እረግ እረግ እረግቅቅቅቅቅቅቅቅ ከመቼ ወዲህ አማራ ጎንደሬ ሆንክ ደግሞ አያ እንግዳ ?
ስማ ንፍጦ መርከቧ ሞልታ መውደቂያ የሌለህ መሆኑ ሲገለጥልህ ነው ጎንደሬ ነኝ የምትለው ?
ጭንቀትና ስጋት ሁለመናህን አደንዝዞት ነገር በቶሎ ትረሳለህ እንጂ የማስታወስ አቅም ኖሮህ ከአመት በፊት "ፍቅር ፎረም" ላይ "ጎንደሬ የት አለ ? የሚል የመወያያ መድረክ ላይ የቀባጠርከውን ብታስታውስ ኖሮ አሁን ደፍረህ ጎንደሬ ነኝ አትልም ነበር :: ምክንያቱም ያኔ አይደለሁም ብለሀልና :: ሁሉም ሰው እንዳንተ በደው አይምሰልህ :: እንዳንተ የናወዘ ሳይሆን ጤነኛና ነገሮችን በአንክሮ ተመልክቶ በቂ ግንዛቤ መያዝ የሚችል ብሎም ቶሎ የማይረሳ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ስለአሉ አትጃጃል :: የሆንክ ጅላጅል ነገር !!
በተረፈ እዚህ በሰው አገር ጉዳይና በማያገባህ ነገር መቀባጠሩን ትተህ የራስህን ጉዳይ ብታስታምም የሚሻልህና የሚያዋጣህ ይመስለኛል ::
የሀማዝ (Hamaz) እና የአልቅሳ ብርጌድ (al-aqsua brigades) ሰለባ ከመሆን የምትድንበትን ዘዴና መንገድ ብታፈላልግ ይሻልሀል :: እንደልብ አቶቡስ መሳፈር የማትችልበትንና በሰላም የምትንቀሳቀስበትን ዘዴና መላ ብታፈላልግ ነው የሚሻልህ :: አይመስልህም ?
የኢትዮጵያ ጉዳይማ የሚመለከተው እኛን አንጂ አንተን ሊሆን ከቶ አይችልም::
ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብለህ የሙሴ ዘመቻ(operation Moses,1984)......የሰለሞን ዘመቻ (Operation Solomon ,1991) እያሉ አሻግረውህ የለም እንዴ ?
በነገራችን ላይ የእስራኤል መንግስት በቅርቡ ፈላሻ ሙራዎችን ነገቭ በረሀ ላይ ለማስፈር እቅድ እንዳወጣ ሰምቻለሁ :: ቁልቋል ስር መኖርህ ነው ::
ሌላው ማለት የምትፈልገውን አቅም ከማጣት በስተቀር ከመቀባጠር እንደማትመለስ እርግጠኛ ነኝ :: ስለዚህ ልጅ ከአለህ የሚል ሰበብ አታብዛ :: ልጅ ገና የለኝም ...ቢኖረኝማ መች እንዳንተ እዚህ አፌን ስከፍት እውል ነበር :: እንዳንተ ኃላፊነት የጎደለኝ የአገርና የህዝብ ሽክም መሰልኩህ ?
በተረፈ ይገርማል የሚሉት ከእኔ ጋር ሳይሆን ከአንተ ጋር ነው የሚመሳሰለው ቅቅቅቅቅቅቅ ልክ እንዳንተ የሚናገረውን በትክክል የማያውቅ የተናገረውን የሚረሳ የአንተ ብጤ ዘብዛባ ስለሆነ ::
ሌላውን ዝባዝንኬህን ባልፈው ይሻላል ::
ENGEDA1967 wrote:ጉ....ድ ነው መቸም የአሁኖቹን ባለስልጣኖች ዩኒቨርስቲ እየገቡ ወጣት የሚጨፈጭፉትን እንዴት ፍርድ እናቁም ያንተአጎት መላኩ ያን ወንበዴ በወገኑ ላይ አሰቃቂ እልቂት ያደረሰውን ከሞት ቅጣት ለማዳን አንዴ እንድርያስ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይገርማልን እየሆንክ ስታላዝን መስማቱ ያሳዝናል የህዝብ ጠላት ፍርድ ማግኘት እንዳለበት እስካሁን እንዴት ሊገባህ እንዳልቻለ ሳስብ ምን ያህል የቱን ያህል የጎንደር ወጣቶች ደምና ስጋ እንደናፍቀህ እገነዘባለሁ
አንተ አለቅላቂ ለመሆኑ አጎትህ /ጌታህ ያን ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ፍርድ እያቆመ ኑርዋል እንዴ አንተ ስታጸዳው ከነበረው ማድ ቤት ነበር እንዴ ፍርድ ቤቱ አለማፈርህ
አንተን የወለደች እናት ይሄን ብጸማ እንዴት እንደምታዝን ባላውቅም ደስተኛ እንደማትሆን እርግጠኛ ነኝ
ደግሞ መላኩ የሞት ቅጣት የተፈረደበት አማራ ስለሆነ ነው ትላለህ እንደልማድህ መቀባጠር ታበዛለህ እንጂ ፍርድ ማለት ይሄ ነው ከወጣቶች ላንቅ ይገፋ የነበረውን አለሎ ብረት አግየ ነበር እሱው ጉሮሮ የምቀረቅርለት ምን ያህል ይሰቃዩ እንደነበር እንዲገባው
ሌላው ደግሞ እናንተን የሚቃወም ሁሉ ትግሬ አይምሰልህ ትግሬ ደግሞ ኢትዮፒያዊ ነው ወንድሞቻችን ናቸው ካንተ ያላነሰ /ቢበሌ እንጂ/ ለሀገራቸው ተቆርቅዋሪ ናቸው ይሄ ትግሬ አማራ ማለት የምታበዛው ያ ደካማነትህ እስካሁንም ስላለቀቀህ ነው እኔ ግን አማራው ጎንደሬ ነኝ
በል እስኪ ለጊዜው ይበቃሀል ሰላም አትበለኝ ብለህ የለ የነዝያ ንጹሀን ደም ወንዝ ሆኖ ጥርግ ያድርግህ አጽማቸው የሌሊት እንግዳ ይሁኑህ
... ሌላም እልህ ነበር ግን ልጆች እንዳሉህ አሳዘኑኝ