Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by yammi » Fri May 11, 2007 9:32 pm
ሾተል .............ግሩም ነው ...........ቃላቶች እንዴት ነው የሚረቡልህ ጃል?
meoteዬ ምነው ጠፋሽ?
ያሚ
-
yammi
- ኮትኳች

-
- Posts: 441
- Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm
by yammi » Fri May 11, 2007 9:44 pm
ወዲያ ወዲህ
ከአድማስ ወድያ
ወድያ.....ወድያ
የኔ ባንተ ውስጥ ውሎ
ያንተ የኔን ከልሎ
እርስ በርሱ ተጠላልፎ
ተጥመልምሎ
የገመድነው የፍቅር ግምዶሽ
ሁለትዬሽ
እሱ ነው..............
ከአድማስ ወዲህ
ወዲህ....... ወዲህ
ክታቤን አንጠልጥሎ
የዋለው ከደረቴ
ሙት አንጀቴን የደገፈው
የሀር መቀነቴ::
11/5/2006
ያሚ
Last edited by
yammi on Sun May 13, 2007 12:49 am, edited 1 time in total.
-
yammi
- ኮትኳች

-
- Posts: 441
- Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm
by ዋኖስ » Sat May 12, 2007 2:50 pm
ከአድማስ ወድያ
ወድያ.....ወድያ
የኔ ባንተ ውስጥ ውሎ
ያንተ የኔን ከልሎ
እርስ በርሱ ተጠላልፎ
ተጥመልምሎ
የገመድነው የፍቅር ግምዶሽ
ሁለትዬሽ
እሱ ነው..............
ከአድማስ ወዲህ
ወዲህ....... ወዲህ
ክታቤን አንጠልጥሎ
የዋለው ከደረቴ
ሙት አንጀቴን የደገፈው
መቀነቴ::
11/5/2006
ሕምምምም..ከስሜት የሚፃፉ ነገሮች ሁሉ መልዕክት አስተላላፊነታቸዉ ዓብይ ና አንኳር ናቸው
-
ዋኖስ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1552
- Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
- Location: Mars
-
by yammi » Sat May 12, 2007 10:36 pm
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ያሚ
Last edited by
yammi on Sun Jun 17, 2007 7:15 pm, edited 1 time in total.
-
yammi
- ኮትኳች

-
- Posts: 441
- Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm
by meote » Sat May 12, 2007 11:48 pm
ያሚቲ ስላም ነሽ እስቲ አንድ ልሞክር........ እንዳጽቂ ታዲያ :lol: :lol:
በገነቷ ፋንታ ለካስ ሲኦል ውርዳ
ምነኛ ትውልድ ነን: ይምናበዛ እዳ
እያደር:ይሚርቅ እንድ ስማይ መና
እንኳንስ አካላት ተራበ ህሊና
ውግ ማህርግ ወድቆ ለበስ ገበና................ ይቀጥላል .......
አልመጣ አለኝ ...........
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
-
meote
- ኮትኳች

-
- Posts: 443
- Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
- Location: warka
by yammi » Sun May 13, 2007 12:44 am
meoty.ቆንጆዖዖዖዖ............ እጅግ በጣም ጥሩ ነው :: ግጥም ስትጽፊ የመጀመሪያሽ ከሆነ በጣም ይገርመኛል.::ሀሳቦችሽ .........ቃላት አመራረጥሽ .............አወራረድሽ በሳል ነው:: ትንሽ የቴክኒክ ጉድለት ቢታየኝም ሁላችንም ስንጀምር ያለፍንበት ስለሆነ ወደፊት ይስተካከላል::post ከማድረግሽ በፊትወይም በኋላ የቃላት ግድፈቶቹን ለማረም ሞክሪ::በተረፈ እኔ እንደጀማሪነትሽ ግጥምሽን ከመውደድም አልፌ አድንቄዋለሁ:: ጥረትሽን ቀጥለሽ ወደፊት ጥሩ ጥሩ ግጥሞች እንደምታስነብቢን እምነቴ ነው::
ውድድድድድድድድድድ
ያሚ
-
yammi
- ኮትኳች

-
- Posts: 441
- Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm
by meote » Sun May 13, 2007 9:42 pm
yammi wrote:meoty.ቆንጆዖዖዖዖ............ እጅግ በጣም ጥሩ ነው :: ግጥም ስትጽፊ የመጀመሪያሽ ከሆነ በጣም ይገርመኛል.::ሀሳቦችሽ .........ቃላት አመራረጥሽ .............አወራረድሽ በሳል ነው:: ትንሽ የቴክኒክ ጉድለት ቢታየኝም ሁላችንም ስንጀምር ያለፍንበት ስለሆነ ወደፊት ይስተካከላል::post ከማድረግሽ በፊትወይም በኋላ የቃላት ግድፈቶቹን ለማረም ሞክሪ::በተረፈ እኔ እንደጀማሪነትሽ ግጥምሽን ከመውደድም አልፌ አድንቄዋለሁ:: ጥረትሽን ቀጥለሽ ወደፊት ጥሩ ጥሩ ግጥሞች እንደምታስነብቢን እምነቴ ነው::
ውድድድድድድድድድድ
ያሚ
ስላም.....ያሚቲ ስላም ነሽ ...በጣም ይሚገርምሽ ነገር ግጥም በጣም ነበር ይምጠላው.... ግን እዚህ ሳነብ ያንቺን እና ይሌሉቸም: ግጥም ሳነብ እይወደድኩኝ መጣሁኝ: እኔ ሁሌ ስሞክረው እንቤ ሲለኝ: በጣም እልህ ወስጥ ገባሁኝ: በጣም ሞከርኩኝ............. በዛ ግን መጽሐፎቸን አነብ ነበር: አንድ አንድ ግዜ ወብ ሳይት ወስጥ: እይገባሁኝ: የአማርኛ ግጥሞቸን; እይፈለኩኝ: ማንበብ ስራዬ ሆነ; ከዛ በጣም ተለማመድኩኝ: ልክ ነሽ አንድ አንድ: ግዜ በጣም ከባድ : አማርኛ ይምመርጠው: ብዙቾን: ቃላቶች........ ከበድ ስለሚሎ አይገቡኝም ነበር..... ትርጉሙን ካወኩኝ: በሀላ ግን እነሱን: መርጪ ግጥም ወስጥ: እንዴ ገቡ አደርኩኝ ......... አሁንም ግን በጣም ብዙ ይቀርኛል ; እየተማርኩኝ ነው ግጥም መጻፍ........
........ :wink: :wink:
LIFE IS A WOUNDERFUL THING.....
-
meote
- ኮትኳች

-
- Posts: 443
- Joined: Sat Apr 22, 2006 8:08 pm
- Location: warka
by ሾተል » Mon May 14, 2007 9:27 am
-ቦለቲካ ድሮ ቀረ....
ትግል ድሮ ቀረ...
የዘንድሮ ትግል በባል ቶክ ነው..
ሾተል
Last edited by
ሾተል on Wed May 16, 2007 6:06 pm, edited 1 time in total.
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Mon May 14, 2007 9:34 am
ያሚዬ...
ይቅርታ ቤትሽን የቦለቲካ ቤት አደረኩት እኮ..
ሾተል
Last edited by
ሾተል on Wed May 16, 2007 6:07 pm, edited 1 time in total.
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Mon May 14, 2007 9:34 am
............
ሾተል
Last edited by
ሾተል on Wed May 16, 2007 6:08 pm, edited 1 time in total.
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Mon May 14, 2007 12:08 pm
.......
ሾተል
Last edited by
ሾተል on Wed May 16, 2007 6:04 pm, edited 1 time in total.
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Mon May 14, 2007 12:25 pm
......................
እረ ያሚ.....
ሾተል
Last edited by
ሾተል on Wed May 16, 2007 6:03 pm, edited 2 times in total.
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ሾተል » Mon May 14, 2007 12:43 pm
ህይሚ ምነው ጠፋሽ?
ጣፍ ጣፍ አድርጊ እንጂ..
ብእርሽን አስነቢው
እምባ እኮ ምሱ ነው..
ሾተል...አድናቂሽ..(ከጄሪ ጋ)...ቤላ አሞሬ
-
ሾተል
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9647
- Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
- Location: Vienna-Austria
by ጦምኔው » Wed May 16, 2007 2:57 pm
ሠላም ያሚ:;. ሠላም ለማለት ነው የመጣሁት....................ግጥሞችሽን በጣም ነው የወደድክዋቸው::
ሾተል እባክህን ቶሎ ቶሎ ጻፍ ጻፍ አድርግ:: በጣም ነው ግጥሞችህን የማደንቃቸው..............በርቱ እሺ::.እኛም እናንተን ተከትለን እንሞክራለን:: በሚቀጥለው ባዶ እጄን አልመጣም አሁንም ከመንገድ ስለገባሁ ነው እሺ::
መልካም ቆይታ::
-
ጦምኔው
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1529
- Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
- Location: Right here
by yammi » Thu May 17, 2007 9:39 pm
ጦምኔው--------የአራዳው ልጅ
እንኳን ደህና መጣህ::ቤታችን ቤትህ ነው::
በሚቀጥለው ስትመጣማ እጅህ ከምን ማለቴ አይቀርም::
ያሚ
-
yammi
- ኮትኳች

-
- Posts: 441
- Joined: Fri Jul 28, 2006 11:02 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests