አዲስ አድማስ - 3-12-2005
የኢትዮጵያና የኤርትራ አትሌቶች በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ ለሠላም እንዲሮጡ የአውሮፓ ኮሚሽን ወኪል ጽ/ቤት ሃላፊ አምባሳደር ቲም ክላርክ ሀሳብ አቀረቡ።
ENH wrote:አዲስ አድማስ - 3-12-2005
የኢትዮጵያና የኤርትራ አትሌቶች በሁለቱ አገሮች ድንበር ላይ ለሠላም እንዲሮጡ የአውሮፓ ኮሚሽን ወኪል ጽ/ቤት ሃላፊ አምባሳደር ቲም ክላርክ ሀሳብ አቀረቡ።
[color=olive][/color]
ቅቅቅቅቅቅ.......እኝህ ሰው ግን ምን ያህል ቀልደኛ ናቸው የጦር ቀጠናው ውስጥ በስንት ሺ የሚቆጠሩ ፈንጆች እንደተቀበሩ ረሱት ወይስ አትሌቶቻችንን በአለም በወርቅ ሜዳሊያ ስለሚንበሸበሹ ቀንተው ነው? :twisted:
1777 wrote:ሰላምን ለማይወዱት ሁሌ እንደዚ አይነት ነገሮች ሲከሰቱ እንዳቅለሸለሻቸው ነው::
ለሰላም ወዳጆች ግን ትልቅ እርካታ ነው ባይ ነኝ: እኔም ይህ ነገር ቢሆን ለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላማዊና ሰላም ወዳጅ ሕዝብ ጥሩ እርካታ ነው ባይ ነኝ:: ምክንያቱም እስፖርት ለሰላም ለወዳጅነት ለብልጽግና ወዘተ ነውና::
ይህን ሐሳብ ላመጣው ሰው ትልቅ ምስጋና በስሜና በሁሉም ኢትዮጵያዊና በሆሉም ኤርትራዊ የሰላም ወዳጅ
አመሰግናለው::
ሰላምን አደፍራሲዎች Saybela Aysek , ኩርኩፋ: ቅር እንደሚላቸው የታወቀ ነው:: ግን እናንተ ቅር ቢላቺው ይሻላል:: ሰላማዊ ሕዝብ ከሚሰቃይ::
1777
ምነው አዘጋጅ አድርገው መረጡህ እንዴ ?ወይንስ ይሄ ነገር ያንተ ሀሳብ ነው? የተቀበሩት ፈንጆቹ ዳቦ ሆኑ እንዴ መሬት ውስጥ ወይስ ለሯጮቹ የተለየ ጫማ ተሰራላቸው?
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests