ኤርትራውያን ለስራ ማቆም አድማ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ሲበትኑ ተያዙ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ኤርትራውያን ለስራ ማቆም አድማ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ሲበትኑ ተያዙ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

ዘ ሞኒተር - 28-10-2005

ለአገር ደህንነት አስጊ ናቸው ተብለው በ1990 ዓ.ም ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የተደረጉ የኤርትራ ዜጎች ለአመጽ እና ለአድማ የሚቀሰቅሱ ጽሁፎች ሲበትኑ ተግኝተዋል በሚል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው የዘሞኒተር ምንጮች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

አልሰማ ብለውን!

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 31, 2005 3:02 pm

አይይይ .....ይህች ሌላኛዋ የወያኔ ቅመም ነች

""ለማፋጀትና ለማበጣበጥ ይተባበሩን እንጂ""
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: አልሰማ ብለውን!

Postby 101th_Squad » Mon Oct 31, 2005 8:52 pm

ኩርኩፋ wrote:አይይይ .....ይህች ሌላኛዋ የወያኔ ቅመም ነች

""ለማፋጀትና ለማበጣበጥ ይተባበሩን እንጂ""


ከርፋፋው
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ቐፋፊ!
I will rag you about it every chance I get.
When you are excited,.....
I will tell you horrible stories about how much worse it could be and to quit whining.
When you are confused,...
I will use little words to explain it to your dumb ass.
101th_Squad
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Fri Feb 18, 2005 4:46 am
Location: egypt

ጎበዝ እንዳትታለል::የመለስ ውሸት መለቂያ የለውም!!

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 10:16 pm

ናዚው መለስ ዘናዊ ፋብሪካ የተፈበረከች ዜና ናት::ጭራቁ መለስ እጅ እጅ ከማለት አልፈክ እግር እግር ብለሀል :lol: :lol: በቃህን! በቃሕን!በቃሕን!

ሰሞኑን ደግሞ መቼም የተወራ አይደበቅም ናዚው መለስ ዜናዊ ሚስቱን ላንድ ባለሐብታም ሰው ሊያከራያት ነው የሚባል ዜና ካራት ኪሎ ቤተ መንግስት ይሰማል ያለው::

ጎበዝ ታዲያ ይሄ መለስ ዜናዊ የተባለ ወንበዴ ሚስቱን ለገንዘብ ብሎ ካከራየ::ታዲያ ፓርላማውን ማን ያምነዋል :?: :?: :?:
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Re: አልሰማ ብለውን!

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 31, 2005 10:37 pm

101th-squad እንደጻፈው

ከርፋፋው
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ቐፋፊ![/quote]
ቅቅቅቅቅ......እልም ያልክ ኤርትራዊ ነህ እስቲ ""ቖፋፊ"" በአማርኛ ነው በትግርኛ የጻፍከው ? :shock: :shock: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ተሸወድክ ቅቅቅቅ.....ሌላ ልጠይቅህ እስቲ መቶ በል?.....አትችልም ሞቶ ነው የምትሉት ቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አልመችም! ነቃሁብሽ ወዲ አንበጣም ሁላ! እናንተን ደግሞ .........አይይይይ ለአንድ ቀን መንግስት ባደረገኝ! አሳይሽ ነበር አሁንስ መች ቀረላችሁ ያ ስታናፉበት የነበረውን ወደብ ግመል አጠጡበት :o :o አሰብን ግን ይዘገያል እንጂ እናስመልሳለን
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: አልሰማ ብለውን!

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:03 pm

እስኩአድ 101ኛ ስምህን አስተካክለው ውሻ ነው መባል ያለብ::ውሻ ነው ለጌታው የሚጨወው::ናዚው መለስ ዜናዊ ላንተ ጌታህ ለኛ ደግሞ ውሸታም ዱርዬ ሌባ ከሀዲ ነው:: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:

101th_Squad wrote:
ኩርኩፋ wrote:አይይይ .....ይህች ሌላኛዋ የወያኔ ቅመም ነች

""ለማፋጀትና ለማበጣበጥ ይተባበሩን እንጂ""


ከርፋፋው
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ቐፋፊ!


የመለስ ውሸት :: እግር እግር ብሎናል:: የባንምዳ ልጅ ታገኛታለ አይማረኝ ከማርኩ::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Re: አልሰማ ብለውን!

Postby ዘኑ » Tue Nov 01, 2005 5:26 am

ኩርኩፋ wrote:101th-squad እንደጻፈው

ከርፋፋው
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ቐፋፊ!

ቅቅቅቅቅ......እልም ያልክ ኤርትራዊ ነህ እስቲ ""ቖፋፊ"" በአማርኛ ነው በትግርኛ የጻፍከው ? :shock: :shock: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ተሸወድክ ቅቅቅቅ.....ሌላ ልጠይቅህ እስቲ መቶ በል?.....አትችልም ሞቶ ነው የምትሉት ቅቅቅ
ቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አልመችም! ነቃሁብሽ ወዲ አንበጣም ሁላ! እናንተን ደግሞ .........አይይይይ ለአንድ ቀን መንግስት ባደረገኝ! አሳይሽ ነበር አሁንስ መች ቀረላችሁ ያ ስታናፉበት የነበረውን ወደብ ግመል አጠጡበት :o :o አሰብን ግን ይዘገያል እንጂ እናስመልሳለን[/quote]

አይ ክርፍፍ ፊት!
አማርኛ መናገር ትልቅ ነገር መስሎህ የ 5 ዓመት ልጅ ይመስል "መቶ በል እስቲ' እያልክ ትጃጃላለህ -ጢማም የሆንክ ነገር:: ይልቁን ስምህን በ እንግሊዝኛ spell ለማድረግ ሞክር - እንጂ ያንተ አማርኛ ከልደታ ወዲያ አያገለግልም::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

ለ ዘኑ

Postby ኩርኩፋ » Tue Nov 01, 2005 2:20 pm

ቅቅቅቅ.....አንቺ ደግሞ ሌላኛዋ ነሽ ምነው ከነከነሽ አይይ ሞኝት ...ግን የኔ ጢማምነት በምን አወቅሽ? ትጠነቁያለ ወይስ......?ቅቅቅቅ.......ወንድ ስለሆንኩኝ ነዋ...ደግሞ ስምህን በእንግሊዘኛ spell አድርግ ነው ያልሽኝ የዞረብሽ ወያኔ ነሽ የራሴ ቋንቋ እያለ እንዴት በሰው ቋንቋ እጠቀም ይመስልሻል ---- ከማንም በላይ የሚያኮራ ቋንቋና ባህል ያለኝ ነኝ


:arrow: ለሌላ ጊዜ ከመጻፍሽ በፊት ደጋግመሽ አስቢ/አንብቢውና ፖስት አድርጊው/
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest