ማንም መሳተፍ ይችላል;; እድሜ ጾታ አይለይም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ማንም መሳተፍ ይችላል;; እድሜ ጾታ አይለይም

Postby nebsie » Fri Feb 24, 2006 10:37 pm

ከሀገራችን አባባሎች ትርጉም ያላቸው ግን በደንብ ሲስተዋሉ ትርጉማቸው ጥያቄ ዉስጥ የሚገባ;; እናንተም መጨመር ትችላላቹ;; ታድያ ከነምሳሌ መሆን አለበት;;

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!!!

አንበሳ በድር ቢታሰር ኖሮ ስድስት ኪሎ በብረት ባልተጠረቀመበት

ነገሩን ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም!!!

ጩቤ ድብን አድርጎ ይጎዳል እንደውም ይገላል;; ለምሳሌ ለመጥቀስ ያህል ወንጀል ነክ ዜናዎችን ማንበብ ወይም ማዳመት;; ፖሊስና ህብረተሰብ የሚባሉ ፕሮግራሞችን ሁሉ አስጀምርዋል;;
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby sleepless girl » Sat Feb 25, 2006 5:53 am

"ፍቅር ካለ ሰባት ቂጣ( እንጀራ) ለባልና ሚስት ይበቃል " :lol: :lol:

እስኪ አሁን 7 ቂጣ ለሁለት ሰው.........ምን ሊያደርጉት ነው:: ልጆች ጨምሮ ሰራተኛ...ዘበኛ አብልቶ ለውሻና ድመት ይተርፋል እኮ
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby ኤሚር ኣልኢስላ » Sat Feb 25, 2006 6:54 am

መጀመርያ ስሊፕለስ ገርልን ቆቤን አንስቼ እስኪ ሰላም ልበል! ታርቀን እነደሚሆን ተስፋ በማድረግ እኔም ያቅሜን ያህያል እንደሚከተለው ልሞክር::

- የሴትና የእንስራ ትንሽ የለውም::
ይህ በጣም ትልቅ ውሸት ነው:: ለምን ውሸት ነው እንዳልኩኝ መናገሩ የሚፈቀድልኝ ግን አልመስለኝም::
- የሴት ልብ የሚገኘው በንትንዋ ገብተህ ነው:;
ኦፕስ!.. ይች እንኳ እውነት ሳትሆን አትቀርም::
አመሰግናለው!
ወንድማቹ
ኤሚር.
call me what you may,but I truly love these three women. We may be four,but we are one harmonious familiy who happen to have chosen to live in a heavenly bliss.
ኤሚር ኣልኢስላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 160
Joined: Mon Jan 30, 2006 8:12 am
Location: Medina

Postby sleepless girl » Sat Feb 25, 2006 7:20 am

ኤሚር ያ መላጣህን የሚሸፍነውን ቆብህን አውልቀህ ሰላም በማለትህ...........የፈለከውን ብትናገረኝ አልቀየምህም::ቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol:
እስኪ ውሽት ነው ያልክበትን አብራራ:: " በንትንዋ" ገብተህ ያልከውም ......አልገባኝም:: ቂቂቂቂቂ በጣም ታስቃለህ
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby ኤሚር ኣልኢስላ » Sat Feb 25, 2006 8:14 am

Hi sleepless girl,
እኔ ወንድምሽ ያልሆንኩትን ነኝ አልልሽም:: ፈጽሞ መላጣ ምናምን ያልሆንኩኝ- ጎፈሬ እስከ ግምባር-መሆኔን እወቂልኝ::
^^^ "የሴት ትንሽ የላትም" ሲሉ እኮ- ምን መሰለሽ ቆንጂዬ- የ'honeypot'ዋ እርዝመትና ስፋት ማለታቸውን ነው:: አብዛኛቹ ሴቶች ከተወሰነ ቁጥር በላይ ስትሆንባቸው " ouch; no more pleazzzzzzzzz! እንደሚሉ ብስማማበትም, የተከልክላት ባርዛፍን ሁሉ ውጣ-burying the bone upto the balls kindda- ዳይ ግፋ የምትል ብዙ አውሬ የሆነች ሄዋን እንዳለችም አቃለሁ:: ለምሳለ እዚህ እንክዋ አሁን ከሶስቱ ላሞቼ አንድዋ( ግሪካዊትዋ)-ግን እንዳትሰማን ኡሽሽሽሽሽሽሽ!- እንደዛው ኣይነት የሴት(የሴክስም) አውሬ ናት::
ከአክብሮት ጋር,
ወዳጅሽ, ኤሚር::
call me what you may,but I truly love these three women. We may be four,but we are one harmonious familiy who happen to have chosen to live in a heavenly bliss.
ኤሚር ኣልኢስላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 160
Joined: Mon Jan 30, 2006 8:12 am
Location: Medina

