አገባው

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ማርያማዊት1 » Tue Sep 12, 2006 7:15 am

ወንድም

ፍቅር ማለት እንደህ ነው እንደ? የአንተ ፍቅር ሳይሆን ሚስት መግዛት ነው:: አሜሪካ ስለሆንክና ገንዘብ ስላለህ ተንደርድረህ ወደኢትዮጵያ ሄደህ....በአጭር ጊዜ ውስጥ ምንም የማታውቀውን ልጅ በገንዘብ ወይም በተስፋ ገዝተህ አገባህ

ልንገርህ? እንደት አፈቀረችኝ ትላለህ? ልትልህ ትችላለች ግን የእውነት ይመስልሀል?

ፈጣሪን የምለው አገሬ ከድህነት ወጥታ ኢትዮጵያውያን እህቶቸ እንድህ አሜሪካ እና አውሮፓ ስለኖረ ብቻ ለማንም ቆርፋዳ ሽማግሌና ገገማ ሚስት መሆናቸው እንድቀር ነው
ማርያማዊት1
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 26
Joined: Tue Aug 22, 2006 12:16 pm

Postby ጫኝ » Tue Sep 12, 2006 9:51 am

ማርያማዊት1 wrote:ወንድም

ፍቅር ማለት እንደህ ነው እንደ? የአንተ ፍቅር ሳይሆን ሚስት መግዛት ነው:: አሜሪካ ስለሆንክና ገንዘብ ስላለህ ተንደርድረህ ወደኢትዮጵያ ሄደህ....በአጭር ጊዜ ውስጥ ምንም የማታውቀውን ልጅ በገንዘብ ወይም በተስፋ ገዝተህ አገባህ

ልንገርህ? እንደት አፈቀረችኝ ትላለህ? ልትልህ ትችላለች ግን የእውነት ይመስልሀል?

ፈጣሪን የምለው አገሬ ከድህነት ወጥታ ኢትዮጵያውያን እህቶቸ እንድህ አሜሪካ እና አውሮፓ ስለኖረ ብቻ ለማንም ቆርፋዳ ሽማግሌና ገገማ ሚስት መሆናቸው እንድቀር ነው


እናትበዳ አንተ ጌይ
ማናባህ የሴት ተቆርቋሪ አረገህእሳ?
አርፈህ ቂጥህን እንዳማረብህ አትበዳም?
ሉጢ ሆነህ በስነልቦና ላሽቀህ ራሴን ልግደል
ብለህ ስትናዘዝ ውለህ አሁን ዘለክ
የቂጥህን ቂንጥር ታወዛውዛለህ እዚክ

ዋ!
ጫኝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Wed Aug 23, 2006 7:26 pm

Postby ዲያና » Tue Sep 12, 2006 6:07 pm

ወንድም: እጅግ በጣም ጣፋጭ የሆነ ታሪክህን ስከታተል ቆይቻለሁ:: እስካሁን ድረስ አስተያየት ያልሰጠሁት እስከምትጨርስ ድረስ እየጠበቅኩ ነበር:: አተራረክህ ማራኪ ሲሆን ጥቂት ግድፈቶችን ለመጠቆም እወዳለሁ::
ከልጅቷ ጋር የተነጋገርካቸው ነገሮች ረዘም ያሉ አረፍተ ነገሮች አሉበት:: ሌላ ደግሞ ታሪኩ በቀጥታ የምንጠብቀውን መጨረሻ ነው ያሳየን:: ርዕሱን ብትቀይረውና አጨራረሱን ያልጠበቅነው ብታደርገው ለምሳሌ ቅድስት የምትባል ልጅ እንደደወለችው አይነት አፍራሽና አጠራጣሪ ነገር በታሪኩ ውስጥ ብታስገባ መልካም ይሆን ነበር::

እደግ ተመንደግ በርታ!
አክባሪህ
ዲያና
Pray for Oneness!!!
ዲያና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Tue Mar 09, 2004 2:25 am

Postby ቅራሪ » Tue Sep 12, 2006 6:11 pm

ወንድም እንኮአን ደስ አለህ ታሪኩ እሚያጉዋጉዋ ነበር መጨረሻውም ያማረ መሆኑ በጣም ደስ ይላል ሳታስደግፈን ስለጨረስክልን ከልብ እናመሰግንሀለን

ማራማዊትን አትስማ ሞት ያማረው ስለሆነ እዛው በለው ጦጣ ነገር ነው አይጥ እስቲ አንተም እንደሰው ለማግባት ምናምን አስብ ጦጣ

ቅራሪ
ቅራሪ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed May 10, 2006 4:42 am
Location: adiss abeba

Postby ፍትፍቱ » Tue Sep 12, 2006 10:59 pm

ዋው!! አንብቤ ጨርኩት:: እንደገና ደገምኩት:: እንደገና ወደድኩት:: በጣም ቆንጆ አተራረክ::

ታሪክህ ከውጪ ገር ሄደው ሚስት ሊያገቡ ከሚሄዱት ገለሰቦች የተልየ አይደልም:: ብዙዎቹ ሄድው የሚውድቱን ,ባይወደዱም ቢወደዱም, ሚስት ወይም ባል አግብተው ይመጣሉ, ያንተም ታሪክ በባህሪው ክአብዛኛው የተለየ አይደልም.:: አንተ የምትወዳትን አገኝህ; ሚስትህም እንደአፍዋ ብቻ ስይሆን ከልብዋ, አሜሪካም ለመሄድ ሳይሆን ካንተ ጋር ለመኖር; ለገንዘብም ስይሆን ያንተ ለዘላለም ፍቅር አስባ ጥያቄህን እደተቀበልች ተስፋ አደረጋለው::
ወደ ሰነ ጽሁፉ ትንሽ መለስ ስል የእውንተኛ ታሪክ ባይሆን ኖር ማለት ልብወለድ ቢሆን እንደ አጀማመርህ ረጅምና አጉዋጊ ታርክ መጻፍ የምትችል ተመስላለህ:: አሁን ግን እውንተኛ የሆኑ ሀቆች ታሪኩ እንዳይስፋፋ ገድበውታል ቤዪ አስባለው
ለምሳሌ.....ብና ቤት ያገኘሀት ልጅ በአስተሳሰብ በጣም የተግባችሁ ትመስሉ ነበር::ቀልዱዋ ውበት ያለው ነው::
ሰለ ሰዋች ባህሪ እና ሰለ ሕይወት በጠቅላላው ጥሩ ግንዛቤ አላት:: እኔ በሀሳቤ ለስዋ ልጅ ላለህ ግኑኝነት እድል ስተህ ብዙ ረጅም የሆነ ታሪክ ይፈጠራል ብዪ አስቤ ነበር::(ቅቅቅቅ....እኔ የስዋን ልጅ ባህሪ ወደድኩት እኔ ስሄድ እሱዋን ነው የማገባው .. እንክዋን ተውክልኝ...ቅቅ)
ልንገርህ የምፈልገው ነገር ስትጸፍ ያምርብሀል....ጻፍ ጻፍ
ፍትፍቱ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 36
Joined: Fri Apr 29, 2005 11:45 am
Location: western sahara

Re: አገባው

Postby ኢትዮማን » Tue Sep 12, 2006 11:24 pm

ለወንድም ተብየው

I just read I could say your fiction or tale story. I don't really consider it as a true love story. I eventually realized that you were only concerned being single

Look at this sentence
ወንድም wrote: እኔ ወንዱ እንዴት እንዴት ሚስት አጣለው ብየ ሳስብ ሳስብ የዛሬ ዘጠኝ ወር ገደማ አገር ቤት ሄጄ እያለው የጎረቤታችን ልጅ ተግባቢዋ ትዝ አለችኝ


As I can see you only desperate to have a wife not a love. Do you really love this girl. How come she just come into your mind and decided to get merried with her.

It looks you only need a wife regardless of love and strong attachment. You tried hard to get some one here in USA but you couldn't and then you went to Addis because you have no opition. How come your current 'wife' become the last opition for you to consider for merriage. I thought she is your neighborhood and you have got a chance to know her even before coming to America.

As we all say 'ሚስት እንደ ቅብኤ ከኢትዮጵያ አስመጥኣሁ በል'
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby ወንድም » Wed Sep 13, 2006 9:02 pm

ጨላጣው ነብሱ ያልገባሽ ነገር ምን አለ መሰለህ እኔ በጣም እድለኛ ነኝ ድንጋይን ዳቦ ብሎ የማሳመን ችሎታ ቢኖረኝም ድሮ ፊልመኛ ብሆንም አሁን ግን የጽፍኩት እውነት ነው አዲስ ድንግሎች አሉ እረ እንዳውም በማህበርም ተደራጅተዋል ለምን መሰለህ ኤድስ ስለበዛ እስኪያገቡ ይጠብቃሉ ይኔም ባለቤት ያን የሴት ልጅ ትልቁን ስጦታ ሰጠችኝ እኔ መቼ ድንግሌን እንዳጣውት ባላስታውስም አግሊ አይደለችም ቆንጂዬ ነች አዎ የምስራች ተናጋሪዎች ሸማውን ይዘው ወደላይ አርገውት ጨፈሩ እኔንም ተሸክመው እያሞገሱ ጨፈሩ እንዳንተ አይነቶች ግን የጥፍር ቀለም ነው ከፋብሪካውም ልጃገረድ ቀርትዋል ያሉ አሉ

ማርያዊት አነተ ደባሪ ሞት ያማረህ እንዳበደ ውሻ ከሁሉ የምትናከሰ እኔ አሁን ዋርካ ይመስክር ፋራ መስላለው በአጻጻፌ. ሰላሳ የመጀመርያዎቹ ቆሮቆንዳ ሽማግሌ ይባላል
ማነው ውንድም ሽግዬ ቆንጆ ጨዋ አይገባውም ያለው ቅጽል ስሜ አብሮ በ. ወይም ነክሶ በ. ነበር አሁን ግን ፍቅሬን ስላገኘው ያን ትቻለው

ጫኝ ያን ዱካክ ተወው thank you for covering my back

ዲያና ታሪኩን እንኩዋን ወደድሽው ግንኮ አፍራሽ ነገር ቅድስትን እንደወደድኩት ባደርገውማ ልብ ወለድ ይሆናላ
እኔ የጻፍኩትኮ based on true story ነው

ውደ ሚያኖረኝ እንጀራዬ ልመለስ(ስራ) ለሌሎቻቹ ተመልሼ መጣለው
God bless america and the rest of the world.
ወንድም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 275
Joined: Thu Jan 13, 2005 3:05 am
Location: united states

Postby ወንድም » Thu Sep 14, 2006 12:57 am

ፍትፍቱ ሁለቴ አነበብከው ደግ አመሰግናለው ስለወደድከው እውነትህን ነው ያቺ ቡናቤት የተዋወኩዋት ልጅ ሽንጉርት ነች እንዳልኩህ የኔ ልብ ያለው ከአንድዋ ጋር ብቻ ስለነበር ነው እንጂ ማተረማመስ ባላቃተኝ
እዛጋ ጠቅ ልታረገኝ ሞከርክ ብዙዎቹ ባይወደዱም የሚወዱትን ያገባሉ ያንተ ለየት ያለ አይደለም ምን አልክ አንተ እስቲ ድገመው ባለቤቴ እኔ ካለስዋ እስዋ ካለኔ መኖር አንችልም እንዴት እንደማስረዳህ እኔጃ

እትዮማን ብቸኝነቴን በጣም ነበር የጠላውት ምን ነካኝ በሁሉ ነገር ደህና ነኝ ግን ለምን የኔ የምላት ከጎኔ የምትሆን ሚስት ፈለኩኝ እድለኛ ሆንኩና ያሁንዋን ባለቤቴን ወሰድኩዋት ከዚ አሜሪካ ሚስት አጥቼ አይደለም ግን ለማግባት የግድ የማፈቅራትን መሆን አለበት ስላልኩኝ ነውጂ ያሁንዋ ሚስቴ on the back of my mind i allways loved her but i was not my self with my self
God bless america and the rest of the world.
ወንድም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 275
Joined: Thu Jan 13, 2005 3:05 am
Location: united states

Postby ወንድም » Thu Sep 14, 2006 1:10 am

ቅራሪ አሪፉ እንኩዋን አብሮ ደስ አለን ያን ነገር ጦጣ አልከው እስካሁንስ ደይሞ(ሞቶ) ሳይሆን አይቀርም ነብሱን ይማረው
God bless america and the rest of the world.
ወንድም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 275
Joined: Thu Jan 13, 2005 3:05 am
Location: united states

Postby fikad » Thu Sep 14, 2006 8:56 pm

አንዳንዳ ሳስበው ፍቅር ፕሮግራም የሚደረግ ነገር ነው:: በተለይ በተለይ እድም ከገፋ:: ዞሮ(ራ) ሲበቃው(ት) then plan to fall in love with any one you find. :?:
fikad
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Thu Sep 14, 2006 5:25 pm
Location: ethiopia

Postby ወንድም » Sat Sep 16, 2006 1:40 am

Fiked አይምሰልህ ፍቅር ፕሮግራም የሚደረግ ነገር አይደለም ዝም ብለህ በቅናት አንጻር አትሁን ለሰው ጥሩ ተመኝ እንደኔ ድርሻህን እንዲሰጥህም አምላክህን ለምን ከመቼ ወዲህ ነው 33 አመት እድሜ የገፋ የሆነው ወይስ ለኔ ያልተነገረኝ አለ
God bless america and the rest of the world.
ወንድም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 275
Joined: Thu Jan 13, 2005 3:05 am
Location: united states

መልካም እድል

Postby ትብብር » Thu Oct 26, 2006 8:46 am

በጣም አሪፍ አገላለጽና ሰው የሚመኘው አይነት እድል ነው በርግጥ የገጠመህ;; እንኳን ደስ ያለህ እላለሁ;; ምንም እኳን ታሪኩ በዚዜው አብሬ ለመሄድ ባልችልም, ምክንያቱም እዚህናው ካታጎሪ ገብቼ ስለማላውቅ, ሰው ነግሮኝ አነበብኩት;;
ውነት ይሆናል ብዬ እገምታለሁ;; ታሪክም ከሆነ የገለጽከው ሊገጥምህ ያሰብከውን ነውና እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው;;

በል ልጅቱን ልክ እንደንግስት እንድትንከባከባት;; በኑሮም እንዲቀናችሁ መልካም ምኞቴ ነው;;
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

Re: አገባው

Postby ወንድም » Fri Nov 04, 2016 2:18 am

የድሮ ድርሰቴን ወደ ፊት ላደርገው በየ ነው
God bless america and the rest of the world.
ወንድም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 275
Joined: Thu Jan 13, 2005 3:05 am
Location: united states

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests