ክሪስታል wrote:ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ?
ሌላ ደግሞ..
abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb
ይቺ ምን ማለት ትሆን?
Debzi wrote:ክሪስታል wrote:ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
ሌላ ደግሞ..
abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb
ይቺ ምን ማለት ትሆን?
*ማህደረ* wrote:
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = ????
ሌላ ደግሞ..
abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbb
ይቺ ምን ማለት ትሆን?
እስኪ ልሞክር ሰነፍ ሁላ ስባል ጀግንነቴ መጣብኝ :wink:
የመጀመሪያው 5=1
ሁለተኛው = long time no'c' (see)
ደብዚዪ ምነው ጠፋሽ? አሁን ተግባብተናል መቀየም ብሎ ነገር እኔ ጋ የለም
ማህደረ ነኝ
ቅቅቅቅቅቅቅ እንዴ እንዴ ደብዚ ቅቅቅቅቅ ስንት ጠጅ ነው ላፍ ያደረግሺው? እንዴ ትክክል ነው ያልኩት እኔ የአንደኛውን ጥያቄ ነው....ወዴት ወዴት ባክሽ? ከምር ደስ ስትዪ ካፈሩ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ :lol: :lol: :lol:Debzi wrote:ቆይ ቆይ! እንዴ እንደውም ሁለተኛውን እኔ ሳልሆን አልቀርም ልክ!
ክሪስታል....አንተኮ ያቆምከው aaaaaaa(7)bbbbbbb(7) ላይ ነው: እኔ ደሞ 8 aዎችና bዎች አድርጌ መለስኩ::
Debzi wrote:ክሪስታል wrote:ክሪስታል wrote:
ይቺን ይሞክሩ
1 = 5
2 = 25
3 = 125
4 = 625
5 = 3125
6 = ?
ሌላ ደግሞ..
abaabbaaabbbaaaabbbbaaaaabbbbbaaaaaabbbbbbaaaaaaabbbbbbbaaaaaaaabbbbbbbb
ይቺ ምን ማለት ትሆን?
አንተ ክሪስታል መልሱን በትክክል አስቀምጥ አለበለዚያ ዝርዝር ውስጥ እገባለሁ እኔ እንዴ? ስንት ጊዜ ልመላለስ? :lol: እንግዲህ በደንቡ መሰረት ትክክል የሚባለው ሰምን ያገኘ ወይስ ወርቅን ደብዚዪ? :wink: የሁለተኛውን መልስ ለማግኘት ከፈለግሺ ጥያቄውን ትኩር ብለሽ ተመልከቺው....የመጀመሪያውም ጥያቄ አሁንም አስተውሎ መመልከትን ይጠይቃል ....አንቺ የሄድሺው ማባዛት ጋ ነው...ማባዛት ግልጽ ብሎ የሚታየው ነው ....እኔ ደግሞ ጠመም ያለ ነገር አስብኩ :wink:ክሪስታል wrote:ለነገሩ ጥያቄዎቹ እንደ ቅኔ ነገር ያደርጋቸዋል ... እናም ደብዚ ያገኘቸው ሰሙን ሲሆን ማህደረ ወርቁን አግኝታለች::
meote ምኑን እንዳገኘች ግን ፈጣሪ ይወቀው::
*ማህደረ* wrote: አንተ ክሪስታል መልሱን በትክክል አስቀምጥ አለበለዚያ ዝርዝር ውስጥ እገባለሁ እኔ እንዴ? ስንት ጊዜ ልመላለስ? :lol: እንግዲህ በደንቡ መሰረት ትክክል የሚባለው ሰምን ያገኘ ወይስ ወርቅን
ማህደረ ነኝ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 9 guests