ምርጫ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ምርጫ

Postby ykidane1 » Tue Nov 01, 2005 3:07 pm

የደብረ ገነት አቡነ ተክለሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አዲስ የሰበካ ጉባኤ ዓባላት ለመምረጥ የመጠቆሚያ ቅጽ::

የተጠቋሚ የሰበካ ጉባኤ አባል ሙሉ ስም:
የጠቋሚ ሙሉ ስም:

ስለተጠቋሚ አስተያየት:

የደብሩ የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ::
ykidane1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Mar 23, 2004 1:43 am

የጠቋሚ...

Postby ዋኖስ » Tue Nov 01, 2005 5:08 pm

:roll: የጠቋሚ ሙሉ ስም እንዴት ነዉ እዚህ ጋ

ይፋ የሚሆነዉ!!! ምናልባት ጠቋሚ በግል

ይፅፍላችሁ ከሆነ!! ያስኬዳል!! አልያ ማን ስሙን

እዚህ ጋ ያሰፍራል?? እናም ጠቋሚን በግል ስም

ስጡ ብትሉ የተሻለ ይመስላል::

** እግዚያብሄር ሰዎቹን ይመርጣልና ብዙም

አትጨነቁ!! የኃይማኖት ጉዳይ እንጂ የፖለቲካ

ጉዳይ አይደለምና!!***

እግዚያብሄር ይርዳችሁ!!

====ዋኖስ===
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests