መደመጥ ያለበት--->አዳምጡና ጥርጣሬዎን ያስወግዱ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መደመጥ ያለበት--->አዳምጡና ጥርጣሬዎን ያስወግዱ

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 11:14 pm

ከ 35ኛ ደቂቃ ጀምሮ ያዳምጡት::
http://64.191.55.200/radio/february/110206.ram
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Sun Feb 12, 2006 8:30 pm

:roll:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby Fesame » Sun Feb 12, 2006 9:22 pm

ምንድን ነው ? ለምንድን ነው የምናዳምጠው ? ምን የያዘው ቁምነገር አለው ?
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Feb 12, 2006 9:25 pm

ዛግሪ እናመሰግናለን አሁን እያዳመጥኩት ነው::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby Fesame » Sun Feb 12, 2006 9:29 pm

እኮ ምንድን ነው ? አይገለጸልንም .? መልኩት ?

በአጭሩ እንዲህ እንዲህ ይላል ብሎ የሚተነፍስ ጠፋ ?
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Postby ዛግሪ » Sun Feb 12, 2006 9:37 pm

ስለ ጎረምሳው ሰላይ እውነተኛ ታሪክ የሚተርክ ጥሩ ዘገባ ነው ወዳጄ Fesame.
Fesame wrote:እኮ ምንድን ነው ? አይገለጸልንም .? መልኩት ?

በአጭሩ እንዲህ እንዲህ ይላል ብሎ የሚተነፍስ ጠፋ ?
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby Fesame » Sun Feb 12, 2006 10:03 pm

እነማን ናቸው አድራሻቸው አይታወቅም :?: በየትኛው ሀገር የሚገኝ የራዲዮ ጣቢያ ነው :?: ዊብ ሳይትስ አላቸው ወይ :?: የሚያወሩትን ከየት አገኙት ማስረጃቸው ምንድን ነው :?:
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Postby የዘመኑ ልሳን » Sun Feb 12, 2006 10:09 pm

ለምን ከማውራት ማዳመጥን አታስቀድምም:: ሬድዮውን ስታዳምጥ እነማን አንደሆኑ Web Site አድራሻቸውን እና ሌላ ስለነሱ ማወቅ የምትፈልገውን ይነግሩሀል::ዛርሪ ያዳምጥ ምንም ማስረጃ አጽጠው::
Fesame wrote:እነማን ናቸው አድራሻቸው አይታወቅም :?: በየትኛው ሀገር የሚገኝ የራዲዮ ጣቢያ ነው :?: ዊብ ሳይትስ አላቸው ወይ :?: የሚያወሩትን ከየት አገኙት ማስረጃቸው ምንድን ነው :?:
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Postby ዛግሪ » Sun Feb 12, 2006 10:14 pm

የዙ
እንዳከው ምንም መረጃ አልሰጠውም:: ከፈለገ ማዳመጥና ማወቅ የራሱ ምርጫ ነው::
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby Fesame » Sun Feb 12, 2006 10:19 pm

ትርኪምርኪ አላዳምጥም :!: ተራ ወሬ በጭራሽ አላዳምጥም :!: እነማን ናቸው? ዝም ብሎ ማንም ጆሮዪ መቀለጃ አያደርገውም :!:

የማዳምጠው ራዲዮ ፍሬ ነገር የሚገኝበት ከሆነ ነው አልያ አለማደመጡን እመርጣለሁ................

ለወሬ ወሬ ራዲዪ ፍኖተ ና የዲሲ ራዲዪዎች ይበቁኛል! ፍሬ ካለው ጆሮዪን እሰጣለሁ በተረፈ አሉባልታ ቻቻታ በቃኝ! እናተው እዛ ተግማሙበት እኔ አይነካካኝም ተግባባን
Fesame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Fri Sep 03, 2004 11:15 pm
Location: united states

Postby ዛግሪ » Sun Feb 12, 2006 10:33 pm

Fesame
ሳታዳምጥ እንዴት ነው መተቸት የምትችለው?? አይ ያንተ ነገር! ልክ ልጁን እንደዳረ ጉማሬ በቀላሉ ማኩረፍ ያለብህ አይመስለኝም::

Fesame wrote:ትርኪምርኪ አላዳምጥም :!: ተራ ወሬ በጭራሽ አላዳምጥም :!: እነማን ናቸው? ዝም ብሎ ማንም ጆሮዪ መቀለጃ አያደርገውም :!:

የማዳምጠው ራዲዮ ፍሬ ነገር የሚገኝበት ከሆነ ነው አልያ አለማደመጡን እመርጣለሁ................

ለወሬ ወሬ ራዲዪ ፍኖተ ና የዲሲ ራዲዪዎች ይበቁኛል! ፍሬ ካለው ጆሮዪን እሰጣለሁ በተረፈ አሉባልታ ቻቻታ በቃኝ! እናተው እዛ ተግማሙበት እኔ አይነካካኝም ተግባባን
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ወዲ ኤረይ » Mon Feb 13, 2006 2:55 am

ፈሳሜ,
የሬዲዮ ወያኔ ድምጽ ነው ቢሉህ ግን ጆሮህን እንደ ጃንጥላ ከፍተህ ባዳመጥክ ነበር::
ወዲ ኤረይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Sat Jan 21, 2006 6:41 am

Postby Aneferaw » Mon Feb 13, 2006 3:30 am

እኔ በበኩሌ ሰማሁት::
ሆኖም ግን በጥሩ የልብ ወለድ ድርሰት ችሎታው ፀሀፊውን አደንቀዋለሁ ታሪኩ ግን አሉባልታ ነው:: የሚያሳዝነው ግን ትንሳኤ ሬዲዮ ማንኛውንም ተራ ውሸት ለማስተናገድ እንዴት እንደቻሉ አልገባኝም:: ይህ የሚያሳየው; በቂና ታማኝ የሆነ የዜና ምንጭ እጥረት እንዳለ ወይንም ደግሞ ሆን ተብሎ የድርጅት ሽርኩቻን ለማስተናገድ የተውተበተ የአሉባልታ ድሪቶ መኖሩን ነው::
Aneferaw
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 85
Joined: Wed Dec 28, 2005 5:48 pm

Postby ካችሳው » Mon Feb 13, 2006 5:24 am

Fesame wrote:ትርኪምርኪ አላዳምጥም :!: ተራ ወሬ በጭራሽ አላዳምጥም :!: እነማን ናቸው? ዝም ብሎ ማንም ጆሮዪ መቀለጃ አያደርገውም :!:

የማዳምጠው ራዲዮ ፍሬ ነገር የሚገኝበት ከሆነ ነው አልያ አለማደመጡን እመርጣለሁ................

ለወሬ ወሬ ራዲዪ ፍኖተ ና የዲሲ ራዲዪዎች ይበቁኛል! ፍሬ ካለው ጆሮዪን እሰጣለሁ በተረፈ አሉባልታ ቻቻታ በቃኝ! እናተው እዛ ተግማሙበት እኔ አይነካካኝም ተግባባንFesame

ሀገር ፍቅር ሬዲዮ ይባላል - እዚህ ላይ ታገኘዋለህ
Hager Fikir Radio Live (3-9PM EST) Every Sunday

አሁንስ ረካህ???
Use soft words and hard arguments.
English Proverb
ካችሳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 142
Joined: Fri Jul 15, 2005 11:03 pm

Postby ካችሳው » Mon Feb 13, 2006 5:25 am

ይቅርታ ትክክለኛው ሊንክ
http://www.aigaforum.com/
ነው
Use soft words and hard arguments.
English Proverb
ካችሳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 142
Joined: Fri Jul 15, 2005 11:03 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests