የቆጡን ላውርድ ብላ የብብትዋን ጣለች::

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቆጡን ላውርድ ብላ የብብትዋን ጣለች::

Postby ስደት1 » Mon Jan 16, 2006 11:10 pm

ዛሬ ቢኢትዮጵያ የሚካየደው ያለው ፖለቲካ ሁኔታ "የቆጡን ላውረዳ ብላ የብብታዋን ጠለች" የሚባለውን ምሳሌ እንዳስታውስ ነው ያደረገኝ::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሁሉም በፊት በስነፅሁፉ በጥበቡ በኃይመነቱ በአስተዳደር ብፍትሁ እና በሌሎች ዓለምን እየመረ ነበር:: አሁን ግን በአብዣኛወቹ ከሕዝቡ እንደማይተዋወቁ በጎሪጥ በርቁ ይተያያሉ::

ከመቶ ሃያ ዓመት አካባቢ በኃላ እስከ አሁን ላለው ሁኔታ የተወሰኑ ሰዎች አሁን ላለነው በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ተጠያቆዎች ናቸው:: ያለፈው አልፎ አሁን ያለውን ማለትም ከግንቦት 1997 ምርጫ በኃላ ያለውን ብናይ ራሱ ግን ይበቃል:: ከቻልን የድረውን እንርሳው::

የኢትዮጵያ ፖለቲካ በየቀኑ የሚቀያየረ ወያዣ እና መጨበጫ የሌለው አደገኛ አካየድ ነው:: አሁን የተባለውን ኃላ የሚሰረዝ; በላዩ ሌላ ሰዎ የሚሾምበት; አሁን ደሕና መጣ የተባለ ድርጂት በነጋታው እንደ ጉም የሚበን; አሁን ሰላም ሲባል ጦርነት የሚፈጠርበት; አሁን ራሀብ ጠፋ ሲባል ይህን ያህል ሚልዮን ረሀብተኛ ነው የሚባልበት; ሌላው እርዱን ብሎ ሲለምን ሌላው እትርዱን ብሎ ለሪጂዎች የሚማፀን ለርጂውም የሚያስገርም አሰዳማሚ ነገር; ትናትና ጀግና ተብሎ በአስር ሺዎች ወታደሮች እየመራ በሰከንድ ድል በድል ያደረገ ጀግና በአስር የሚማቅበት; ትናትና ፕሬዝዳንትችን ሁኖው ከዓለምን ሕዝብ አንዳልስተዋወቁን ዛሬ እንደ ተራ ሰው ወድቀው መታየት; ከሕዝብ እና ሀገር ጥቅም ይልቅ የግል ጀብደኝነት እና ጥቅም የሚያበዙ ራስ ወዳደች መሪዎች እስፖርተኞች; ጋዜጠኞች; ዘፋኞች; እና ሌLኦቹም:: ትናትና ጠንካራ ተብሎ ሲገጠምለት እና ሲዜምለት የነበረ ሰው አንዳንደቹማ ይባስ ብሎ እስከ ማንዴል ያክል የሚወዳደር ተደርጎ የነበረ ሰው ዛሬ ላአፈር ያድርግህ ተብሎ የሚረገምበት:: ሌላም ሌላ ለማለት ይቻላል::
Last edited by ስደት1 on Tue Jan 17, 2006 12:22 pm, edited 1 time in total.
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ስደት1 » Mon Jan 16, 2006 11:13 pm

በኢትዮጵያ የዛሬ ዓመት የነበሩ ሁኔታዎች በአሁኑ ሰዓት በብዙ መልኩ ተዳክመው ይገኛሉ :: የሰላም ምንነት አጣጥመን የተረጋጋ ንሮ እየኖርን ነበር :: መንግስትም ሆኑ ታቃዊሚዎች አንድነታቸውን ልዩነታቸው በተለያየ ሚድያ ኃሳባቸው ሲገልፁ አይተናል :: ዲሚክራሲ በጥሩ ሁኔታ እያበበ መሆኑ ከኛ አልፎ ወዳጅ ተመልካቾቻችን አስገርሞ ግፉበት ሲባል ጠላቶቻችን ግን በነገሩ እርር ድብን ብለው ነበር ::


ዛሬ ይህን ሁሉ ነገር እየበነነ ነው የሚገኛው :: የዲሚክራሲው ሁኔታ ወደፊት ከመሄድ ወዳኃላ መራመድ የጀመረ ይመስላል :: በተለያየ ምክልንያት ሰዎች ዓደበታቸው በመደፈን ይገኛሉ :: አብዛኛወቹ ተፅኖ ተደርገባቸው ሳይሆን በአገሪቱ የሚካየደው ያለው ፖለቲካ ከቀን ቀን እየተቀያየረ ስላስቸገረ ነገ ምን ሊመጣ ይችላል ከሚል ከፍርሀት ምንጭ ነው :: እንደዚሁም አንዳንደቹ በሰሩት ጥፋት ወህኒ የወረዱ ቢሆኑም ሁሉም ጥፋተኛቹ እንዳልሆነ ለማንም ግልፅ ነው :: በተለይ በነበረው ግርግር ከየቦታው ታፈሰው ወደ ወህኒ የወረዱ በርካታ ናቸው :: ከሁሉም የባሰው ግን በማያውቁት ነገር በነበረው ግርግር የሞት ሰለባ የሆኑ ሰውች ጢቂቶች አደለሙ ::

በሌላው በኩል በአሁኑ ሰዓት ሌላው ነገር የቀዘቀዘ ሁኔታ ነው ያለው :: ሰራተኛ በሙሉ ኃይል አየሰራም ; በተለያየ ቦታዎች ትምህርት ተጉላልተዋል ; ንግዱ ቀዝቅዛዋል እና ሌላም ሌላ ሁኔታዎች ተክስተዋል ::

ይህ ሁሉ የዛሬ ዓመት ምንም አልበረም :: ሁሉም በየተሰማራበት ደፋ ቀና እያለ ነበር :: ሀገሪትዋ በተላያዩ እድገት እያዝመዘገበች ነበር :: የተሻለ ሁኔታ ለማምጣት ብለን የነበሩንን ጠንካራ ጎነቻችን ዛሬ አጥተናል ::

የኢትዮጵያ ሁኔታ እንዲዋዥቅ ከሚያደርጉት ከብዙ በጢቂተቹ:-
Last edited by ስደት1 on Wed Jan 18, 2006 8:05 am, edited 2 times in total.
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ዞብል2 » Tue Jan 17, 2006 2:34 am

ስደት1 :P አንተ ነፍሰ በላ :evil: አርስቱና የጻፍከው አብሮ አይሄድም ማፈሪያ ወያኔ :P

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2326
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ስደት1 » Thu Jan 19, 2006 8:27 pm

የሐይማኖት መሪዎች ማለትም በቤተ ክርስታያን አካባቢ ያሉ :-

እነዙህ ዓበይት ሰዎች ሕዝቡን ወደ ጥሩ መንገድ መመራት ሲችሉ ወዳልሆነ ቆውስ ሲመሩት ይታያል :: አንዳንድ ምእመናንም ተሳስተችኃዋል ብሎ በማረም ፋንታ ያሉትን ሲያሰተጋባ ይታያል :: በአወሮፓና በአመሪካ ጳጳሶች ሳይቀሩ በአደባባይ መንግስትን ሰው በላ :!: ወያኔ ይውደም :!: እያሉ ከነ ሰለሙን ተካልኝ ተነስ :!: ታጠቅ :!: ዝመት :!: እያሉ ጨፍረው ያስጨፍራሉ:: ይታያቹ በአንድ እጃቸው መስቀል ይዘው ነው::

እንድሁም በአንዳንድ ቤተክርስትያን ሕዝብ ከሕዝብን ሰዎች ከሰዎቹን የሚነጣጥል ስብከት ይሰብካሉ:: አንድ መምህር ያሉትን ልጥቀስላቹ "እነዚህ ሰዎች ከደም ደመኞች ተወልደው በደም ያደጉ በደም እያዋኙ የሚገኙ ደመኞች ናቸው" ብለው ስብከዋል:: ይህ በቤተክርስትያን ግቢ ሊባል ይገበዋልን :?: በዚህ ውሸት እና ሕዝብን በሕዝብ የሚያነሳሳ ስብከት የተነሳ ብዙ ሰዎች ቤተክርስትያን መሄድ ትተዋል::

ቤተክርስትያኖች ሁሉም በእርቶዶክስ ስም ሁሉም ተሰብስበው ፀሎት ያደርጉበት ነበር:: ኃላ ከኤርትራ መንግስት ችግር ሲፈጠር የኢትዮጵያና የኤርትራና ቤተክርስትያን ተለያዩ:: ኃላ ኢትዮጵያዊያን ራሳቸው በቛንቛ እና በሌላ ጉዳዮች ተለያዩ:: መጨረሻው ደግሞ የጎንደር የጎጃም በሚል ሲለያዩ እያየን ነው:: የሓይማኖት መሪዎች ምድራዊ ሂወት ግዚያዊ ነው ዋና ቃሚ ቤታቸን ሰማይ ነው እያሉ በሌላው ደግሞ ሕዝብን በሕዝብን እንዲጨፋጨፍ በማድረግ ይገኝኣሉ:: ሕግጋት እዝጋአብሄር እነሱን እንደማይጨመር ይረሱታል::

የዛሬ ግማሽ ዓመት ኣካባቢ ቤን የሚባለው ፃሀፊ http://www.ethiopiafirst.com የሚከተለው ብሎ እበር:-
"ምድራዊ ነገር ትቶው ሀገራችን በሰማይ ነው የሚሉት የኃይማኖት አባቶች እንዃን ሕዝብን አሰተባብረው ሊሰሩ ቀርቶ አብረው መስራት አቅታቸው እርስ በርሳቸው ሲባሉ ይታያሉ" ብሎ ነበር::

የኃይማኖት መሪዎች የሕዝባችን ፈረሀ እዝጋአቢሄር እንዳይኖረው እያደረጉ ነው::
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby Mekias » Thu Jan 19, 2006 9:00 pm

ስደት 1

የኃይማኖት መሪዎች የሕዝባችን ፈረሀ እዝጋአቢሄር እንዳይኖረው እያደረጉ ነው::


ታጋይ ፓውሎስን ማለትህ ይሆን? ትክክል !
I love to be loved, but I never love for love!!
Mekias
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 193
Joined: Tue Sep 14, 2004 8:49 pm
Location: ethiopia

Postby አቡኑ » Thu Jan 19, 2006 9:36 pm

አቶ ስደት አንተ ተራ ከንቱ እንደ ስምህ ስደተኛ የሆንክ የማትረባ ፈጡር ነህ በመጀመሪያ ደርጃ የማታውቀዉን ፖለቲካ ዉስጥ ገብተህ አትዘባርቅ ሂድና ሀገርህ ምን እየተሰራ እንዳለ ተረዳ
ህዝቡን ጠይቅ ከቻልክም ትግራይ ሂድ ጠይቅ ያነተ መለስ እኮ በወንድሞችህ ደም ያላገጠ እኩይ ፈጡር ነዉ ቢገባህ አንድ ነገር ቢመጣ እኮ አንተን ሰደተኛዉን አይደለም የናቱን ልጅ ክዶ የሚፈረጥጥ ተባይ ነዉ ከታሪኩ ተማር ግን እንዳንተ ያለ ማፈሪያና ዘረኛ ለማንም አይበጅምና እፈር :lol:
ግን ይግባህ የታሰረ ሁሉ አይማማም በዚያ የገማ የወያኒ ፓርላማ ገብቶ ከመተኛት ህሊናን ሳያቆሽሹ መታሰር ወንድነት ነዉ እስኪ ለመሆኑ ተናገር ያ አማራ ተብየዉ አዲሱ ለገስ ወይም የብአዲን ለማኞች አዲሱ ፓርላማ እንካን ከተከፈተ መለስ ለሱዳን መሪት ክጎንደር ቆርሶ ሲሰጥ ተናገሩ ወይ የት ሂደዉ ነበር እና እንደ እነሱ በፓርላማ ውንበር ላይ እዲተኙ ነበር የፈለግህዉ ወይንስ እንደባዲሚዉ የፓርላማ ተመራጭ ባድሚን ሠጠን ሲሉ ያለ ምንም ተቃዉሞ እጁን እንዳወጣው እንሱም ያዉጡ ነዉ የምትለዉ?
እንዚህ ሰዎች እኮ ቢያንስ ኮሊጅ ተምረዉ የሚገባዉን የምርምር ጽሁፍ ጽፈው እኮ ነዉ ዲግሪአችዉን የወሰዱት እንደን ዶክተር ዮሀንስ ወይም እንደ መለስ እኮ በተልኮ ትምህረት እይደለም እኮ የተመረቁት ግን ይግባህ ኢራስመስ ዩኒቭርሲቲ የትልኮ ትምህረት እንድማይስጥ አጎትህ አለኝ የሚለዉ አንድም የዚህ ኮሊጅ ዲግሪ ነዉ ከፈልግህ በሳይታቸዉ ገብተህ ተመልከት ግን እነ ዶክተር..........ባጠቃላይ ከዚያም በላይ እኮ የዳበረ እዉቀት ያላችዉ የተከበሩ ስዎች ናችዉ እኮ መለስ እኮ ይህን አይፈልግም
ያንተ መለስ እኮ ይሂዉ ከተደበቀ 15 አመት አለፈዉ ራሱን ሸሽቶ ጥላዉን ፈርቶ በታንክና በብረት ተከቦ ያው እንደታሰር ቁጠረዉ ልዩነቱ ምንድነዉ
እንግዲህ ይግባህ ያላማ ሰዉ ይታሰራል ይሞታል
ፈሪና ሊባ ግን እድሚዉን ሙሉ ይደበቃል
አንተ ደሞ እድሚህን ሙሉ ተሰደህ እንደለፈለፍክ ትቀራለህ እንጂ ማንም ከነመፈጠርህ የሚያዉቅህ የለምና አትልፋ ማንዲላም ታስሮ ትፈትቷል!
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby እንድሪያስ » Thu Jan 19, 2006 11:09 pm

ስደት1 አንተ እኮ ሞተሃል :: ቀባሪ ነው የጣኸው ::
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1810
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby የዘመኑ ልሳን » Thu Jan 19, 2006 11:13 pm

ወያኔዎችን እየተከታተልክ መልስ ለመስጠት ባንሞክር ምን አለ::በተለይ እነሱ በሚሳደቡበት ርዕስ:: ወያኔ መዝጋት አይሻልም::ስንት ግዜ ለወያኔ ብችሎች መልስ አንስጥ ተባባልን:: እንደው የኛ ነገር ወደተግባር መቀየር ለምን እንደሚያቅተን አልገባኝም::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby ስደት1 » Sun Jan 22, 2006 6:22 am

ሰለ ኃይማኖት አባቶች በየ ቤተክርስትያኑ የሚሉትን አንዱ እማኝ በዋርካ ስር ካለው ልጨምርላቹ:-

በሀገራችን አንጋፋ ሀይማኖቶች አንዱ የሆነችው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ከቅርብ ሀመታት ወድህ የፖለቲከኞች መጠቀሚያ እየሆነች ትገኛለች ::


በተለይ በተለይ በምድረ አመሪካ የምትገኘው ለዚሁ ተጠቃሽ ትሆናለች :: ታቦት አቁሞ ስለወያነ ኢህአደግ የሚወራበት ቤተ ክርስቲያን በበዛበት አመሪካ አሁንስ ስለ ክርስቶስቶስና ማሪያም ገድል መወራቱ ቀርቶ ወረውና ሰበካው ሁሉ ወያነ አኢሀደግ ሆኖዋል ::

እኛ ድሮ ድሮ ነፍሱን ይማረውና በተክርስቲያን የምናውቀው የሀይማኖት አባት የምናውቀው ክፉውን ያርቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ነበር ትምህርቱ ::

ዛረ ለሰማይ የከበዱ የምንላቸው የአይማኖት አባቶቻችን ስለወያነ ኢህአደግ ሲተርኩልን መጽሀፍ ቅዱስ ሳይሆን የፖለቲካ ድርጅት ስብሰባ ፕሮግራም ሊተረክ የተሰበሰብን ይመስላል ::

የአይማኖት አባት እኛ ስናውቅ ክርስቶስም ሲናገር ባንሰማም መጽሀፉ እንደሚለው
ክፉውን በክፉ አትመልሱ ነው አባቶች ሆይ መጽሀፉ ከጠፋ ፈልጉ ባይ ነኝ ከእናንተ እነ አላውቅም ::
የአይማኖት አባት ሁለ ገለልተኛ ነው መሆን የሚገባው የማይረባ ወገንተኛ ንግግር ከማድረግ ዝም ማለት እግዚሀብሄርም ይወደዋልና ይታሰብበት ::

እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በመላው ሀለም የምትገኙ ብጹህ ተብላችሁ መላውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የምታገለግሉ የአይማኖት አባቶች ::

*** በአገር በት ከሚገኘው ኦርቶዶክስ በተክርስቲያን ጋር ያለባችውን አለመግባባት ለማስወገድ ይቅር ለመባባል ምን አደረጋችሁ

እናንተ ይቅር ሳትባባሉ ለእግዚሀብህእር ሳታድሩ እንደት መላውን ምህመን ይቅር በሉ ይቅር ተባባልሉ ለግዚሀብህእር እደሩ ብላችሁ ልታስተምሩ ትችላላችሁ

ለላው ልታስቡበት የሚገባ በእውነት ኦርቶዶክስን የሚጎዳ
ተግባር ....

ታቦት አቁሞ የአይማኖት አባቱን የሚሰድብ ክርስቲያን ምን አልባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አይማኖት የመጀመሪያው ይሆናል :;
የእምነቱ ተከታዮች በእምነታቸው ላይ የሚደረገውን ሴራ ሊያከሽፉት ይገባል ያለበደዚያ ግን ከምን ግዘውም በላይ እየተበታተነና ወዳልታወቀ አዘቅት ሊወርድ እንደሚችል ሊገነዘቡት ይገባል ባይ ነኝ ::

ኦርቶዶክስን ለቀቅ ህጻናትን ለቀቅ

http://www.cyberethiopia.com/warka3/vie ... hp?t=14496
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ስደት1 » Sun Jan 22, 2006 7:15 am

በቅንጂት ከሚሽከረከሩት የለንደን አንዳንድ ገለሰቦች በቤተክርስታዩኑ ስም ያወጡት መግለጫ ማንነታቸው የሚመሰክር ነው::

http://www.ethioview.com/images/occasio ... cadobe.pdf
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ወዲ ኤረና » Sun Jan 22, 2006 7:59 am

አይ ስደት (ውርደት)
ከመይ አምሐሩን ሕዝቢ ኢትዮጲያን ጸሊኦምኹም ከምዘሎ ይገርም ኢዩ ካብ ዝህቡኻ መልሲ ተረዳእ:: ናይ ካሀዳይ ትርፉ እዚ እዩ::


ስደት1 wrote:በቅንጂት ከሚሽከረከሩት የለንደን አንዳንድ ገለሰቦች በቤተክርስታዩኑ ስም ያወጡት መግለጫ ማንነታቸው የሚመሰክር ነው::

http://www.ethioview.com/images/occasio ... cadobe.pdf
ወዲ ኤረና
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sun Jan 22, 2006 7:00 am

Postby ስደት1 » Sun Jan 22, 2006 8:44 am

ስማዓ ወዲ ኤረና
ኣብዙይ እኮ ናይ ኢትዮጵያዊያን መማያየጢ ዓምዲ ኢዩ:: እንታይ ግበሩና ኢኻ ትብል ቢዚኸድኩሞ ምንቁልባጥ እስካብ ማዓዝ ኢኹም ክትቅፅሉሉ :?: :?: ወይስ ከም ኣቦኻ (ሻዕብያ) ቢዚኸድካዮ ምዝራግ'ዩ:?: :?:

ኣብዙይ ዘይስራሕኻ ታብት ሰርሕ እቶም ፖለቲከኛታት ኮነ ጳጵሳት ከም እዉን ውፅዕት ኤርትራውያን ኣብ ቤት ማእስርቲ በዝይ ፍርድ ንበርካታ ዓመታት ዚሳቐዩ ዘለዉ ንዓዓቶም መፍቲሒ እንተኣለሽካ እንታይ ይመስለካ ዚሓወይ :?: ንሕና ትግራዋዊያን ዚኾና ንማንኛውም ንኹሉ ከመማፃፅኡ ምትእንጋድ ሎሚ እንተይኮና ዚጀመርናዮ ቕድሚ ኣሻሓት ዓመታት ኢዩ:: እናስ ንሕና እንታይ ከምንገብር ንዓና መዓዲ ኣየድልየናን:: ኽቡር ሓወይ ወዲ ኤረና ናይ ገዛኻትኩም ዕዮ ዛዝምሞ ታብኡ ሽዑ ክንሓስበሉ ዙሓወየ::

ወዲ ኤረና wrote:አይ ስደት (ውርደት)
ከመይ አምሐሩን ሕዝቢ ኢትዮጲያን ጸሊኦምኹም ከምዘሎ ይገርም ኢዩ ካብ ዝህቡኻ መልሲ ተረዳእ:: ናይ ካሀዳይ ትርፉ እዚ እዩ::


ስደት1 wrote:በቅንጂት ከሚሽከረከሩት የለንደን አንዳንድ ገለሰቦች በቤተክርስታዩኑ ስም ያወጡት መግለጫ ማንነታቸው የሚመሰክር ነው::

http://www.ethioview.com/images/occasio ... cadobe.pdf
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ስደት1 » Sun Jan 22, 2006 11:24 am

የኃይማኖት አባቶች ከነ ሰለሙን ተካልኝ ወያኔ! ወያኔ :!: እያሉ በአንድ እጃቻው መስቀለ በአንድ እጃቸው መፈክር እና "ስረቅበት" የሚባለው ምልክት እያስታገቡ ሲጮሆ የነበር ምስል ተመልከቱ::

http://video.google.com/videoplay?docid ... q=tewodros
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ወዲ ኤረይ » Mon Jan 23, 2006 1:31 am

ስደት;
ቪዲዮውን ተመለከትን ሳታፍር ጉድህን 'ተመልከቱት' ብለህም መጋበዝህ ይገርማል:: የሚሳየው ምን ያህል የኢትዮጲያ ሕዝብ እንደጠላቹህ ነው:: It was a very successful demostration! ግን የሌባ አይነደረቅ ሆነና የወያኔው ነገር, ይሕን ትእይንተ ሕዝብ (the largest in D.C area in history by any nationals/ foreigns) የሻእቢያ ደጋፊዎች የተሳተፍበት ነው ሲል ለማጥላላት ሞክሮ አልተሳካለትም:: የኢትዮጲያ ሕዝብ ብሶቱን ለመግልጽ የኛን ድጋፍ የሚያስፈልገው አይደለም::

ሌላው ደግሞ: ያገሩን ሕዝብ ጭፍጨፋ ለአለም ለማሳወቅ ሁሉም ዘጋ ቄስ : ዲያቆን : ተማሪ : ገበሬ አይልም ሁሉንም የሚመለከት ጉዳይ ስለሁነ:: ምነው አባ ዶ/ር ዲያብሎስን አልወቀስክ?

መዓልትኹም እናሐጸረት ትመጽእ አላ - ፈጣሪ ናይ ኢድኩም ይሕበኩም አሎ::
ወዲ ኤረይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Sat Jan 21, 2006 6:41 am

Postby ስደት1 » Mon Jan 23, 2006 12:27 pm

ወዲ ኤረይ wrote:ስደት;
ቪዲዮውን ተመለከትን ሳታፍር ጉድህን 'ተመልከቱት' ብለህም መጋበዝህ ይገርማል:: የሚሳየው ምን ያህል የኢትዮጲያ ሕዝብ እንደጠላቹህ ነው:: It was a very successful demostration! ግን የሌባ አይነደረቅ ሆነና የወያኔው ነገር, ይሕን ትእይንተ ሕዝብ (the largest in D.C area in history by any nationals/ foreigns) የሻእቢያ ደጋፊዎች የተሳተፍበት ነው ሲል ለማጥላላት ሞክሮ አልተሳካለትም:: የኢትዮጲያ ሕዝብ ብሶቱን ለመግልጽ የኛን ድጋፍ የሚያስፈልገው አይደለም::

ሌላው ደግሞ: ያገሩን ሕዝብ ጭፍጨፋ ለአለም ለማሳወቅ ሁሉም ዘጋ ቄስ : ዲያቆን : ተማሪ : ገበሬ አይልም ሁሉንም የሚመለከት ጉዳይ ስለሁነ:: ምነው አባ ዶ/ር ዲያብሎስን አልወቀስክ?

መዓልትኹም እናሐጸረት ትመጽእ አላ - ፈጣሪ ናይ ኢድኩም ይሕበኩም አሎ::


3/4 የሻዕብያ አጫፋሪ መሆናቸው አላወክም እንዴ::
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests

cron