግሞ የቱን ያህል ሸጋ የዜናችን መገኛ አድርጓያል ጊዜው:: እናም እስቲ ወደ ቤተ መንግሥት ጆሮዋን ጣል ታድርግና የጉድጓዱን ሚስጢር ሁሉ አለፍ አለፍ እያለች ታሰማን ይሆን?

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ከምሥጋና ጋር
ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)


ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 28-10-2005

የቅንጅት ምክር ቤት ለሊቀመንበር የፓርቲውን የመጨረሻ የመወሰን ስልጣን ሊሰጣቸው በዝግጅት ላይ መሆኑን ኢትዮጵያን ሪቪው የተባለው ድረ ገፅ ዘገበ።

tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

አዎ በሚሊኦን የሚቆጠር የነጻነት ተካታይ አሎት ለመስዋትነትም ዝግጁ ነን!!

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 9:28 pm

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:


ኩቡር እንጂነር እርሶ እራሶትን ለኢትዮጲያ ሕዝብ ነጻነት አሳልፈው እንደሰጡ ሁሉ ::እኛም በየቀኑ በቁማችን እየሞትን እና እየተሰቃየን ያለንው በሚሊኦን የምንቆጠር ሕዝቦች እራሳችንን ለነጻነታችን መስዋት ለመሆን ምንም የምናቅማማው ጉዳይ አይደለም::የርሶን የበሰል ሕዝባዊ አመራር ለመተግበር ሁሌም ዝግጁ ነን::እንዎዶታለን እናከብሮታለን::እውነተኛ የነጻነት አርበኛ ኖት በኢትዮጲያም ታሪክ ሁሌ ሲታወሱ እና ሲመሰገኑ ይኖራሉ::

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

መልካም አስተሳሰብ.....

Postby ሊቃውንት » Wed Nov 02, 2005 12:04 am

ይህ እጅግ ከባድና ከምንም የላቀ ኃላፊነት ነው:: ኢንጂነር ኃይሉ ምን ያህል በአባላቱ አመኔታን እንዳገኙ የሚያሳይ እና ለቀጣይ ኃላፊነት እጩ ሊያደርግ የሚችል ነው::

ከቀበሮ ባህታዊያን የኢትዮጵያዊውን ነብስ መታደግ የሚቻልበት መልካም አሰራር ነው::

ፈጣሪ ረዳት ይሆንዎ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው::
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests