ምንትሴ ... ቅብርጥሴ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 10:18 pm

ክሪስታል wrote:
ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ

1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ?

ሌላ ደግሞ..

abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb

ይቺ ምን ማለት ትሆን?Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ክሪስታል » Sat May 12, 2007 10:28 pm

Debzi wrote:
ክሪስታል wrote:
ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ

1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125

ሌላ ደግሞ..

abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb

ይቺ ምን ማለት ትሆን?

ደብዚ ከማህደረ ጋር አጥኚ በቃ.... አሁንም ስትሮጭ አደናቅፎሻል .... ለዛም ነው ሁለተኛውን ጥያቄ የዘለልሽው
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 10:41 pm

*ማህደረ* wrote:
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = ????

ሌላ ደግሞ..

abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbb

ይቺ ምን ማለት ትሆን?

እስኪ ልሞክር ሰነፍ ሁላ ስባል ጀግንነቴ መጣብኝ :wink:
የመጀመሪያው 5=1
ሁለተኛው = long time no'c' (see)

ደብዚዪ ምነው ጠፋሽ? አሁን ተግባብተናል መቀየም ብሎ ነገር እኔ ጋ የለም

ማህደረ ነኝ


ውይ ለካ ጉድ ሆኛለሁ!! መች እንደቀደምሽኝ አየሁና!

ግን አንድ ላንድ ነን::
የመጀመሪያው መልስ 5*625=3,125 መስሎኛል::
የሁለተኛውን ግን በማይልስ ነው ሚስ ያረኩት!! አበስኩ!
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby *ማህደረ* » Sat May 12, 2007 10:45 pm

ደብዚዪ ከጉድም ጉድ ነው የሆንሺው እንጂ :wink: ተረርርርርርር ብሎ የጣፈን ስትስቺ :wink: ያንቺ ትክክል ሳይሆን አይቀርም እኔ ያስበኩት በሌላ በኩል ነበር ግን ይህኛውም መልስ ይሆናል የእኔው ማለት ነው እስኪ ለማንኛውም እስኪ ጠያቂው የሚለውን እንስማ.....

ማህደረ ነኝ
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 10:46 pm

ቆይ ቆይ! እንዴ እንደውም ሁለተኛውን እኔ ሳልሆን አልቀርም ልክ!

ክሪስታል....አንተኮ ያቆምከው aaaaaaa(7)bbbbbbb(7) ላይ ነው: እኔ ደሞ 8 aዎችና bዎች አድርጌ መለስኩ::
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby *ማህደረ* » Sat May 12, 2007 10:52 pm

Debzi wrote:ቆይ ቆይ! እንዴ እንደውም ሁለተኛውን እኔ ሳልሆን አልቀርም ልክ!

ክሪስታል....አንተኮ ያቆምከው aaaaaaa(7)bbbbbbb(7) ላይ ነው: እኔ ደሞ 8 aዎችና bዎች አድርጌ መለስኩ::
ቅቅቅቅቅቅቅ እንዴ እንዴ ደብዚ ቅቅቅቅቅ ስንት ጠጅ ነው ላፍ ያደረግሺው? እንዴ ትክክል ነው ያልኩት እኔ የአንደኛውን ጥያቄ ነው....ወዴት ወዴት ባክሽ? ከምር ደስ ስትዪ ካፈሩ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ :lol: :lol: :lol:

ማህደረ ነኝ
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 10:56 pm

እሺ እንወራረድ.....የተሸነፈ ዋርካ ለአንድ ሳምንት አይገባም!
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby meote » Sat May 12, 2007 11:03 pm

Debzi wrote:
ክሪስታል wrote:
ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ

1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ?

ሌላ ደግሞ..

abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb

ይቺ ምን ማለት ትሆን?

እንዴ ደብዚ ጉበዝ ሆነሽ የለ እንዴ ,,,,,,,,,, ዋውውው
እስቲ ልሞክር: ለመጀመሪያ ጥያቄ ......... መልሱ
6=15625 ነው
ለሁለተኛው ደግሞ እመለሳለሁኝ..........
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 11:10 pm

Modified version of the quiz

ab
aabb
aaabbb
aaaabbbb
aaaaabbbbb
aaaaaabbbbbb
aaaaaaabbbbbbb
aaaaaaaabbbbbbbb
aaaaaaaaabbbbbbbbb
??
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ክሪስታል » Sat May 12, 2007 11:19 pm

ለነገሩ ጥያቄዎቹ እንደ ቅኔ ነገር ያደርጋቸዋል ... እናም ደብዚ ያገኘቸው ሰሙን ሲሆን ማህደረ ወርቁን አግኝታለች::
meote ምኑን እንዳገኘች ግን ፈጣሪ ይወቀው::
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 11:29 pm

ክሪስታል wrote:ለነገሩ ጥያቄዎቹ እንደ ቅኔ ነገር ያደርጋቸዋል ... እናም ደብዚ ያገኘቸው ሰሙን ሲሆን ማህደረ ወርቁን አግኝታለች::


እፎይይ! እኔ ደሞ በገዛጄ ባመጣሁት ጣጣ ከዋርካ ላንድ ሳምንት ልርቅ ነው ብዬ.......ሀሳብ ባሳብ!!
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby meote » Sat May 12, 2007 11:31 pm

[img]meote ምኑን እንዳገኘች ግን ፈጣሪ ይወቀው ::
_________________
[/img]

1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ?

ለዚህኛው: ጥያቄ ነዋ................ ለመጨርሻው............
6= 15625 ነው ውይስ ልክ አይደለም ..........
ነው ወይስ አልገባኝም..
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
meote
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 443
Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
Location: warka

Postby *ማህደረ* » Sat May 12, 2007 11:35 pm

ክሪስታል wrote:ለነገሩ ጥያቄዎቹ እንደ ቅኔ ነገር ያደርጋቸዋል ... እናም ደብዚ ያገኘቸው ሰሙን ሲሆን ማህደረ ወርቁን አግኝታለች::
meote ምኑን እንዳገኘች ግን ፈጣሪ ይወቀው::
አንተ ክሪስታል መልሱን በትክክል አስቀምጥ አለበለዚያ ዝርዝር ውስጥ እገባለሁ እኔ እንዴ? ስንት ጊዜ ልመላለስ? :lol: እንግዲህ በደንቡ መሰረት ትክክል የሚባለው ሰምን ያገኘ ወይስ ወርቅን ደብዚዪ? :wink: የሁለተኛውን መልስ ለማግኘት ከፈለግሺ ጥያቄውን ትኩር ብለሽ ተመልከቺው....የመጀመሪያውም ጥያቄ አሁንም አስተውሎ መመልከትን ይጠይቃል ....አንቺ የሄድሺው ማባዛት ጋ ነው...ማባዛት ግልጽ ብሎ የሚታየው ነው ....እኔ ደግሞ ጠመም ያለ ነገር አስብኩ :wink:
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
የተጠየቅሺው 5=? ስንት ይሆናል ነው? መልሱ ለማግኘት የመጀምሪያውን ተመልከቺ......መልሱ 1 ይሆናል ማለት ነው::

መልካም ምልልስ
ማህደረ ነኝ
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby Debzi » Sat May 12, 2007 11:49 pm

እሺ ማህደርዬ እስቲ ጥያቄውን ረዘም እናድርገው 5 ላይ አያቁም.....

1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ??

እንግዲህ 5=1 ብለሽ የመለሽው 1=5 ከሚለው ተነስተሽ ስለመሰለኝ ነው ይህንን ልጠይቅ የፈለኩት
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ክሪስታል » Sat May 12, 2007 11:51 pm

*ማህደረ* wrote: አንተ ክሪስታል መልሱን በትክክል አስቀምጥ አለበለዚያ ዝርዝር ውስጥ እገባለሁ እኔ እንዴ? ስንት ጊዜ ልመላለስ? :lol: እንግዲህ በደንቡ መሰረት ትክክል የሚባለው ሰምን ያገኘ ወይስ ወርቅን
ማህደረ ነኝ


ማህደረ - አሁን እኔ ወርቅን ያገኘ ነው ትክክል ብዬ ብናገርና ጠጅ ብከለከል ቆይ አንቺ ምን ትጠቀሚያለሽ እስቲ?

meote:
አንድ ጊዜ ፈተና ላይ ሰለዱር እንሰሳት ጥያቄ ተጠይቆ አንዱ ሙልጭ አድርጎ ያጠናው ስለ ጫካ (ፎረስት) ነበር እናም ሲመልስ..... የዱር እንሰሳት ስማቸው እንደሚያመለክተው የሚኖሩት በዱር ማለትም በጫካ ነው:: ጫካ ማለት ብሎ ስለእንሰሳቱ አንድ ሳይተነፍስ ስለጫካ ቸክችኮ ወጣ ... ያገኘውን ማርክ እሱና አንድዬ ናቸው የሚያውቁት... እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው meote አንቺ የመለስሽው ጥያቄ ፈተናው ላይ አልነበረም ... ለዚያ ነው መልስሽ ሰም ይሁን ወርቅ ማወቅ ያልቻልኩት::
የምጠረጥረው ግን ደብዚ ከክፍሉ አንደኛ ለመውጣት ብላ እንዳሸወደችሽ ነው::
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron