የሆላንድ ኩባንያ ጤፍን ወደ አገሩ እንዲያስገባ ፈቃድ ተሰጠው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የሆላንድ ኩባንያ ጤፍን ወደ አገሩ እንዲያስገባ ፈቃድ ተሰጠው

Postby ENH » Fri Nov 18, 2005 6:00 am

ሪፖርተር - 16-11-2005

ሶይል እና ክሮፕ ካምፓኒ የተባለ በሆላንድ አገር የሚገኝ ድርጅት ጤፍን ወደ አገሩ እንዲያስገባ እንደተፈቀደለት ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ተቋም የተገኘ መረጃ ገለጸ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሰላም ለናንተ

Postby መለመለ » Fri Nov 18, 2005 1:48 pm

በቃ አሁን የሆላንድ ህዝብ እንጀራ ጋግሮ ይበላል ማለት ነው: ይገርማል እኛ ብቻ የተሰደድን መስሎን ነበር ለካ ጤፍ: እንጀራ ምናምን ጭምርም ተሰደዋል::

መልካም ቀን ያርግላቹ

ከመለመለ
መለመለ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Tue Nov 30, 2004 10:32 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests