ታዘብኩት ገርምሜው የብሌርን ዉሻ!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ታዘብኩት ገርምሜው የብሌርን ዉሻ!!

Postby moa » Mon Feb 13, 2006 5:31 pm

አቤት ውርደት! አቤት ቅሌት! ቦቢን አያችሁት!"ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ"
የውሻ ነገር ጌታውን ብቻ ነው የሚፈራውም፤የሚያከብረውም!
አዘንኩ፤ተበሳጨሁም ከፊት ለፊቱ ለምትውለበለበው ባንዲራችን! ወድቃ የተነሳችው ባንዲራችን ድሮ ክብር ነበራት!እነኝህ ዉሾች ከመጡ ወዲህ ግን መሃልዋ ላይ የሠይጣን ምልክት ዶለውባት ሃገሪቷንም ቀትረ ቀላል አደረጉዋት።

ታሪክን ወደኌላ ተመለከትኩ! ዜጎችዋ ያለቪዛ በማንኛውም ሃገር ደረታቸውን ነፍተው የሚዘዋወሩባት ኢትዮጵያ በአይነ ህሊናዬ ታየችኝ፡
ገናናው ንጉሳችን አሜርካንን ሲጎበኙ እነጆን ኤፍ ኬኔዲ የት ድረስ ሄደው የክብር አቀባበል እንዳደረጉላቸው የተቀመጠ መጽሃፌን አገላብጬ አየሁኝ!

ቦቢን፤ሳይማ አፈርኩ! ጭራሽ ያን ወላድ አስወራጅ ዩፎ መልኩን ቅጭም አድርጎ ሳየው ቁርጥ የፈረንጅ ውሻ!ጉጭማ፤ጉጩ! ለጌታው ጭራውን ሲቆላ! ታዛዥ ሆኖ መልእክት ሲቀበል እጆቹን አጣምሮ! አይ ቦቢ!

እኛ ሀገር ከፉን ችላ፤ ሰው ናቂ፤ ሽማግሌ ዘርጣጭ፤ ሀገር አዋራጅ!ለፈረንጅ ጭራ ቆይ! ጌታህ ሲገላምጥህ አቤት ፊትህ እሱን ማየት ተስኖህ ጉንጭህን ደግፈህ መሬት መሬት! ካንተስ የላይኛው ቤት ሰውዬ ይሻላል ፈረንጆች ሀገሩ ሲመጡ ዞር በሉ ያለው! አዋረድከን! የኢትዮጵያ ፓርላማ ቢሆንማ ፈረንጅ አያስፈታችሁ፤አበሻ፦፦፦ ትል ነበር
እዚህ ምን አልክ? መሬት መሬት፤ ወዲ ዉሻ እንዳልልህ ወላጆችህ ምነ አጠፉ! ኤጭ! ለሱስ አደለም ወዲ ምናምን ያላልኩህ የተቀመጥክበት ወንበር የቴዎድሮስ፤የ ዮሃንስ፤የምየ ምኒልክ፤ የአጼ ኃይለስላሴ በመሆኑ እንጂ!
ለማንኛውም ከብዙ ቃላት ፎቶዎቹና ፊልሙ ብዙ ስለሚናገሩ ወገኖች ፊልሙን""ደብተራው ላይ"" ሄዳችሁ እዩና የራሳችሁን ጨምሩበት።

እህታችን ሴይ .ኖ የፔቲሽኑ ውጤት የጉጩማውን ምንነት ስላጋለጠው በርቺ የዋርካዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ነሽ አንቺ!
እነ አያ ከበሮ እንግዲህ ለቅሶ ተቀመጡ አያችሁት ይህን መሪያችሁን!የዲፕሎማቲክ ቃና አልገባውም ነው ያለው ብሌር!
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests