የአጎቴ ልጅ አርግዛ ቁጭ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የአጎቴ ልጅ አርግዛ ቁጭ

Postby ችሎ_ማደር » Wed Sep 19, 2007 5:47 pm

አጎቴ ሌት ተቀን እየሰሩ 4 ልጆች አያሳደጉ ናቸው:: 3ተኛዋ ልጃቸው ካንዱ ጎረምሳ ጋራ ወዲያ ወዲህ አንደምትል ቢያውቁም አድሜዋ ነው ብለው ተቀብለውታል:: ሆኖም ጎረምሳው የአምስት አመት ታናሿ መሆኑን ያወቁት አሁን ነው:: ልጁ ተማሪ ነው::

አሁን አናቷ ማርገዟን ካረጋገጡ በኍላ ለአጎቴ ይነገራል:: አጎቴ አጅግ በጣም ተናደዋል::
"አዚህ ቤት ከዛሬ ጀምሮ አትኖርም ብለዋል'::
ዋርካዎች እሰቲ ምከሩ ምን ይቫላል::


አክባሪያሁ ችሎ ማደር:
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby ኩሻ » Wed Sep 19, 2007 6:06 pm

ከአንተ ሳይሆን አይቀርም እርግዝናው
ኩሻ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 433
Joined: Wed Nov 01, 2006 7:01 pm

Postby ችሎ_ማደር » Wed Sep 19, 2007 8:35 pm

ኩሻ wrote:ከአንተ ሳይሆን አይቀርም እርግዝናው


ምነው ምነው ጠረጠርክኝ? በአውነት የአጎቴ ልጅ ነች::

በነገራችን ላይ አውነተኛ አሁን የሆነ ትኩስ ወሬ ንው:: አኔ የምፈልገው ምክር ነው::
1. አጎቴ ልክ ናቸው?
2. ይቺ ልጅስ ምን ትሁን? የት ትሂድ
3. አናቷ ግራ ግብት ብሏቸዋል ምን ያድርጉ:

አስቲ አማክሩን:: አኔ የምለው ግራ ገብቶኛል::
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: የአጎቴ ልጅ አርግዛ ቁጭ

Postby Judah » Wed Sep 19, 2007 9:09 pm

ችሎ_ማደር wrote:አጎቴ ሌት ተቀን እየሰሩ 4 ልጆች አያሳደጉ ናቸው:: 3ተኛዋ ልጃቸው ካንዱ ጎረምሳ ጋራ ወዲያ ወዲህ አንደምትል ቢያውቁም አድሜዋ ነው ብለው ተቀብለውታል:: ሆኖም ጎረምሳው የአምስት አመት ታናሿ መሆኑን ያወቁት አሁን ነው:: ልጁ ተማሪ ነው::

አሁን አናቷ ማርገዟን ካረጋገጡ በኍላ ለአጎቴ ይነገራል:: አጎቴ አጅግ በጣም ተናደዋል::
"አዚህ ቤት ከዛሬ ጀምሮ አትኖርም ብለዋል'::
ዋርካዎች እሰቲ ምከሩ ምን ይቫላል::


አክባሪያሁ ችሎ ማደር:


እንደ ጥያቄህ አእቀራረብ ይህ ጉድ ከኢትዮጵያ ውጭ የሆነ ይመስላል:: አንዴ ካረገዘች ሀላፊነት መውሰድ አለባት:: ከንግዲህ ራሷን ችላ ማስተዳደር አለባት:: አጎትህ በወሰኑት ላይ መፍረድ አስቸግሮኛል::

ይሄኔ ያ ጎረምሳ ከሌላ ጋራ አየተዳራ ይሆናል:: ወይ ጉዷ:: ለመሆኑ አድሜዋ ስንት ይሆናል?
Judah
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Wed Feb 08, 2006 11:34 pm

Postby እህምም » Wed Sep 19, 2007 9:59 pm

well, i don't know how if this will help but there are couple of options, (i'm assuming the family isn't in Ethio)

1. if religion is not a problem, get an abortion (if it's legal in the state/country)
2. If she decides to keep the baby, she should search for organizations that help single parents/young parents, etc.
3.I think gurlie is old enough to get a job if she's old enough to have sex. So get a job and figure something out with the father (living arrangements + financial support).
4.onother option is she could get down on her knees and cry like a mother to your uncle.

But yeah, it's kinda funny how your uncle said "you're out of my house" when all along he knew where his daughter has been. I mean use your imagination, I'm sure you're uncle was once her age :roll: He should've put 1 and 1 together if he was going to react this way. እድሜዋ ከሆነ, ሄል....ሪስፖንሲቢሊቲውን ሀንድል ማረግ ትችላለች ማለት ነው, ሶ እንደ አባት ነገሮችን ፋሲሊቴት ከማረግ ውጭ, በጣም ድራስቲክ የሆነ ሜዠር መውሰድ, አይታየኝም::.......ግን ግን እኔ ይሄንን እምለው ኮምፒውተር ፊት ተቀምጬ ነው I know things are not as simple on your side.

Good luck though
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ጉደኛው123 » Wed Sep 19, 2007 10:28 pm

ስማ ችሎ ማደር እንደስምህ ችለህ ኑር በለው አጎትህን ምን ያመጣል እና ደግሞ ልጅታን አይዞሽ በላት ትውለደው ያረገዘችውን በድሎ ያድጋል ትበለው ስሙን እና ደግሞ አንተ ከሳ በጣም መራቅ አለብህ ያንተ ነው ልጁ እንዳትልህና ከአጎትህ ጋር እንዳትባላ አይመስልህም ይሂ የኔ አስተያየት ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ጉደኛው123
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Tue Aug 08, 2006 11:15 am
Location: Sweden

Postby ችሎ_ማደር » Wed Sep 19, 2007 10:30 pm

እህምም wrote:(i'm assuming the family isn't in Ethio)
You are correct it is not in Ethiopia. I am kind of glad it is not in Ethiopia. This could be worest.

1. if religion is not a problem, get an abortion (if it's legal in the state/country)

I suggested to her mother who is totaly againest it.
2. If she decides to keep the baby, she should search for organizations that help single parents/young parents, etc.
3.I think gurlie is old enough to get a job if she's old enough to have sex. So get a job and figure something out with the father (living arrangements + financial support).

She is almost 27 years old now
4.onother option is she could get down on her knees and cry like a mother to your uncle.

Her father does not even want to see her face. He is so disappointed. He never expected this at all. By the way her boyfriend family do not approve of this and do not want to see her face either. My uncle loves his daughter and wishes her the best pay for her college, get her married. However, she is pregnant at his house.
But yeah, it's kinda funny how your uncle said "you're out of my house" when all along he knew where his daughter has been. I mean use your imagination, I'm sure you're uncle was once her age :roll: He should've put 1 and 1 together if he was going to react this way. እድሜዋ ከሆነ, ሄል....ሪስፖንሲቢሊቲውን ሀንድል ማረግ ትችላለች ማለት ነው, ሶ እንደ አባት ነገሮችን ፋሲሊቴት ከማረግ ውጭ, በጣም ድራስቲክ የሆነ ሜዠር መውሰድ, አይታየኝም::.......ግን ግን እኔ ይሄንን እምለው ኮምፒውተር ፊት ተቀምጬ ነው I know things are not as simple on your side.

I was thinking the same thing until it happened to my family? Belive me it is different.
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby እህምም » Wed Sep 19, 2007 11:14 pm

She is almost 27 years old now


Dude, what's the big deal then, she is 27, not 17. she should be able to live on her own and raise a kid. it would be hard but heck girls ten years younger are doing it. Plus 27 is actually a good time to have babies (not out of wedlock ofcourse but you get my idea) In all honesty, she shouldn't be living at home at 27 anyway, and if her dad says get out, she should be able to handle it. As far as a relationship with her father, she can work that out after she has the baby.

ps. why did you talk to her mother about the abortion, shouldn't she decide. it's her life and all... :roll:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ችሎ_ማደር » Wed Sep 19, 2007 11:32 pm

እህምም wrote:ps. why did you talk to her mother about the abortion, shouldn't she decide. it's her life and all... :roll:


This family is too close to each other. The mother is involved in her life and I was just trying to help.
As far as age is concerned this girl is still a student and started college late. She is completely dependent with them. Never worked.
SInce the boyfriend is not intersted and his family is very unhappy my thinking was why have a baby from such a family in the first place. I dont know her thinking much, girls please help. Can she think he is trapped to love or marry her becouse of this?

አናቷ አልቅሳ መሞቷ ነው:: አሁንማ አባትዬው ወይ አኔ ወይ አሷ አንኖራለን አዚህ ቤት ብለዋል:: የአጎቴ ትዳር ሳይፈርስ ይቀራል ብላችሁ ነው::
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby kiyora » Thu Sep 20, 2007 12:37 am

ሀይ

እኔም እምለው ተመሳሳይ ነው ራስዋን መቻል አለባት. በዚህ እንዴዋ የቤተሰብ ተጽኖ መሆን የለባትም:: አይ ነው ይከብዳል ምክንያቱም የማሚ ልጅ የነበረች ይመስለኛል::

አያቴ ከፈሰሰ አይታፈስ ትላለች እና ልጁም ይወለድ ለራስዋም ለወደፊቱ ያስደስታታል::
kiyora
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 59
Joined: Wed Jun 29, 2005 4:51 pm

Postby ችሎ_ማደር » Thu Sep 20, 2007 5:54 am

ቆለጥ ራስ wrote:ሁላቹም በማያገባቹ እየገባቹ ነገር .........


ወንድሜ አኔንና አጎቴን የሚጠቅም ምክር ፍለጋ አየተማፀንኩ ባለሁበት መድረክ አትባልግ::

ይህ ጉዳይ አውነተኛና አሁን መፍትሔ የሚያስፈልገው ነው::
ታዘብኩህ::
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby ሙዝ1 » Thu Sep 20, 2007 8:48 am

ችሎ ማደር
በመጀመሪያ ይህ ስምህ የዉሻ ስም እንደሆነ ስነግርህ ሳላንገራግር ደግሜ ሳላስብ ነዉና ይቅር እንዳትለኝ...

በመቀጠል ያጎትህ ልጅ እስከ ተበዳች ድረስ ማርገዟ አይቀርም ... ምኑ እንደገረመህ አልገባኝም....

ከጋብቻ በፊት ካረገዘች ማንኛዉም ወላጅ እንደሚበሳጨዉ ያንተም አጎት ቢበሳጩ አይደንቅም.... 3 ወር ካለፋት በሰላም እንድትወልድ ጸልዩ....

መቸም አጎትህ ኢትዮጵያዊ እስከሆኑ ድረስ ልጃቸዉን እሳቸዉ ሊያገቧት አያስቡምና ከታናሿ ይሁን ከአያቷ ብትወልድ ምርጫዉ የርሳቸዉ እንጂ የማንም አይደለም...

እኒህ እንደው ዉቃዉ ነጭናጫ አጎትህ የልጅ ልጃቸዉን ማሳደግ ካልቻሉ ..ሀቅም ከሌላቸዉ ማሶጣታቸዉ የግድ ነዉና ያስዎጧት ...የማሳደግ ሀቅም ካላቸዉ ሲያነጅቡ ነዉና አንተም አታለቃቅስብን....

ጌታና ትትና ግን ታዘብኳችሁ... እንዴት ለመቻል ምክር አጸጡትም?
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Re: የአጎቴ ልጅ አርግዛ ቁጭ

Postby sarandem » Thu Sep 20, 2007 10:17 am

ችሎ_ማደር wrote:አጎቴ ሌት ተቀን እየሰሩ 4 ልጆች አያሳደጉ ናቸው::

እንደ መልካም አባት እናያቸዋልን::
ችሎ_ማደር wrote: 3ተኛዋ ልጃቸው ካንዱ ጎረምሳ ጋራ ወዲያ ወዲህ አንደምትል ቢያውቁም አድሜዋ ነው ብለው ተቀብለውታል::

እዚህ ድረስ ከተቀበሉ ልጅም ሊከተል እንደሚችል በቅድምያ ልጃቸውን ማስጠንቀቅ ወይም መምከር ነበረባቸው::
ችሎ_ማደር wrote:ሆኖም ጎረምሳው የአምስት አመት ታናሿ መሆኑን ያወቁት አሁን ነው:: ልጁ ተማሪ ነው::


አሁን ባለንበት ዘመን የ 27 አመት ሴት የ 22 አመት ወንድ ጋር ብትጋባ/ብታወጣ/ ሚያስደንቅ ነገር አይደለም:: መጀመርያ አስተሳሰብህን ማስተካከል አለብህ ችግር ያለው ከልጁ ከዳተኛነት እንጂ ልጁ ተማሪ መሆኑ ባለመሆኑ ላይ አይደለም::
ችሎ_ማደር wrote:አሁን አናቷ ማርገዟን ካረጋገጡ በኍላ ለአጎቴ ይነገራል:: አጎቴ አጅግ በጣም ተናደዋል::
"አዚህ ቤት ከዛሬ ጀምሮ አትኖርም ብለዋል'::
ዋርካዎች እሰቲ ምከሩ ምን ይቫላል::


አጎትህ በርግጥ ነገሩ ሊያናድዳቸው ሚገባ ነገር ነው የተፈጠረው:: በልጁቷ ህይወት መወሰን ስልጣን ባይኖረኝም:: አንዴ ስህተት ተሰርቷል:: አንድ እግርህ ትቦ ውስጥ ስለገባ ያልገባውን መልስህ አታስገባውም:: ልጁን /ጽንሱን/ መግደል ሌላ ወንጀል እና ጣጣ ስለሚያስከትል መወለድ አለበት::
ችሎ_ማደር wrote:1. አጎቴ ልክ ናቸው ?
2. ይቺ ልጅስ ምን ትሁን ? የት ትሂድ
3. አናቷ ግራ ግብት ብሏቸዋል ምን ያድርጉ :

ማን ጥፋተኛ መሆኑን ማወቅ ምንም መፍትሄ አይፈይድም::
አንተ እውነትም ለልጁቷ አሳቢ እና ቅን ከሆንክ የአጎቷ ቁጣ እስኪበርድ ወይም ሥራ እስክታገኝ ከእናቷ ጋር ተመካክረህ አንተ ጋር ብታሰጠጋት ምን ያህል ይከብድሀል?
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ችሎ_ማደር » Thu Sep 20, 2007 3:55 pm

ሙዝ1 wrote:ችሎ ማደር
በመጀመሪያ ይህ ስምህ የዉሻ ስም እንደሆነ ስነግርህ ሳላንገራግር ደግሜ ሳላስብ ነዉና ይቅር እንዳትለኝ...


አበቫ ያለ ምክንያት ስም አያወጣም:: 'ቩክ ያለ በላ' የሌላው ውቫችን ስም ነው::

በመቀጠል ያጎትህ ልጅ እስከ ተበዳች ድረስ ማርገዟ አይቀርም ... ምኑ እንደገረመህ አልገባኝም....

ይህን አባባል አንዄ በፍጹም አልቀበልህም:: በዚህ ጊዜና ዘመን መፈቃቀድ አና መዋደድ እስካለ ድረስ ገብረ ስጋም ይኖራል:: የማታደረግውን አትበል:: ሆኖም ብዙ የመከላከያ ዘዴ አያለ ለምን አዚህ ተደረሰ ሌላ ጥያቄ ነው:: አናቷ በዚህ ብዙ አማክራታለች:: አንዲያውም Birth control አሳዝዛላታለች አንደነገረችኝ::
እኒህ እንደው ዉቃዉ ነጭናጫ አጎትህ የልጅ ልጃቸዉን ማሳደግ ካልቻሉ ..ሀቅም ከሌላቸዉ ማሶጣታቸዉ የግድ ነዉና ያስዎጧት ...የማሳደግ ሀቅም ካላቸዉ ሲያነጅቡ ነዉና አንተም አታለቃቅስብን....

ይህ ነው ዋናው ነገር:: የአቅም ጉዳይ አይደለም:: የአባትነት አባ ወራነት: የቤተ ሰብ ማስከበር: ለሌሎቹ ልጆች አራያነቱ: መደፈሩ: ነው::
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: የአጎቴ ልጅ አርግዛ ቁጭ

Postby ችሎ_ማደር » Thu Sep 20, 2007 4:21 pm

sarandem wrote:
ማን ጥፋተኛ መሆኑን ማወቅ ምንም መፍትሄ አይፈይድም::
አንተ እውነትም ለልጁቷ አሳቢ እና ቅን ከሆንክ የአጎቷ ቁጣ እስኪበርድ ወይም ሥራ እስክታገኝ ከእናቷ ጋር ተመካክረህ አንተ ጋር ብታሰጠጋት ምን ያህል ይከብድሀል?

አሁን ይህን ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ አልተመቻቸም::
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests