የትግሬው አባባ ተስፋዬ እንዲህ አሉ.
ልጆች ዛሬ ይዤላችሁ የቀርብኩት ስለ አንበሳና ጥንቸል ይሆናል
በድሮ ጊዜ አንድ አንበሳ በጥንቸሉዋ ተንኮል በጣሙን ይበሳጭና አንድ ቀን አድፍጦ ለማጥቃት ይጠባበቃል ጥንቸልም ተንኮሉዋን ታውቅ ነበርና ጥላዋን አታምንም እያየች ከኅላ ማን አለ ብላ ስታይ አንበሳ አድፍጦ ጽጉሩን አቁሞት ትመለከታለች ይሄኔ አንበሳ ጎፈሬውን አጉፍሮ እየዘለለ ወደ ጥንቸል መሮጡን ሲያያዘው ጥንቸል ከጉድጛዱዋ ቶሉ ገብታ አንበሳ ደግሞ ያገኛት መስሎት አንገቱን ጉድጛድ ቢሰካው ተቀርቅሮ ይቀራል ጥንቸል ብልጥ በሌላ ቀዳዳ ቀዳ በኅላ ዞራ የአንበሳውን ቂጥ በግላጭ አረገችው ይባላል..
ከዚህ የምንረዳው አንበሳ በደርግ ይመሰላል ጥንቸል ደግሞ በወያኔ ትመሰላለች....ለዛሬው በዚሁ አበቃሁ በሚቀጥለው ጊዜ ልጆች ስለ ቦንብና ጸረ-ሰው ፈንጂ ይዤላችሁ እስክመጣ ደህና ዋሉ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ታጋዬች!