Postby ኤሚር ኣልኢስላ » Sat Feb 25, 2006 8:55 am

Sorry ma sleepless gal! I gather that I had forgotten to answer your second question.
^^ In short, what they mean is, "if a guy wants to touch his gal`s loving heart, first and foremost,he should rim her honeypot with his wand;and then, quietly, he may ask her what she feels about him."
^^This is infact very true. This should be, to the best of my knowledge/ modest experience, the only time,as it is the best one, when, a guy who is not sure about his girl`s love towards him, should ask her if he is being loved.
sincerely yours,
Emir
call me what you may,but I truly love these three women. We may be four,but we are one harmonious familiy who happen to have chosen to live in a heavenly bliss.
ኤሚር ኣልኢስላ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 160
Joined: Mon Jan 30, 2006 8:12 am
Location: Medina

Postby sleepless girl » Mon Feb 27, 2006 3:44 am

ቂቂቂቂቂቂ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ኤሚር በደንብ አድርገህ ነው ያብራራህልኝ......ጎንበስ ብዬ ሳላመሰግንህ አላልፍም::
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby sleepless girl » Mon Feb 27, 2006 4:04 am

ሌላው የሚገርመኝ አባባል ደግሞ....

" ነገር ነው እንጅ መጠጥ አያሰክርም": :roll: :shock:

እንዴት አድርጎ ነው መጠጥ የማያሰክረው;; እስኪ አስቡት:: የማያሰክር ቢሆንማ ኖሮማ ' ሰካራም" የሚል ስድብም አይመጣም........ምላስ ተሳስሮ....መወለጋገድ አይኖርም.....ነበር!
Nothing is impossible!!
sleepless girl
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1510
Joined: Sun Feb 19, 2006 3:56 am
Location: near u!

Postby ሰለሞን2020 » Mon Feb 27, 2006 11:51 am

እኔም አንድ የማልስማማበትን አባባል ልናገር

ቂንጥር ሲቆም ከቁላ ይብሳል
አሁን በኔሞት እስቲ ቂንጥር የፈለገ ቢቆም ከየት መጥቶ ቁላ ላይ ይደርሳል?
ሰለሞን2020
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Thu Apr 14, 2005 2:51 pm
Location: ethiopia

Postby nebsie » Tue Feb 28, 2006 3:59 am

የሚቻላችሁን አዋጡ;; ለዛሬ ይሄንን ብያለው;;

የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም!!

እስኪ ቅበጥ እና ዘለህ የሚበር መኪና ውስጥ ግባ ወይም ቅበጥ እና በከፍተኛ ሁኔታ የሚነድ እሳት ዉስጥ ግባ እና ሞት እንደማይገኝ መሞከር ነው
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby Debzi » Tue Feb 28, 2006 4:24 am

አምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ነው ላምሳ ሰው ጌጡ ነው::

ሎሚ እንደ ጌጥ እሚያዝበት ቦታ አለ? እኔ አይቼ አላውቅም::
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ደጉ » Tue Feb 28, 2006 10:28 am

Debzi wrote:አምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ነው ላምሳ ሰው ጌጡ ነው::

ሎሚ እንደ ጌጥ እሚያዝበት ቦታ አለ? እኔ አይቼ አላውቅም::


...... አቤት ስንት ሰው የአማርኛ ምሳሌ ደካማ እንደሆነ ብቻ ነው የተረዳሁት ... ስለዚህም ይመስለኛል ብዙ ጊዜ ሰው እሚለውን ለመረዳት ችግር እሚገጥመን...:-( አሁን ይሄ ተረት ማለት ይሄ ነው ለማለት ሳይሆን እነዚህ ተረትና ምሳሌዎች የራሳቸው ምክንያት እና እውነተኝነት አላቸው ...ስለ ቅኔ እና ምሳሌ ትንሽ እንዳውቅ ይረዱኝ የነበሩት የሰፈራችን ቄስ መርአዊ እድሜያቸውን ያርዝመውና አባብሎችን ከህይወት ጋር እያያዝኩ አላማዬ ጋ እንድደርስ ይመክሩኝ ነበር ... ይሄ ማለት እንዴት ከማለት ትንሽ ጭንቅላትን አሰርቶ ለምን እንዲህ ሊሉ ቻሉ ብሎ ማሰቡ ይሻላል ...አይንን ጨፍኖ ይሄ አይሆንም እንዴት ሊሆን ይችላል ከማለት:: እዚህ አገር እንደዚህ አይነት አባባሎችን ለምን እንደተባሉ ከታሪክ ጋር እያያዙ ያቀርባሉ ..አባብሎች እኛ አገር ብቻ የተለመዱ አይደሉም ...ሁሉም እንደየ ባህሉ የየራሱ አለው..ለዛም በቂ ምክንያት አለው ... ይሄን ሁሉ ያልኩት የዴቢዚ አባባል በጣም ስላናደደኝ ነው...;-)
ሎሚ ለሽታ በእጅ ይያዛል ...እኔ አዲስ ወይ ሌላ ቦታ እያለሁ አዙዋሪ ይዞ ከመጣ እንዲሁ እገዛዋለሁ ..ሎሚ ማሸቱን እወዳለሁ...ያም ልምድ ሌላ ...ለማሸት ረድቶኛል ...ያችን ሎሚ መጨረሻ ላይ በሻይ እጠጣታለሁ ...ቆንጆውን ጥርሴን አጸዳባታለሁ :-) ሎሚ ለሴት ልጅ ለፍቅር መግለጫ መስጠት ድሮ ባህላችን ነበር ..(ሎሚ ጣልባት በደረትዋ);-) ..አንቺዬ ሎሚ ነሽ ወይ ልሸኝሽ ወይ...;-) ሌላም መጥቀስ ይቻላል....አሁንም በሰሜን ልክ ፈረንጆቹ አበባ እንደሚሰጡት ለሴት ልጅ ይሰጣል ...እኔም ብሆን አበባ ከምሰጥ ሎሚ መስጠትን እመርጣለሁ...አበባው ለአይን እና ላፍንጫ ብቻ ነው (ለጊዜው) ሎሚውን ግን አይንና አፍንጫን ጨምሮ መምጠጥ እና ቆዳንም ብዙ ጊዜ ሴቶች እግራቸውን ሲያሹበት አይቻለሁ ለነደዚህ አይነት ነገሮች ይጠቅማል ...ይሄ እንግዲህ ዴብዚ ሎሚ እንደጌጥ ሲያዝ አይቼ አላውቅም ስላልችው ነው .... አባባሉን ለማወቅ ግን 1 ሎሚና 50 ሎሚ ይዞ መሞከር ነው....;-) ወይም አንድ ደህና መጽህፍ እና 50 ተመሳሳይ መጽህፍ ይዞም መሞከር ይቻላል...ቁም ነገሩ አባባሉን በተለያየ መልኩ ማየቱ ነው....ሎሚን በሎሚ ብቻ ካየነው ግን ከአባባሎቹ በ100 ማይሎች ርቀት ላይ ነን ያለነው ማለት ነው...:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4414
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ክሪስታል » Tue Feb 28, 2006 10:50 am

Debzi wrote:አምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸክሙ ነው ላምሳ ሰው ጌጡ ነው::

ሎሚ እንደ ጌጥ እሚያዝበት ቦታ አለ? እኔ አይቼ አላውቅም::...

ይህ ተረት remix ተደርጓል አሉ ....... በጉራጌዎች ነው ታዲያ - here is how it goes:

ሃምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ጌጡ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ሸክሙ ነው!

ዘንድሮ ሎሚ ሲሸጥ ብዙ ስለሚያስገኝ ነው ይባላል ...... እሳት ሆኗል አሉ የሎሚ ገበያ::..
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby Debzi » Wed Mar 01, 2006 1:25 am

ደጉ wrote: የዴቢዚ አባባል በጣም ስላናደደኝ ነው...;-)
ሎሚ ለሽታ በእጅ ይያዛል ......ሎሚ ማሸቱን እወዳለሁ...ያም ልምድ ሌላ ...ለማሸት ረድቶኛል ...ያችን ሎሚ መጨረሻ ላይ በሻይ እጠጣታለሁ ...ቆንጆውን ጥርሴን አጸዳባታለሁ :-)


እሺ እሺ! ገባኝ:: ተሳስቼ ነበር:: ባጠቃላይ በሎሚ የመጣ ባይንህ መጣ ማለት ነው በለኛ ደጉ!!

ሆኖም ግን - አንተም ክሪስታልም አባባል አላዋጣችሁም እኔን ከማረም ሌላ:: ቶሎ ይዛችሁ ከተፍ!!

++++++++

ያህያ ማእረግ አልጋ ሲሏት መሬት; መሬት ሲሏት አመድ!!

አሁን ማነው አህያን አልጋ ላይ ተኚ ብሎ እሚጋብዝ??
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby nebsie » Wed Mar 01, 2006 3:24 am

ደብዚ

ይሔኛው በጣም ያስቃል ስለአህያ የጻፍከው;; እናመሰግናለን ወንድማችን የረሳነውን ስላስታወስከን;; ይልመድብህ
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests

cron