ዛሬ ቢኢትዮጵያ የሚካየደው ያለው ፖለቲካ ሁኔታ "የቆጡን ላውረዳ ብላ የብብታዋን ጠለች" የሚባለውን ምሳሌ እንዳስታውስ ነው ያደረገኝ::
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሁሉም በፊት በስነፅሁፉ በጥበቡ በኃይመነቱ በአስተዳደር ብፍትሁ እና በሌሎች ዓለምን እየመረ ነበር:: አሁን ግን በአብዣኛወቹ ከሕዝቡ እንደማይተዋወቁ በጎሪጥ በርቁ ይተያያሉ::
ከመቶ ሃያ ዓመት አካባቢ በኃላ እስከ አሁን ላለው ሁኔታ የተወሰኑ ሰዎች አሁን ላለነው በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ተጠያቆዎች ናቸው:: ያለፈው አልፎ አሁን ያለውን ማለትም ከግንቦት 1997 ምርጫ በኃላ ያለውን ብናይ ራሱ ግን ይበቃል:: ከቻልን የድረውን እንርሳው::
የኢትዮጵያ ፖለቲካ በየቀኑ የሚቀያየረ ወያዣ እና መጨበጫ የሌለው አደገኛ አካየድ ነው:: አሁን የተባለውን ኃላ የሚሰረዝ; በላዩ ሌላ ሰዎ የሚሾምበት; አሁን ደሕና መጣ የተባለ ድርጂት በነጋታው እንደ ጉም የሚበን; አሁን ሰላም ሲባል ጦርነት የሚፈጠርበት; አሁን ራሀብ ጠፋ ሲባል ይህን ያህል ሚልዮን ረሀብተኛ ነው የሚባልበት; ሌላው እርዱን ብሎ ሲለምን ሌላው እትርዱን ብሎ ለሪጂዎች የሚማፀን ለርጂውም የሚያስገርም አሰዳማሚ ነገር; ትናትና ጀግና ተብሎ በአስር ሺዎች ወታደሮች እየመራ በሰከንድ ድል በድል ያደረገ ጀግና በአስር የሚማቅበት; ትናትና ፕሬዝዳንትችን ሁኖው ከዓለምን ሕዝብ አንዳልስተዋወቁን ዛሬ እንደ ተራ ሰው ወድቀው መታየት; ከሕዝብ እና ሀገር ጥቅም ይልቅ የግል ጀብደኝነት እና ጥቅም የሚያበዙ ራስ ወዳደች መሪዎች እስፖርተኞች; ጋዜጠኞች; ዘፋኞች; እና ሌLኦቹም:: ትናትና ጠንካራ ተብሎ ሲገጠምለት እና ሲዜምለት የነበረ ሰው አንዳንደቹማ ይባስ ብሎ እስከ ማንዴል ያክል የሚወዳደር ተደርጎ የነበረ ሰው ዛሬ ላአፈር ያድርግህ ተብሎ የሚረገምበት:: ሌላም ሌላ ለማለት ይቻላል::