የዛሬን አይድርገውና እንድ ሞ ኮፊ ሀውስ እንዲት ሰትዮ ሰፍራችን ከፍታ ነበር:: ታድያ ግዋዳ የሚሸጠው አልኮል ነበር::
ቴሌቭዝን ሰፍራችን የነበረው በቁጥር ስለነበር...እስዋ በራፍ ላይ ተኮልኩለን ነበር የምናየው:: አስታውሳለሁ..ለምሳሌ የ 1982 የስፔን የአላም ዋንጫ...
ታድያ ባለቤትዋ..ይምትቀመጠው ፊትልፊት በተዛጋጅ ትልቅ ያለ ሶፋ ሲሆን አብርዋት የሚቀመጡት ደግሞ ውሽሞጭዋ ነበሩ:: ብዙ ደንገቱሮች ቤትዋ ነበሩ::
እንድ ቀን ታድያ ተሳስታ ነው መስለኝ ሁለት ወሽሞቾዋ በአንድ ቀን ይመጡና ኣተገቦዋ ይቀመጣሉ:: እንዱ ጂን ሲጋብዛት አንዱ ውስኪ እያለ ቆየና...መጨርሻ አሸናፊው የሚለይበት ነበርና ማን ይዞት ነው ወድግዋድ የሚገባው እያልን በልጅ ልቦናችን አፌጠን ስንጠብቅ
ውሽሞቾዋ .....ሞቅ ሲላችው መደባደብ ጀመሩ::
እንዱ የውረወርው የውስኪ ጥርሙስ እንዱ ግዋደኛዮን አናቱን በርግዶት አርፈው:: ከዚያን ቀን ጀምሮ እዛ ቤት ተገኝትንም አናውቅም::
ሞኒካዬ ያንቺ ቤት እንዲህ እንደማይሆን ነው:: ደግሞ የቡና ቤት እንጂ...ውስኪ ቤት እይደል:: ለመሆኑ የተለይ መቀመጫ አልችሽ?...
ስካርሞች እንዳይመጡ:):)