የወያኔ ቅጥረኞች ዋርካችንን ......

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ቅጥረኞች ዋርካችንን ......

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 1:50 pm

እባካችሁ የዋርካ አስተዳዳሪዎች ዋርካችንን ሆን ብለው የሚበክሉትን ሰዎች ቆንጠጥ አርጉልን:: አስቀድሜ አመሰግናለሁ::
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Re: የወያኔ ቅጥረኞች ዋርካችንን ......

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 2:11 pm

ዛግሪ wrote:እባካችሁ የዋርካ አስተዳዳሪዎች ዋርካችንን ሆን ብለው የሚበክሉትን ሰዎች ቆንጠጥ አርጉልን:: አስቀድሜ አመሰግናለሁ::
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 2:12 pm

:roll: :roll:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ስደት1 » Sat Feb 11, 2006 2:52 pm

ዛግሪ wrote:እባካችሁ የዋርካ አስተዳዳሪዎች ዋርካችንን ሆን ብለው የሚበክሉትን ሰዎች ቆንጠጥ አርጉልን:: አስቀድሜ አመሰግናለሁ::

የገባህበት ቀን እየውስቲ:-
ዛግሪ
Joined: 17 Dec 2005
Posts: 494
Location: german

ሁለተ ወርም አልሞላህም:: 494 ሽብር እና :roll: :evil: :lol: :!: :arrow: ከነዚህ ውጪ ሌላ ኃሳብ እካ የለህም:: ዋርካ ዋና በካይ ያለው የወቅቱ አንተ ራስህ ሞሆንህ አልገባህም ነብርን :?: :?:
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 3:06 pm

ስደት

ያቀረብኩት አቤቱታ አንተን አይመለከትም:: ምክንያቱም ልክ እኔ ራሴ እንደማደርገው ሁሉ አንተም በፖለቲካ ዙሪያ ነው ሀሳብ የምታንሸራሽረው:: ነገር ግን እንደ ሣምሶን ያሉ ግለሰቦች ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ጉዳይ እያመጡ ሆን ብለው መድረኩን ለመበከል ይፍጨረጨራሉ:: ሁላችንም እንደምናውቀው መድረኩ የፖለቲካ መድረክ ነው:: አይደለም እንዴ?
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ፎንቃው » Sat Feb 11, 2006 4:15 pm

ዛግሪ wrote:ስደት

ያቀረብኩት አቤቱታ አንተን አይመለከትም:: ምክንያቱም ልክ እኔ ራሴ እንደማደርገው ሁሉ አንተም በፖለቲካ ዙሪያ ነው ሀሳብ የምታንሸራሽረው:: ነገር ግን እንደ ሣምሶን ያሉ ግለሰቦች ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ጉዳይ እያመጡ ሆን ብለው መድረኩን ለመበከል ይፍጨረጨራሉ:: ሁላችንም እንደምናውቀው መድረኩ የፖለቲካ መድረክ ነው:: አይደለም እንዴ?

ፖለቲካ ሽብርና አሉባልታ ከሆነ 'የሆነ ጉዳይ' ሳይሻል ይቀር ይሆን?!!!!
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 4:21 pm

ፎንቃው wrote:
ዛግሪ wrote:ስደት

ያቀረብኩት አቤቱታ አንተን አይመለከትም:: ምክንያቱም ልክ እኔ ራሴ እንደማደርገው ሁሉ አንተም በፖለቲካ ዙሪያ ነው ሀሳብ የምታንሸራሽረው:: ነገር ግን እንደ ሣምሶን ያሉ ግለሰቦች ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ጉዳይ እያመጡ ሆን ብለው መድረኩን ለመበከል ይፍጨረጨራሉ:: ሁላችንም እንደምናውቀው መድረኩ የፖለቲካ መድረክ ነው:: አይደለም እንዴ?

ፖለቲካ ሽብርና አሉባልታ ከሆነ 'የሆነ ጉዳይ' ሳይሻል ይቀር ይሆን?!!!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ስደት1 » Sat Feb 11, 2006 4:21 pm

ዛግሪ wrote:ስደት

ያቀረብኩት አቤቱታ አንተን አይመለከትም:: ምክንያቱም ልክ እኔ ራሴ እንደማደርገው ሁሉ አንተም በፖለቲካ ዙሪያ ነው ሀሳብ የምታንሸራሽረው:: ነገር ግን እንደ ሣምሶን ያሉ ግለሰቦች ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ጉዳይ እያመጡ ሆን ብለው መድረኩን ለመበከል ይፍጨረጨራሉ:: ሁላችንም እንደምናውቀው መድረኩ የፖለቲካ መድረክ ነው:: አይደለም እንዴ?

ይቅርታ::

ሰላማዊ ለሆነ መልስ ፅሁፍ ግን ያለኝ አክብሮት መግለፅ እወዳለሁኝ::
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby አክየ » Sat Feb 11, 2006 7:47 pm

ዛግሪ አንድ ነገር አይቸብሀለሁ እርሱም ምንድን ነው አንድ ርዕስ ትከፍትና ከዚያ በሗላ ሶስት አራት ጊዜ በተከታታይ :arrow: ትጠቀማለህ ለዚህ አንድ ገጽ መክፈት ምን ያስፈልጋል????????? አሁን ለምሳሌ ከላይ የጻፍከውን ከታች እርሱን ራሱን quote አድርገህ ደገምከው ምንድን ነው ትርጉሙ ለመልዕክት ከሆነ አንዱ አይበቃም እንዴ ወይስ ደጉን ልትደርስበት ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 9:09 pm

አክየ
:lol: :lol: :lol: ምነ ባታስቀኝ :lol: :lol: ልጁን የዳረ ግስላ መስያለሁ ዛሬ :lol: :lol:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Sun Feb 12, 2006 5:04 pm

:arrow:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests