የሀገር ትኩስ ዜና ለማወቅ እንዲሁም የወለላዬን ግጥሞች ለማንበብ ይህን ድረ ገጽ ይጎብኙ::
http://www.ethiopiazare.com/
አንድ ነገር ያስገረመኝ ወይም አላዋቂ የሆንኩበት ጉዳይ ጸሀፍቱ በምን አድራሻ ነው ለድረ ገጹ የሚልኩት?
It looks like an exclusive club. ጽሁፎቻቸውን እና ዜናዎችን ወድጃቸዋለሁ
ወለላዬ wrote:ሰላም እንስት በስብስብ ስራው ላደንቅህ እወዳለሁ የኢትዮጵያ ዛሬ ኢሜል ገጹ አናት ላይ ስላለ በዛ መላክ ይቻላል ይልቅ EMF(ethiopia media fourem ) ኢሜላችው ስላልተቀመጠ በምን እንደሚላክ ቸግሮኛል
ocean12 wrote:ሰላም እንሰት,
እረ ይቺን ቤትህን ችላ አትበልብን.. :)
ዛሬ ብራንጎን ሳስስ ካገኘሁት የናዝራዊ ኤልያስ ግጥሞች አንዱን
እዚህ አመጣሁት ....መቸስ የኮፒ ራይቱን ነገር አላየሁም ብዬ ድርቅ እላለሁ... :)
የግጥሙ መልክት ደስ አለኝና ነው...
እስኪ ከወደዳችሁት ተጨማሪ ካስፈለገ ይህንን ማጣቀሻ ተጠቀሙ
ብራንጎ አይ አምላኬ ሆይ
"አይይ አምላኬ ሆይ
አይይ ፈጣሪ ሆይ
አትሰማኝም ወይ?
ስንቱን አርገህልኝ
አንድ ወዳጅ ታሳጣኝ?
ኤ ሎሄ ኤ ሎሄ
ምነው አልሰማ’ልክ ጩሄ?
ስንቱን አሳይተኸኝ
አፍቃሪ ትነፍገኝ?
አምላኬ አምላኬ
ስልህ ተንበርክኬ
ምነው ችላ አልከኝ?
ፈጣሪ ሆይ ስማኝ
ልቤን ለሰው ሰጥቼ
ስኖር ልብ አጥቼ
ተው እንጂ ችላ አትበለኝ
እያየህ አትለፈኝ
የኔ ሔዋን የት አለች?
ያች ለኔ የተዘጋጀች
እንድወድ ልቤን ከፍተህ
እንዴት አለወዳጅ ታስቀረኛለህ?
አይይ አምላኬ ሆይ'
እያለ ቢማጸን ባዘኔታም ቢያማር
ምላሽ አላገኘ ከሰማይም ከምድር
ሔዋንም እንዲሁ ምህላ ታደርሳለች
ፈላጊዋን ሳታይ ፈላጊ ትሻለች
ሁሉም በፊናቸው ሲመሽም ሲነጋ
ይንከራተታሉ ውበትን ፍለጋ
ውበት 'ማስክ' ለብሶ ቆሞ ከፊታቸው
እነሱ ሳያዩት መሽቶ ነጋባቸው
© ጥር 17, 2007, ናዝራዊ ኤልያስ
እስቲ ያየነውንና የምናውቀውን አብረን ለመካፈል እንሞክራለን :: እስከዛው ቀጥሎ ያለውን ድህረ ገፅ ያላያችሁ ተመልከቱ ::
http://www.ethiopianart.org/contents.html
ማኩሽ ጋለሪ -
http://www.makushethiopianartgallery.com/
ሌሎች ጋለሪዎች -
http://www.ethioworld.com/Arts&Culture/artgalleries.htm
ወዳጄ ወንድም በጠየቅከው መሠረት ...ኢቲዮጲያ ውስጥ ...ሥዕል ለመሸመት ...ስትፈልግ ማግኘት ያለብህን ...ጋለሪዎቺ ...ድረ -ገጻቸውን ልጠቁምህ ...ሞክሬያለው ...
እውነቱ_ይነገር wrote:ብራንጎ
if u are using mozilla firefox...you can`t read addis admass news .Rather you have to use enternet explorer to read the amahric fonts in addis admass.
with regards
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests