የአማርኛ ስነ ጽሁፍ ስብስቦች በድረ ገጽ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አዲስ ዌብ ሳይት

Postby እንሰት » Sun Apr 06, 2008 10:21 pm

የሀገር ትኩስ ዜና ለማወቅ እንዲሁም የወለላዬን ግጥሞች ለማንበብ ይህን ድረ ገጽ ይጎብኙ::

http://www.ethiopiazare.com/

አንድ ነገር ያስገረመኝ ወይም አላዋቂ የሆንኩበት ጉዳይ ጸሀፍቱ በምን አድራሻ ነው ለድረ ገጹ የሚልኩት?

It looks like an exclusive club. ጽሁፎቻቸውን እና ዜናዎችን ወድጃቸዋለሁ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

ጌተሰማኔ

Postby ጌተሰማኔ » Wed Apr 09, 2008 4:44 pm

ሰላም ዋርካዎች! አዲስ እንግዳ ነኝ :D
Love Covers a multitude of sins.
ጌተሰማኔ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 09, 2008 4:37 pm

Re: ጌተሰማኔ

Postby እንሰት » Wed Apr 09, 2008 5:54 pm

ጌተሰማኔ wrote:ሰላም ዋርካዎች! አዲስ እንግዳ ነኝ :D


እንኩዋን ደህና መጡ:: እጅዎ ከምን?
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ocean12 » Wed Apr 16, 2008 2:22 am

ሰላም ጌተሰማኔ....
እንኩዋን መጣህ ብለናል እኛም....
እንሰት ኢትዮጵያዛሬን አየሁት ለጥቆማው እንደሁልጊዜው
ምስጋና ይድረስህ::
የወለላየን ተውት አትቀስቅሱት አንደገና ደግሜ አነበብኩት
እስኪ አትጥፋብን::
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby ወለላዬ » Thu Apr 17, 2008 5:27 am

ሰላም እንስት በስብስብ ስራው ላደንቅህ እወዳለሁ የኢትዮጵያ ዛሬ ኢሜል ገጹ አናት ላይ ስላለ በዛ መላክ ይቻላል ይልቅ EMF(ethiopia media fourem ) ኢሜላችው ስላልተቀመጠ በምን እንደሚላክ ቸግሮኛል
ወለላዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Wed Jan 26, 2005 11:20 am
Location: united states

Postby እንሰት » Thu Apr 17, 2008 6:50 pm

ወለላዬ wrote:ሰላም እንስት በስብስብ ስራው ላደንቅህ እወዳለሁ የኢትዮጵያ ዛሬ ኢሜል ገጹ አናት ላይ ስላለ በዛ መላክ ይቻላል ይልቅ EMF(ethiopia media fourem ) ኢሜላችው ስላልተቀመጠ በምን እንደሚላክ ቸግሮኛል


አመሰግናለሁ ለአድናቆትህ እና ለጥቆማህ:: ስነ ጽሁፍ ስለማያስተናግዱ ከማንበብ ያለፈ ስለ EMF ብዙም አላውቅም::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Thu Apr 17, 2008 6:51 pm

ocean12 wrote:ሰላም ጌተሰማኔ....
እንኩዋን መጣህ ብለናል እኛም....
እንሰት ኢትዮጵያዛሬን አየሁት ለጥቆማው እንደሁልጊዜው
ምስጋና ይድረስህ::
የወለላየን ተውት አትቀስቅሱት አንደገና ደግሜ አነበብኩት
እስኪ አትጥፋብን::


Ocean 12 ለምስጋናው እጅ ነስቻለሁ:: አንጠፋፋ::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ocean12 » Wed Apr 23, 2008 10:56 pm

ሰላም እንሰት,
እረ ይቺን ቤትህን ችላ አትበልብን.. :)
ዛሬ ብራንጎን ሳስስ ካገኘሁት የናዝራዊ ኤልያስ ግጥሞች አንዱን
እዚህ አመጣሁት ....መቸስ የኮፒ ራይቱን ነገር አላየሁም ብዬ ድርቅ እላለሁ... :)
የግጥሙ መልክት ደስ አለኝና ነው...
እስኪ ከወደዳችሁት ተጨማሪ ካስፈለገ ይህንን ማጣቀሻ ተጠቀሙ
ብራንጎ አይ አምላኬ ሆይ

"አይይ አምላኬ ሆይ

አይይ ፈጣሪ ሆይ
አትሰማኝም ወይ?

ስንቱን አርገህልኝ
አንድ ወዳጅ ታሳጣኝ?

ኤ ሎሄ ኤ ሎሄ
ምነው አልሰማ’ልክ ጩሄ?

ስንቱን አሳይተኸኝ
አፍቃሪ ትነፍገኝ?

አምላኬ አምላኬ
ስልህ ተንበርክኬ

ምነው ችላ አልከኝ?
ፈጣሪ ሆይ ስማኝ

ልቤን ለሰው ሰጥቼ
ስኖር ልብ አጥቼ

ተው እንጂ ችላ አትበለኝ
እያየህ አትለፈኝ

የኔ ሔዋን የት አለች?
ያች ለኔ የተዘጋጀች

እንድወድ ልቤን ከፍተህ
እንዴት አለወዳጅ ታስቀረኛለህ?

አይይ አምላኬ ሆይ'

እያለ ቢማጸን ባዘኔታም ቢያማር
ምላሽ አላገኘ ከሰማይም ከምድር

ሔዋንም እንዲሁ ምህላ ታደርሳለች
ፈላጊዋን ሳታይ ፈላጊ ትሻለች

ሁሉም በፊናቸው ሲመሽም ሲነጋ
ይንከራተታሉ ውበትን ፍለጋ

ውበት 'ማስክ' ለብሶ ቆሞ ከፊታቸው
እነሱ ሳያዩት መሽቶ ነጋባቸው

© ጥር 17, 2007, ናዝራዊ ኤልያስ
Visit EthioForum
ኢትዮፎረም, News, Music, Love, Politics
http://ethioforum.ethiopiaforums.com
http://AddisNews.net
ocean12
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 495
Joined: Thu Jul 08, 2004 6:56 pm

Postby እንሰት » Wed Apr 23, 2008 11:33 pm

ocean12 wrote:ሰላም እንሰት,
እረ ይቺን ቤትህን ችላ አትበልብን.. :)
ዛሬ ብራንጎን ሳስስ ካገኘሁት የናዝራዊ ኤልያስ ግጥሞች አንዱን
እዚህ አመጣሁት ....መቸስ የኮፒ ራይቱን ነገር አላየሁም ብዬ ድርቅ እላለሁ... :)
የግጥሙ መልክት ደስ አለኝና ነው...
እስኪ ከወደዳችሁት ተጨማሪ ካስፈለገ ይህንን ማጣቀሻ ተጠቀሙ
ብራንጎ አይ አምላኬ ሆይ

"አይይ አምላኬ ሆይ

አይይ ፈጣሪ ሆይ
አትሰማኝም ወይ?

ስንቱን አርገህልኝ
አንድ ወዳጅ ታሳጣኝ?

ኤ ሎሄ ኤ ሎሄ
ምነው አልሰማ’ልክ ጩሄ?

ስንቱን አሳይተኸኝ
አፍቃሪ ትነፍገኝ?

አምላኬ አምላኬ
ስልህ ተንበርክኬ

ምነው ችላ አልከኝ?
ፈጣሪ ሆይ ስማኝ

ልቤን ለሰው ሰጥቼ
ስኖር ልብ አጥቼ

ተው እንጂ ችላ አትበለኝ
እያየህ አትለፈኝ

የኔ ሔዋን የት አለች?
ያች ለኔ የተዘጋጀች

እንድወድ ልቤን ከፍተህ
እንዴት አለወዳጅ ታስቀረኛለህ?

አይይ አምላኬ ሆይ'

እያለ ቢማጸን ባዘኔታም ቢያማር
ምላሽ አላገኘ ከሰማይም ከምድር

ሔዋንም እንዲሁ ምህላ ታደርሳለች
ፈላጊዋን ሳታይ ፈላጊ ትሻለች

ሁሉም በፊናቸው ሲመሽም ሲነጋ
ይንከራተታሉ ውበትን ፍለጋ

ውበት 'ማስክ' ለብሶ ቆሞ ከፊታቸው
እነሱ ሳያዩት መሽቶ ነጋባቸው

© ጥር 17, 2007, ናዝራዊ ኤልያስ


ውድ Ocean
የተማሪ ነገር ሆኖብኝ ነው:: ችላ አልልም:: ለግጥሙ እጅ ነስቻለሁ:: ስለ copy right -ኡ fair use የሚባል ጨዋታ አለ አሉ::
አይዞን
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

ስነ ጥበብ

Postby እንሰት » Thu Apr 24, 2008 5:34 pm

ለቅልውጥ እዚሁ ዋርካ ውስጥ ስርመጠመጥ አንድ የስነ ጥበብ አምድ አገኘሁና ቢጠቅማችሁ ብዬ እዚህ ገራርቤ አመጣሁት።
መልካም ቅኝት
ጣዕም
እንዳለው
እስቲ ያየነውንና የምናውቀውን አብረን ለመካፈል እንሞክራለን :: እስከዛው ቀጥሎ ያለውን ድህረ ገፅ ያላያችሁ ተመልከቱ ::
http://www.ethiopianart.org/contents.html

ዋናው
እንዳለው
ማኩሽ ጋለሪ -
http://www.makushethiopianartgallery.com/

ሌሎች ጋለሪዎች -
http://www.ethioworld.com/Arts&Culture/artgalleries.htm
ወዳጄ ወንድም በጠየቅከው መሠረት ...ኢቲዮጲያ ውስጥ ...ሥዕል ለመሸመት ...ስትፈልግ ማግኘት ያለብህን ...ጋለሪዎቺ ...ድረ -ገጻቸውን ልጠቁምህ ...ሞክሬያለው ...

እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Mon Apr 28, 2008 4:51 pm

ሰላም የዋርካ ታዳሚዎች
የወዳጄን የባቲን ስዊት ኢትዮጵያ ድረ ገጽ ስጎበኝ ይህንን የBill Cosbyን ዩቱብ ሾው አገኘሁና
እስኪ እዩትና የመሰላችሁትን በሉ ብዬ ለጠፍኩት
http://sweetethiopia.blogspot.com/2008/04/ask-ethiopian.html#links

እኔ ወድጄዋለሁ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby እንሰት » Mon May 05, 2008 8:37 pm

አንድምታ ቁጥር 10 የስነ ፅሁፍ መጽሄት በድረ ገጽ ላይ ዋለች::
http://web.missouri.edu/~asfawa/andimta.html

አሪፍ አሪፍ እኔ ነኝ ያሉ ግጥሞች
የዳኛቸው ወርቁ ቁንጽል የህይወት ታሪክ
ሂሶች ቀርበውባታል

ለአርታኢዎቹ ኅሩይና ብሩክ አብዱ ከፍ ያለ ምስጋና

አንብባችሁ ተዝናኑ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ብራንጎናትርን » Tue May 20, 2008 4:19 am

ሰላም ለቤቱ

አንድ ጥያቄ አለኝ:

አዲስ አድማስ ድረገጽን ለማንበብ አልቻልኩም:: ምን ዐይነት ፎንት እንደሚጠቀሙ የምታውቁት ካለ ብዬ ነው:: እኔ ስነ ምርምር ድርገጽ ላይ ያሉትን ፎንቶች ነው የምጠቀመው:: ሌሎች የአማርኛ ድረገጾችን ለማንበብ አልቸገርም:: አዲስ አድማስን ግን ምን እንደ ነካው ላነበው አልቻልኩም::

ለትብብራቹ አመሰግናለሁ::

በተረፈ ከላይ ኦሽን ስለለጠፋት ግጥም ተቃውሞ የሚባል ነገር የለኝም:: 8) ኦሽናችን አይዞን:: እንደውም ግጥሙን ስለወደድከው ደስ ብሎኛል:: :-) ይመቻቹ:: ይሄ ቤት አሪፍ ነው::

የበውቀቱን ግጥም ጋብዤ ዞር ልበላ (ካንድምታ ላይ የተወሰደ)-:

ደመወዙን ቢጥል
አንስተው ጠጡበት
ባርኔጣውን ቢጥል
ወስደው ደመቁበት
ከዘራውን ቢጥል
ተመረኮዙበት
በሄደበት ሁሉ
እየተከተሉ
በጣለው ሲያጌጡ
በጣለው ሲያተርፉ
ራሱን ሲጥል ግን
አይተውት አለፉ

:o
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

Postby እውነቱ_ይነገር » Tue May 20, 2008 11:02 pm

ብራንጎ
if u are using mozilla firefox...you can`t read addis admass news .Rather you have to use enternet explorer to read the amahric fonts in addis admass.
with regards
እውነቱ_ይነገር
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Tue May 13, 2008 6:40 pm

Postby ብራንጎናትርን » Wed May 21, 2008 8:46 am

እውነቱ_ይነገር wrote:ብራንጎ
if u are using mozilla firefox...you can`t read addis admass news .Rather you have to use enternet explorer to read the amahric fonts in addis admass.
with regards


Why can't they make it all users friendly just like all the other sites? :? Wouldn't that make sense?

I use niether mozilla nor explorer. :( I use Safari.

Thanks for responding, though. :) I appreciate it.
"The purpose of education is not to fill buckets, but to light fires." – Yeats
ብራንጎናትርን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 736
Joined: Fri Dec 29, 2006 6:31 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests