አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ሙሼ ሰሙ ታገዱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

አቶ ልደቱ አያሌውና አቶ ሙሼ ሰሙ ታገዱ

Postby ENH » Mon Oct 31, 2005 1:12 pm

አዲስ አድማስ - 29-10-2005

ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ በቅርቡ የቅንጅት ም/ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት አቶ ልደቱ አያሌውና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ሙሼ ሰሙን ከሃላፊነት እንዳገደ አስታወቀ። የአራቱ ፓርቲዎች ማህተም ያረፈበት የውህደት ሰነድ ትናንት ለምርጫ ቦርድ እንደተላከም ገልጿል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ልዩነት በመደማመጥ መፍታት ይቻላል::ይም ዲሞክራሲነት ነው::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 31, 2005 11:50 pm

ሁሌም ቢሆን ያሳብ ለውጥ ጥሩ ነው ::መነጋገርና ቡዙሀኑ ወደ አመዘነበት ሀሳብ መምጣት ለዚያም መስራት ዲሞክራሲ ነትን ያመለክታል ::
እግዛብሕእር ማስተዋልን ይስጠን ::

የጋራ ጠላታችን ላይ የጋራ ክንዳችንን ማሳረፍ ይቅደም :: የውስጥ ጉዳያችን በመቻቻል እና በድምጽ ባመዘነው ሀሳብ ላይ እንስራ ::

አክባሪያችው ነኝ ::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest