ቫንፐርሲ ማን.ዩናይትድ ገባ (የማን.ዩናይትድ የ2012 ሲዝን)

ስፖርት - Sport related topics

Postby ሙትቻ » Thu Nov 09, 2006 1:35 pm

[img]C:\Documents%20and%20Settings\KIC\Desktop[/img]
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Thu Nov 09, 2006 1:36 pm

ቁምላቸው (ሄንሪ) በሰአሊው አይን
Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ወሮበላው » Thu Nov 09, 2006 2:23 pm

ሰላም ሰላም ማንቼዎች እንደምን ሰለነበታቹ
ሙትቻ እንዳልከው የበቀደሙ ጨዋታ በጣም አናዳጅ ነበረ
የሚገርምህ ግን አንተ ባልከው እኔ ብዙም አለስማማም
ጨዋታውን እንደተመለከትኩት ተጋጣሚያቺን ምንም እንኩዋ
በማንቼ ሙሉ በሙሉ ይበለጥ እንጂ በጣም ኩዋስ የሚያቁ ልጆች ስብስብ ያለበት ቡድን ነበር በተለይ በመጀመሪያው 45 ደቂቃ ጥሩ ፍትቦል ነበር ሲጫወቱ የነበረው
በረኛውን ግን ሳላደንቀው አላለፍም እንደዚህ አይነት በረኛ
ካየው ቆየው ሮናልዶንማ ጠምዶት ነበር....ወንዳታ በረኛ..
እንደ እኔ አመለካከት ፈርጊ ለጫወታው ብዙም ትኩረት
የሰጡበት አይመስለኝም ...መክንያቱም አብዛኛዎቹ ተጠባባቂዎች ነበሩ የተጫወቱት በተለይ ተከላካይ ክፍሉ
ከተከላካዮች ....ኔቭል, ፈርዲናንድ, ቪዲክ,
ከመሀል .... ስኮልስ እና ጊግስ
ከአጥቂ ...ሉዊስ ሳሀ
እንግዲህ እነዚ በቡድኑ ውስጥ ትልቅ ቦታ የነበራቸው ልጆች አልነበሩም....የገረመኝ ነገር ያዛን ለት በቀኝ ተከላካይ
መስመር የሚጫወተው ፓትሪክ ኤቭራ አላን ስሚዝን ተክቶ በርሱ ቦታ መጫወቱ ነበር እና ኤቭራን ብዙም አላየነውም
መሀሉ ላይ የ ስኮልስ አስፈላጊነት ጎልቶ ይታይ ነበር....
ፈርጊ ምናልባት ጎሉ የገባብን ወደ23 ደቂቃ ላይ ነበር ከዛ በዋላ ምናልባት በቡድኑ ውስጥ ቁዋሚ የሆኑትን ተጫዋቾች ቢያስገቡ ውጤቱ ሊቀየር ይቺል ነበር.....
ከጫወታው በዋላ በጣም ያዘኑበት ጨዋታ እንደሆነ ነበር የተናገሩት...ብቻ ያለፈ አልፎዋል አሁን ከብላክበርን ጋር ላለን ጨዋታ ተዘጋጂቶ መቅረብ ነው


የማንቼው ወሮበላ
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby አንበርብር » Fri Nov 10, 2006 7:15 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ማነኝ አለ ሰው ነው ከብት ?????????????????/

Image
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ወሮበላው » Sun Nov 12, 2006 1:58 am

ሰላም ሰላም ማንቼዎች
የማንቼና የወገምቱ ብላክበርን ጨዋታ በአንበሳው የፈረንሳይ የፊት አጥቂ ልዊስ ሳሀ ግብ አማካይነት ከብዙ መጋደል በዋላ ተፈላጊዋን 3 ነጥብ ይዘን ልንወጣ ቺለናል
..
አሁን በጣም ስለመሸ ....ብቻ እንኩዋን ደስ አላቺሁ

ግብዳው ወሮበላ
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሙትቻ » Sun Nov 12, 2006 12:44 pm

Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Sun Nov 12, 2006 12:45 pm

Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Sun Nov 12, 2006 12:45 pm

Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ወሮበላው » Wed Nov 15, 2006 12:26 pm

ሰላም ማንቼዎች ብድናቺን መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሎዋል
ከጨዋታዎች ሁሉ ፈርቼው የነበረው የበቀደሙ የ ብላክበርን
ጨዋታ ነበር ..ይህ ቡድን ባለፈው አመት 4 ጎል ያገባብን መሆኑን አለዘነጋውትም አምና ዘንድሮ አይደለም እና አልፈናቸዋል ...
ከፊታቺን የሼፍልድ ዩናይትድ እና የቼልሲ ጨዋታ ይጠብቀናል
በሁሉም ዘንድ የሚጠበቀው የቸልሲ ጨዋታ ነው
በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ክለቦች ጥሩ አቁዋም ላይ ናቸው ያሉት
ማንቼስተር በሜዳው ላይ እንደመጫወቱና መሪነቱንም አሳልፎ ላለመስጠት የሚያደርገው ተጋድሎ ቀላል ይሆናል ብዬ አልገምትም ...ማንቼስተር እንደ እኔ አመለካከት በተለይ በተከላካይ ቦታ ላይ ትልቅ የአካል ብቃት ፈተና ይሚጠብቀው ይመሰለኛል ..ድሮግባም ሆነ ሰለሞን ካሉ እንደ ፈርዲናን ያለ ጠንካራ ተከላካይ ያስፈልጋቸዋል
ለምሳሌ ቀኝ ተከላካይ ላይ የምትጫወተው ፈረንሳዊው ፓትሪክ ኤቭራ ቦታውን ለ አርጀንቲናዊው ጋብሪኤል ሄንዝ ቢለቅ መልካም ይመስለኛል ሌላው ቪዲክ እና ኔቭልም አሪፍ ናቸው..........ይቀጥላል
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሙትቻ » Wed Nov 15, 2006 3:01 pm

ወሮበላው እንዳልከው የብላክበርን ጨዋታ እኛን ተመልካቹን ብቻ ሳይሆን ተጫዋቾቻችንንም የስነልቦና ጭንቀት ውስጥ ከቶ ነበር:: ለማንኛውም ጨዋታው በድል መጠናቀቁ ደስ ብሎኛል:: ቅዳሜ እንግዲህ ከሼፍልድ ዩናይትድ 3 ነጥብ እንጠብቃለን::

ወሮበላው በኤቭራ ላይ በሰጠህው አስተያየት እኔም እስማማለሁ:: በቀድም በብላክበርን ጨዋታ ከብዶት ነበር:: ብላክበርኖች በሱ ቦታ ሲያጠቁን ልብ ብለሀል:: ፈርጊ ለዛ ነው እሱን ቀይረው ሲልቨስተርን ያስገቡት:: ሄንዜ በሙሉ የማች ፊትነስ ላይ የሚገኝ ሲሆን የየእለት ልምምዱንም ከወንድም የክለብ ተጫዋቾቹ ጋር እያደረገ ነው:: እናም የሄንዜ መድረስ በጣም አስፈላጊ ነው;; በጣም የሚገርምህ ኤቭራ በሄንዜ ቦታ እንዲጫወት ፈርጊ አደርጉት እንጂ ልጁ በጊግስ ቦታ ነው የሚጫወተው:: ግን መልቲ ሲስተም አድርገውታል ሰር ፈርጊና!!

ከቸልሲ ጋር ለሚጠብቀን ጨዋታ ፈርጊና ሞሪንሆ ካሁኑ በዳኛ አሹዋሹዋም ላይ ግብግብ ውስጥ ገብተዋል;: ጨዋታውን የሚዳኙት ዳኛ ግርሀም ፖል ሲሆኑ ሞሪንሆ እኚህ አልቢትር በቶተንሀም በተሽነፉብት ጨዋታ ለቴሪ ቀይ በመስጠታቸው እንዲሁም ደግሞ ከ5 የበለጡ ቢጫ ካርዶችን በማደላቸው ሞሪንሆ ከማንቼ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ግርሀም ፖል እንዲዳኙት አይፈልጉም:: ፈርጉሰን በበኩላቸው 'ፖል የፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ዳኛ ናቸው' በማለት ከቸልሲ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ግርሀም ፖል እንዲዳኙ እንደሚፈልጉ አስታውቀዋል::
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Wed Nov 15, 2006 3:05 pm

ከድሮ ፎቶዎች ለትውስታ
ቸልሲ ከማን. ዩናይትድ
Image
[/img]
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Wed Nov 15, 2006 3:15 pm

አባቴ ከምደረ ምቀኛ አይን ያውጣህ
Image

Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Wed Nov 15, 2006 3:17 pm

እዩት ቆፍጣና እኮ ነው...
Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Wed Nov 15, 2006 3:18 pm

እውነትም ማንቸስተር ፍቅር ነው...
Image
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ወሮበላው » Thu Nov 16, 2006 3:28 am

ሰላም ውድ ሙትቻ (ውድ ሙትቻ ለራሴ አሳቀኝ ...ለራሴ ነው ግን) .....
አዎ በፕርሚየር ሊጉ ዋናው 3 ነጥብ በመሆኑ ለሼፍልድ ጨዋታም ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ...ዋናው ከቸልሲ ጋር ያለንን ልዩነት ማስፋት ነውና ....ከተቻለም ማራቅ

በቀድም በብላክበርን ጨዋታ ከብዶት ነበር :: ብላክበርኖች በሱ ቦታ ሲያጠቁን ልብ ብለሀል ::

ኤቭራን ብዙዋቻቺን የምናውቀው በዲዲዬ ዴሻው ከሚሰለጥነው የሞናኮ ቡድን ጋር በ2004 በሻምፒዬንስ ሊግ ላይ ባሳዩት ብቃት ነበር የዛኔ የአሁኑን የአርሰናል አጥቂ አደባዮርን ጨምሮ ሞሪዬንተዝ እና አሁን ለባርሳ የሚያጠቃውን ጁሊ ቡድኑ ያካተተ ነበር ..ዋንጫውን እንዲዋስዱ እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎች ተመኚተዋል ...ግሩም ብቃት ነበራቸው...የፈረንሳይ ሊግ እንደ እንግሊዝ ሊግ ብዙ አካል ብቃት የሚጠይቅ ስላልሆነ ኤቭራን ለይቶ ለማየት አስቸጋሪ አይደለም..ጥሩ የሆነ ቴክኒካል ቺሎታ አለው...ሰሞኑን ኤቭራ ለፈረንሳይ ቡድን መመረጡን አስመልክቶ ለኢኪፕ ከተሰኘው የፈረንሳይ ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ
...የእንግሊዝ ሀገር ኑሮ በመጀመሪያዎቹ 6ወራቶች ከብደውት እንደነበር እና ምግቡንም ለመልመድ አስቸጋሪ ሆኖበት እንደነበር ተናግሮዋል ...አሁን ማንቺስተር ውስጥ ተሰላፊ ስለመሆኑ ሲናገር "" አብዛኛው ጊዜዬን የአካል ብቃት ስፖርቶቺን በመስራት አሳልፋለው እዚህና እዛ አንድ አይደለም ...በየቀኑም ልምምድ ላይ ከሲልቨርስተር እና ከሄንዝ ጋር ያለው ትግል ቀላል አይደለም "" ነበር ያለው.....በኔ አስተያየት ግን ኤቭራ ለቦታው አይገባም ወይም ቦታው ለርሱ አይገባውም
ጨዋታውን የሚዳኙት ዳኛ ግርሀም ፖል ሲሆኑ ሞሪንሆ እኚህ አልቢትር በቶተንሀም በተሽነፉብት ጨዋታ ለቴሪ ቀይ በመስጠታቸው እንዲሁም ደግሞ ከ 5 የበለጡ ቢጫ ካርዶችን በማደላቸው ሞሪንሆ ከማንቼ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ግርሀም ፖል እንዲዳኙት አይፈልጉም

የሚገርም በኔ አመለካከት ሞሪንሆ በጥም ፈሪ የሆኑ እና በራሳቸው እማይተማመኑ አሰልጣኝ እንደሆኑ ነው የምረዳው ...በዳኛው ላይ ባለፈው የሰጡትን አስተያየት አይቻለው ''ዳኛው ለምን እራሳቸውን የጫወታው አካል አርገው ይቆጥራሉ ጨዋታው የተጫዋቾቹ ነው '' ነበር ያሉት ....ምላስ እንዳላቸው ግን መካድ አልፈልግም
ፖርቶ እኮ ዋንጫ ሲበላ በውስጡ የነበሩት ተጫዋቾች ስብስብ ጥሩ ስለነበርና መተዋውቅ ስለነበራቸው ነው እንጂ በሞሪንሆ ........
ቸልሲም ሲመጡ ትልቅ ፍራቻ ስለነበራቸው ተጫዋች መሰብሰብ ነበር ትልቁና የመጀመሪያ ስራቸው ...እርሳቸው ቺሎታ ካላቸው በታዋቂ ተጫዋቾች መመካት ሳይሆን አዲስ ብድን መስራት ይቺላሉ ....ግን ፍራቻቸውስ....
ባለፈው የትራንስፈር ወቅት ትልቁ አስገራሚ የነበረው ነገር ማንቺስተር እና አንዳንድ ክለቦች ሊገዙዋቸው ሊንክ ያረጉዋቸውን ተጫዋቾች ቀድሞ መግዛት ነበር ....
ብቻ እኔም እንደ አብዛኞቹ የእንግሊዝ ፉትቦል አፍቃሪዎች ሞሪሄኖ ለዛ ያለው የእንግሊዝ ባህላዊ ፉት ቦል ሊያጠፉ የመጡ የሰይጣን መልክተኛ እንደሆኑ ነው የሚሰማኝ


የማንቼው ወሮበላ ከቀዮቹ ሰፈር
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 0 guests