ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby ችሎ_ማደር » Fri Sep 28, 2007 11:21 pm

"አንተ ከተማውን ስለምታውቀው በል የፈለግከው ቦታ አዙረኝ" አለችኝ::
አንዴ ምግብ ቤት, አንዴ መጠጥ ቤት, አንዴ ንግድ ቤት, በታክሲ, በአውቶቡስና በባቡር ስንዟዟር አመቨን:: ተራርቅን አንዳንዴም ሰው በመህላችን ስናንገባ የጀመርን አሁን አጅ ለአጅ ተያይዘን ስንተቃቅፍ መጨረቫዬን አይቼ ማለት ጀምሪያለሁ::

ቱቱና አኔ አንድ ቦታ አየሰራን ስላምታ አንኳ የምንለዋወጠው ወይ ምሳ ወይ Elivator ላይ ብቻ ነበር:: ለስራ ጉዳይ 500 መቶ ያሕል ኢንጂነሮች በሚገኙበት አኔ አዲስ አሰራር ለማሳየት አሷ ደሞ ለመመልክትና ለማጥናት ባንድ አውሮፕላን ወደ ጃፓን መጥተናል::

ቱቱ ረጋ ያልችና የተማረች ልጅ ነች:: መልኳም ቢሆን የደስ ደስ ይላት ነች:: ክሁሉም ግን የስውነቷ አቀራረፅ ልዩ ያረጋታል:: ሰውነቷን በኤክሰርሳይስ የምትጠብቅ መሆኑ ግልፅ ነው:: አብርውን የሚስሩ ሁሉ ዞር ብሎ የማያያትና ስለአቋሟ የማያወራ የለም:: አኔም ይኽኔ ስንት አላት ይሆን? ስል ነው የክረምኩ::

ሲመቭ "አኔ ክፍል መጠጥ አንዘዝና ትንቭ አናውራ" አለችኝ:: 'በደስታ' አልኩና መጠጥና ጥራጥሬ አዘዝኩ::
ገና ክፍሏ ከመግባታችን ካልጠፋ መቀምጫ አግሬ ላይ ጉብ አለች:: ቀኑን ሙሉ ሲደፋ ሲቀና የዋለው ብልቴ አያደገ መምጣቱን አንዳይታይብኝ አጄን ባንድ ኪሴ ክትቼ ወደ ጎን ቦታ አስቀየርኩ:: ባንድ ጣቷ ከንፈሬን አየነካካች ስለነገው ዝግጅቴ ጠየቀችኝ::


ይቀጥላል.......
Last edited by ችሎ_ማደር on Sat Sep 29, 2007 10:25 pm, edited 2 times in total.
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby የኮካታ » Sat Sep 29, 2007 12:19 am

ችሎ ያንተ ጉድ አያልቅ!ብሎ ብሎ ጃፓን ይዞክ ሄደ? አረገዘችብኝ ምክር ስጡኝ ብለህ እያለቃቀስክ እንዳትመጣ!

አንድ ፍሬ ልጅ ነኝ ስትል እንዳልነበር ዛሬ በስራ ጃፓን ተገኘህ?

እስቲ ቀጥል ወንድሜ! ልስማክ
Lucky being kokata!
የኮካታ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 74
Joined: Fri Sep 14, 2007 3:41 am
Location: somewhere beautiful

Postby ሰልማ1 » Sat Sep 29, 2007 4:02 pm

በናትህ ችሎ ታሪኩን ቀጥልልን :lol: :lol: ቀደዳሽ ይመቸኛል ..... በል ወዳጄ ኮንትራሴፕቲቭ መጠቀም አትርሳ ልጅቷን እንደ አጎትህ ልጅ ጉድ እንዳታደረጋት ... :lol: :lol: :lol: :lol:
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby ያገር ተስፋ » Sat Sep 29, 2007 4:40 pm

ይቺ የጃፓን አገር አማርኛ መሆኗ ነው :?: :?: :?:
ስንት አይነት አማርኛ አለ ባካችሁ ሀሁ ሀልፕ የሚለውን እስኪ ተጫነው :!: :!:
ችሎ_ማደር wrote:" አመቫቨን:: ትክቫ ለትክቫም
ሲመቫቭ " ትንቭ
.
ያገር ተስፋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Wed Apr 27, 2005 11:22 am
Location: ethiopia

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby ችሎ_ማደር » Sun Sep 30, 2007 12:36 am

2ኛ የቀጠለ ..........


"ስለነገው ምን አሳሰበሽ"
'አይ አንደው የሚስተካከል ነገር አንዳለ ማለቴ ነው"
"ስለሱ አታስቢ'
'ዛሬ ምነው ብዙ ነፃነት ተስማኝ?' አለችና የበለጠ ቀረበችኝ
"ጠረንሽ መጣፈጡ ልብ ያጠፋል' አልኳት::
ጉንጬን በቀስታ ሣም አደረገችኝ::
አጭሩ ቀሚሷ ጭራሽ ተገልቦ ቀልቤ በየስኮንዱ አየተሰለበ ነው::
አጆቼን ወደ ባቷ ቀስ እያልኩ አስጠጋሁት::

"ምን እያስብክ ነው'
"ምንም ለምን?"
'አይ አንድሁ ነው::".... "ገርል ፍሬንድ አለህ?" አለች ሁለት አይኖቼን አያቀያየረች አያየችኝ::
"ለምን ጠየቅሺኝ" ብዬ ጥያቄዋን በጥያቄ መለስኩላት::

ከፊት ለፊታችን ባለው መስታዎት ውሥጥ የጫልቱ መልክ ውልብ አለብኝ::
ጫልቱ አለውትሮዋ ዛረ ጧት አውሮፕላን ማራፊያ "ምነው ዛሬ ፈራሁ ሆዴ ባባብኝ' ብላ ብዙ አልቅሳልች:: በየጊዜው ስሄድ አንዲህ ብላ አታውቅም::ከጫልቱ ጋራ ዓመት ያህል ቢሆነንም አወዳታለሁ::
አንዳው በተገናኘን ቁጥር የጋብቻ ወሬ ስልችቶኛል:: በየት ገባህ በየት ወጣህ ስለምታበዛ ትንሽ ያደክማል:: ጓድኝነታችን በጣም ግልፅ ስለሆነ በተደጋጋሚ ግን አንዳታበዛው ተናግሪያልሁ::
ጫልቱ "አንተ ነሕ ሕጌን የወሰድከው::" ብትልም አቻምና ብዙየሁን አንዴት አንዳረጋት አውቃለሁ:: አልስገባ ብሎ በጣም ከመጥበቡ በላይ ደምቶ "ተቃጠልኩ" ስትል:: ለነገሩ አኔ ለዚህ ነገር ደንታ አይሰጠኝም::
አኔ አንኳ አይደለሁም የመጀመሪያው ብዬ አንዳትበሳጭ በሆዴ ትቸዋለሁ::አባቴ ቢያውቅ ግን መቼም አንደማይቀበለኝ አቃለሁ::
"አንደደረስክ አንድትደውል አሺ::አውቃለሁ የ አሥር ሁለት ስዓት ጉዞ ነው::ድምፅሕን ሳልስማ ግን አልተኛም" ማለቷ ትዝ አለኝ::


"አስከ ዛረ ግን ለምን ዘጋሀኝ" አለች ቱቱ አይኖቿን አያስለመለመች:: አይኖቿ ከአይኖቼ ውስጥ የተደበቀ ነገር የሚያነቡ ይመስላሉ::
በቀኝ አጄ ወደኔ አያስጠጋሁውት በከንፈሬ አፍንጫውን አየሳምኩ የግራ ጣቶቼ ተጉዘው ተጉዘው የሙታንታውን ጫፍ መንካታቸውን አውቄ ትንፋሼ ማጠሩ ታወቀኝ::
አግርውን ከፈት ስላረገችው ፈቃደኝንቷ ምንም ጥርጣሬ የለውም::
"ሣመኝ......አባክህ.. ...አስጨነከኝ" ብላ አይኗን ጨፍና ስትቅርብኝ;

በሩ ተንኳኳ:: ያዘዝነው መጠጥና ጥራጥሬ;ይቀጥላል.....
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Postby ሰልማ1 » Sun Sep 30, 2007 1:42 am

ችሎ አጻጻፍህ የድሮ ወዳጄን ጭምትርን ያስታውሰኛል? ጽሁፍህ ውበት አለው ቀጥልበት....
senisebiyorom
ሰልማ1
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1304
Joined: Sun Aug 05, 2007 2:11 am

Postby ደካይ » Sun Sep 30, 2007 2:09 am

ደካይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Mon Sep 24, 2007 7:24 pm

Postby ሙዝ1 » Sun Sep 30, 2007 9:06 am

እናንተየ ያ ዉቃዉ የት ገባ?
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby ችሎ_ማደር » Mon Oct 01, 2007 11:27 pm

3ተኛ የቅጠለ..................


ቢያናድድም የግዴን ተነሥቼ በሩን ክፈትኩ::
"ባይመሽ ኖሮ አበሻ ሬስቶራንት አወስድሽ ነበር::" አልኳት መጠጥ አየቅዳሁ::
"ቶኪዮ የሚኖርም አበሻ አትበለኝ ?"
"ብዙም ባይሆኑ አንድ ሁለት መቶ ያሕል አሉ: ሬስቶራንቱም ከቶክዮ 5 ኪ/ሜ ያሕል ራቅ ብላ የምትገኝ አላ መጉሮ የምትባል ትንሽ መንደር ውስጥ QUEEN OF SHEBA የሚባል ነው::"
"አባክሕ መጋረጃውን ዝጋው: ውጭውን ማየት ያስፈራል::"
"አይዞሽ ምንም አትፍሪ" አልኩ:: ወደ ታች ሲያዩ ውነትም ያዞራል:: ያረፍነው ቶክዮ ከተማ ጊንዛ መንደር ያለው PRINCE HOTEL በ112ኛ ፎቅ ለይ ነበር::
"አስኪ አውራልኝ አኔ ካልጎተጎትኩ አኮ ዝምታ ትወዳለሕ"

ፊት ለፊቷ ተቀምጬ "ለጤናችን" ብዬ ብርጭቆዬን አነሣሁ::
"አንዳንተ ተምሮ አዚህ ደረጃ የደረሱ ያገሬን ልጆች ሣይ በጣም ያስደስታል"
"ጊዜ, ሁኔታ, ቦታ, ሲባል አልሰማሽም? አንደሱ ያለ አጋጣሚ አኮ ለሁሉም ቢሣካ ሁሉም ያደርገዋል"
"ቤት ሰቦችህ ሀብታሞች ናቸው ማለት ነው?"
"አይ አኔ አንኳ በጣም የድህ ልጅ ነኝ"
"አትዋሽ ይኽኔ መአት ብር, ቦታና, መሬት ነበራችሁ አይደል?"

"ባጭሩ ልንገርሽ አባቴ አኔ ስወለድ አሕያ ጫኝ ነበር:: በሌሊት ተነስቶ ቀኑን ሙሉ ከመርካቶ ስንጋ ተራ, ከቄራ ፒያሳ, ካራት ኪሎ ልደታ ከወፍጮ ቤት በየ ሰው ሲንከራተት ሲጭን ሲያወርድ ነበረ አኛን ለማሳደግ:: በኍላም ከዘበኝነት በላይ መያ የለውም:: አርግጥ ነው, ከለሊት ከአቃ ማስቀመጫ ጠባቂነት ወደ ጎጃም በረንዳ የቀን ጠባቂነት, ከህብታም ህእበሻ ቤት ወደ አሜሪካን ኤምባሲ ዘበኝነት ተዘዋውሩውል:: አናቴ አንዳው ካላረፍት ማርገዝ ነው:: ታድያ ክ 12 ይኽው 3 ብቻ ቀርትናል:: አያቴ ሲነግሩኝ "አንተኮ የሥለት ልጅ ነሕ" ይሉኛል:: "ሁሉንም አሕቶችህንና ወንድሞችህን ቡዳ ነው የበላቸው:: አንዳው አንድ ጥቁር ስጠኝ ተብሎ የተወለድክ የሚካኤል ስጦታ ነሕ" አሉ::"

"አሳቸው የት አወቁ አሁን አንዳማረብህ" አለችና ፈገግ አለች
"ከዛስ እስኪ አጫውተኝ አስተዳደግሕን"
"አሁን ደሞ ያንቺ ተራ ነው::ግን ቆይ አሺ መጣሁ" ብዬ ልጽዳዳና ራሴንም ላማክር ሽንት ቤት ገባሁ::
ገና በሩን ከመዝጋቴ ከሕሊናዬ ጋራ ሙግት ገጠምኩ::
ይኽኔ ያ በር ባይንኳኳ ኖሮ አለሜን አየቀጨሁ ነበር:: አድሜዬ ወደ 30 ሲጠጋ ጊዜ ትንሽ ማስብ ጀመርኩ ማለት ነው:: የዛሬ ሁለት አመት ገደማ አንዲህ ተገኝቶ?
አይታሰብም::
ለማንኝውም ውነተኛ መሆን አንዳለብኝ ወስንኩ:: ሌላም ገርል ፍሬንድ አንዳለኝ ለመንገር ቆረጥኩ:: ስለሷም ለማወቅ ፈለግሁ:: ምንም ይሁን ምን አንዲህ ያል ደረጃ ከደረስን ለዛሬ ብቻ ብለን መስማማት አንዳለብን ወሰንኩ::

ስመለስ ቱቱ አልጋው ላይ ገደም ብላለች::
"ና ወደዚህ" አለች; የቀረውን የሸሚዞቿን ቁልፍ አየፈታታች;
"ጫማዬን በአስቸኳይ አውልቄ ወረወርክና ቁልፉን አብሬ ፈታሁ::
ከዛአንድ አጄን ካንገቷ ስር አስግብቼ በሌላው ጡቷን ከጡት መያዣ ስር አሳልፌ ነካካሁዋት:: ጡት መያዣውን ባስቸኳይ አውለቃ ወረወረችው::
ጡቶቿ በጣም ትላልቅ ባይሆኑም, ፍርጥም ያሉና የሚያስጎመጁ ናቸው:: ሁለቱንም አፍቅሬ ሳምኳቸው::

የአይኖቿ አኳሆንና አስተያየት መቸም የጉድ ነው:: አግሬን አግሯ መህል ሳስገባው; ወደ ለይ ገና ገፋ ስታደርገኝ ክቅድሙ ትኝቶ የነበረው ብልቴ ባስቸኳይ ተገተረ:: ቁና ቁና አየተነፈሰች ወደ ላይ አየገፋችኝ ከንፈሬን ጎረሰችው::
ለምን ያን ጠባብ ሙታንታ ለበስኩት? ተወጥሬ ተጨነኩ:: ለማንኛውም ላለ መቸኮል ብዬ ነው አንጂ ባወልቀው ጥሩ ነበር::(ይቀጥላል........................
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby Judah » Tue Oct 02, 2007 11:56 pm

ችሎ_ማደር wrote:3ተኛ የቅጠለ..................

ችሎ ....... አኔ ግን ሴት ትመስለ (ይ )ኛልህ (ሽ )


አባክህ (ሽ ) አታጓጓ (ጊ )ኝ ቀጥል (ይ )በት አንጂ ::
አፃፃፍህ (ሽ ) በጣም ውብ ነው :: ይህ ታሪክ ውነት ነው ወይስ ልብ ወለድ ምክንያቱም ያልካ (ሻ )ችውን ቦታውች በሙሉ አውቃቸዋለሁ ::

ለማንኛውም ቀጥል (ይ )በት
Image
Judah
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Wed Feb 08, 2006 11:34 pm

Postby ቢጢ ሊጢ » Wed Oct 17, 2007 2:14 pm

ምን አይነቶች ናችሁ እናንተስ እንደው? እንደጠበቃ ጥርጣሬ ስታበዙ ጥሎ ጠፋላችሁ ኤዲያ!!
It is me!!!
ቢጢ ሊጢ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Thu Apr 27, 2006 3:59 pm
Location: WARKA

Postby ቢጢ ሊጢ » Wed Oct 17, 2007 2:15 pm

ምን አይነቶች ናችሁ እናንተስ እንደው? እንደጠበቃ ጥርጣሬ ስታበዙ ጥሎ ጠፋላችሁ ኤዲያ!!
It is me!!!
ቢጢ ሊጢ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Thu Apr 27, 2006 3:59 pm
Location: WARKA

Postby 30-73 » Thu Oct 18, 2007 5:14 pm

ቻርለስ የት ጠፋህ ? በቃ ያክስቶችህ ያጎቶችህ ታሪክ አለቀ :D :D
Image
30-73
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 106
Joined: Tue Oct 02, 2007 6:23 pm

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby ችሎ_ማደር » Thu Sep 22, 2016 11:35 am

"ክፍል 4"

የቶክዮ መሬት መንቀጥቀጥ መጀመሩን የታወቀኝ ሽንት ቤት የሰካሁት የጺም መላጫዬ ወድቆ ሲከሰከስ ነው፡፡
መብራት ጠፋ፤
እንደ ጂዋ ጂዌ ሕንጻው መንቀሳቀስ ጀመረ.....

ይቀጥላል.......
"The difference between stupidity and genius is that genius has its limits." Albert Einstein
ችሎ_ማደር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Wed Sep 12, 2007 4:16 pm

Re: ወይ ማፈር ....... በኋላ ሊያሳርር....ጉዴ!

Postby Fayye » Thu Sep 29, 2016 8:14 am

ኸረ አሁን ይቀጥል
Fayye
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Sep 20, 2016 11:06 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 13 guests