3ተኛ የቅጠለ..................
ቢያናድድም የግዴን ተነሥቼ በሩን ክፈትኩ::
"ባይመሽ ኖሮ አበሻ ሬስቶራንት አወስድሽ ነበር::" አልኳት መጠጥ አየቅዳሁ::
"ቶኪዮ የሚኖርም አበሻ አትበለኝ ?"
"ብዙም ባይሆኑ አንድ ሁለት መቶ ያሕል አሉ: ሬስቶራንቱም ከቶክዮ 5 ኪ/ሜ ያሕል ራቅ ብላ የምትገኝ አላ መጉሮ የምትባል ትንሽ መንደር ውስጥ QUEEN OF SHEBA የሚባል ነው::"
"አባክሕ መጋረጃውን ዝጋው: ውጭውን ማየት ያስፈራል::"
"አይዞሽ ምንም አትፍሪ" አልኩ:: ወደ ታች ሲያዩ ውነትም ያዞራል:: ያረፍነው ቶክዮ ከተማ ጊንዛ መንደር ያለው PRINCE HOTEL በ112ኛ ፎቅ ለይ ነበር::
"አስኪ አውራልኝ አኔ ካልጎተጎትኩ አኮ ዝምታ ትወዳለሕ"
ፊት ለፊቷ ተቀምጬ "ለጤናችን" ብዬ ብርጭቆዬን አነሣሁ::
"አንዳንተ ተምሮ አዚህ ደረጃ የደረሱ ያገሬን ልጆች ሣይ በጣም ያስደስታል"
"ጊዜ, ሁኔታ, ቦታ, ሲባል አልሰማሽም? አንደሱ ያለ አጋጣሚ አኮ ለሁሉም ቢሣካ ሁሉም ያደርገዋል"
"ቤት ሰቦችህ ሀብታሞች ናቸው ማለት ነው?"
"አይ አኔ አንኳ በጣም የድህ ልጅ ነኝ"
"አትዋሽ ይኽኔ መአት ብር, ቦታና, መሬት ነበራችሁ አይደል?"
"ባጭሩ ልንገርሽ አባቴ አኔ ስወለድ አሕያ ጫኝ ነበር:: በሌሊት ተነስቶ ቀኑን ሙሉ ከመርካቶ ስንጋ ተራ, ከቄራ ፒያሳ, ካራት ኪሎ ልደታ ከወፍጮ ቤት በየ ሰው ሲንከራተት ሲጭን ሲያወርድ ነበረ አኛን ለማሳደግ:: በኍላም ከዘበኝነት በላይ መያ የለውም:: አርግጥ ነው, ከለሊት ከአቃ ማስቀመጫ ጠባቂነት ወደ ጎጃም በረንዳ የቀን ጠባቂነት, ከህብታም ህእበሻ ቤት ወደ አሜሪካን ኤምባሲ ዘበኝነት ተዘዋውሩውል:: አናቴ አንዳው ካላረፍት ማርገዝ ነው:: ታድያ ክ 12 ይኽው 3 ብቻ ቀርትናል:: አያቴ ሲነግሩኝ "አንተኮ የሥለት ልጅ ነሕ" ይሉኛል:: "ሁሉንም አሕቶችህንና ወንድሞችህን ቡዳ ነው የበላቸው:: አንዳው አንድ ጥቁር ስጠኝ ተብሎ የተወለድክ የሚካኤል ስጦታ ነሕ" አሉ::"
"አሳቸው የት አወቁ አሁን አንዳማረብህ" አለችና ፈገግ አለች
"ከዛስ እስኪ አጫውተኝ አስተዳደግሕን"
"አሁን ደሞ ያንቺ ተራ ነው::ግን ቆይ አሺ መጣሁ" ብዬ ልጽዳዳና ራሴንም ላማክር ሽንት ቤት ገባሁ::
ገና በሩን ከመዝጋቴ ከሕሊናዬ ጋራ ሙግት ገጠምኩ::
ይኽኔ ያ በር ባይንኳኳ ኖሮ አለሜን አየቀጨሁ ነበር:: አድሜዬ ወደ 30 ሲጠጋ ጊዜ ትንሽ ማስብ ጀመርኩ ማለት ነው:: የዛሬ ሁለት አመት ገደማ አንዲህ ተገኝቶ?
አይታሰብም::
ለማንኝውም ውነተኛ መሆን አንዳለብኝ ወስንኩ:: ሌላም ገርል ፍሬንድ አንዳለኝ ለመንገር ቆረጥኩ:: ስለሷም ለማወቅ ፈለግሁ:: ምንም ይሁን ምን አንዲህ ያል ደረጃ ከደረስን ለዛሬ ብቻ ብለን መስማማት አንዳለብን ወሰንኩ::
ስመለስ ቱቱ አልጋው ላይ ገደም ብላለች::
"ና ወደዚህ" አለች; የቀረውን የሸሚዞቿን ቁልፍ አየፈታታች;
"ጫማዬን በአስቸኳይ አውልቄ ወረወርክና ቁልፉን አብሬ ፈታሁ::
ከዛአንድ አጄን ካንገቷ ስር አስግብቼ በሌላው ጡቷን ከጡት መያዣ ስር አሳልፌ ነካካሁዋት:: ጡት መያዣውን ባስቸኳይ አውለቃ ወረወረችው::
ጡቶቿ በጣም ትላልቅ ባይሆኑም, ፍርጥም ያሉና የሚያስጎመጁ ናቸው:: ሁለቱንም አፍቅሬ ሳምኳቸው::
የአይኖቿ አኳሆንና አስተያየት መቸም የጉድ ነው:: አግሬን አግሯ መህል ሳስገባው; ወደ ለይ ገና ገፋ ስታደርገኝ ክቅድሙ ትኝቶ የነበረው ብልቴ ባስቸኳይ ተገተረ:: ቁና ቁና አየተነፈሰች ወደ ላይ አየገፋችኝ ከንፈሬን ጎረሰችው::
ለምን ያን ጠባብ ሙታንታ ለበስኩት? ተወጥሬ ተጨነኩ:: ለማንኛውም ላለ መቸኮል ብዬ ነው አንጂ ባወልቀው ጥሩ ነበር::
(ይቀጥላል........................
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein