የ እሳት ላንቃ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የ እሳት ላንቃ

Postby እንቁየ » Sat Jan 14, 2006 8:55 am

ልሂድ ተንፋቅቂ
ልምጣ ለመለላ
ልኑር ከደረትሽ
በፍቅርሽ ከለላ
ተዳፍቱን ልውረድ
ልነጠፍ ልዘራ
ሽቅብ ልውታ ደሞ
ከዳሊሽ ተራራ
ከላሽ ልዛመድ
መሳ ይሁን አትንቲ
.......በሞቲ...በሞቲ...
ቕያው ቢፈጀኝም ያዥኝ ጠበቅ
..... አርገሽ.........
አያሻኝም ውሀ
እስክላቀቅ ድረስ ከአፍሽ ወላፈን
ከጭንሽ በርሀ


ቸር ያስማን
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests