
ክብርነታችን ይህንን ሩም ሲከፍት ዝም ብሎ አይደለም ::በክብርነታችን ሆነን ከልጅነታችን ጊዜ ጀምሮ ይሄ ወሲብ ከሚሉት ጣፋጭ የገነት ተክል ጋ ስንወሳሰብ ስላደግንና የምናውቀውን የወሲብ ጥበብና ተዛማጅ የጎን ቅጥያዎቹን ላወቁት እንዲከልሱት ..ለላወቁት ደግሞ እንዲያውቁት ብለን መክረን ልናስተምር እነሆ በዚም ከች አልን ::
ወስቢብ ህይወት ነው :.እንዳየነውና እንደምናየው የሰዎች ትዳርና ግዋደኝነት በወሲብ አለመጣጣም ምክንያት ባጭሩ ሲፈርስ እናስተውላለን ::ምንም አንዳንድ አካባቢዎች ግልጽ አድርገው ለዳኛና ለሽማግሌ ችግራቸውን ባይነግሩና የጥላቸው መነሻ ...ከኢኮኖሚ ጋ ...ከሀይማኖት ጋ ...ከእምነት ጋ ...ከመደባደብ ጋ ወዘተ አድርገው ሸፋፍነው ስለሚናገሩ ችግራቸውን በመወያየት ሳይፈቱ አንቱ መባል ሲችል ፍቅራቸውን አሰናክለውት ይገኛሉ ::ወይም ደግሞ አብረው እየኖሩ ግን ልባቸው ከሌላ ጋ ሸፍቶ ሰውነታቸውን ለሌላ አሳልፈው ሲሰቱና ለባለበታቸውና ለፍቅር ግዋደኛቸው ታማኝ ሳይሆኑ በየቦታው ሲልከሰከሱና ሲረክሱ እናያለን ::ግማሾቹ ደግሞ ከተቃራኒ ጾታዎቻቸው ጋ ባለመርካታቸው የተነሳ ከተመሳሳይ ጾታዎቻቸው ጋ እርኩሰት ቡሽቲነት ይፈጽማሉ ...ወዘተ ተረፈ ..
ስለዚህ ክብርነተ ለረጅም ጊዜ ይሄንን አጉል ባህል ሰብሮ ግልጽ በሆነ መንገድ ከህብረተሰቡ ጋ እንደ ዋርካ ባለ ቦታ ላይ መወያየት ፈልጎ በእቅድ አቆይቶት ነበር :.እንዳጋጣሚ ሆኖ ትላንት ከፍቅረኛዬ ጋ ፍቅር ርንደጉድ ሰርተን አለክልከን እያለ አንዳንድ ባህላዊ የወሲብ ወጎችን ስንጫወት ያሰብኩትን ስነግራት በደስታ ምን አልባት የተሳተኝንና በሴትነትዋ ከእሱዋ ማወቅ ያለብኝን ብጠይቃት ለመልሱ እንደምትረዳኝና በሳይኮሎጂው በኩል የተማረችው ከሁማን ሳይኮሎጂ ጋ የተያያዘ ስለሆነና አሁን ከተነሳሁበት አላማ ጋ አብሮ የሚሄድም ነገር ስላለውና እንዲሁም ካለኝ የብዙ አመት የወሲብ ልምድና በግልጽነት ከጠየቅኩዋቸው የተኛሁዋቸውም ሆነ በንጹህ ግዋደኝነት ጠይቄ ካወቅኩባቸው ግዋደኞቼ ጋ ያሉትን የረጅም በአይምሮ ያሰባሰብኩትን የወሲብ እውቀት ለዚህ ዋርካ ታዳሚ ላካፍል እነሆ ልጀምር ነው ::
ይህ ነገር እንደቀልድ ካልታየ ስንቱን ሊያስተምር እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው ::እና አብረን እንማር ወይም እንከልስ ::ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መቀበል እችላለሁ ...ባግባቡ እመልሳለሁ ::ለመረበሽ ገብተው የሚሳደቡ ካሉ በሞተ አህያ ቂትና አይምሮዋቸውን አስበዳውና በዛው በሞት ይገላገላሉ ...ይህእንን ስል እዚህ ሩም ውስጥ አልመልስላቸውም ::እንደገና ማንኛውንም ጥያቕ እንድመልስ ከፈለጋችሁ ዋርካ ላይ ፖስት ያደረጋችሁት ቢያንስ ከ 500 ያላነሰ መሆን አለበት ::በራሱ የማይተማመንና በአዲስ ስም ያልታወቀ መስሎት መጥቶ የሚጠይቅ የመልሴ እጣ ወሳጅ አይሆንም ::ካለዛ ከ 500 በላይ ፖስት ያደረጉ ግዋደኞች ካሉት በነሱ በኩል ማስጠየቅ ይችላል ::
እባካችን ይሄ ሩም ሲርየስ ነውና አንረብሸው ...ወይም እስከአንድ ሳምንት ድረስ እስክጽፍ ድረስ እድል ስጡኝ ...አትረብሹኝ ...ትወዱታላችሁ ...ትማሩበታላችሁ ...ሌሎች ሊማሩ ስለሚችሉም የምትረብሹ ልጆች እባካችሁ ሌላ ሩም ውስጥ እንደተለመደው አፈር ከድመ አስበላችሁዋለሁ ይህእ ሩም መማርያ ሩም ነውና አትረብሹ ...ግን ብትረብሹም ግድ የለንም ...ባልዋን ጎዳሁ ብላ እምሱዋን በእንጨት ወጋች አሉ ...ምን ቸገረኝ ...ኑ ከፈለጋችሁ ልሰልቅጣችሁ በአማርኛዬ ....
ለአሁን ለመግቢያ ያህል ነውና ከነገ ጀምሮ ትምህርቱ ይጀምራል ..
ሾተል ..............[/img]