ሰላም የስራ ባልደረባዬና የብድ ቢዝነስ ባልደረባዬ መንፌው::በውላችን መሰረት የነገርከኝን ታሪክ እያቀረብኩት እንደነበረ የምታውቀው ነው::አጋጣሚ በመሀል ልብ ሰበር ታሪክ ከስሜቴ ተወርውሮ ስለመጣ ታሪክህን ለጊዜው አቁሜ የሆነች ነገር ብዬ ወደታሪኩ እመለሳለሁ::
የአብሮ መስራት ውላችንን በዚህ የተነሳ እንደማታፈርሰው ተስፋ አደርጋለሁ::
ሾተል
ቅባቱ3D wrote:ሾጠል እግዚአብሄር አምላካችን ትንንሾችን ትልቅ ትልልቆችን ትንሽ እንደሚያደርግ አትርሳ:: አንተ እኮ በጣም ታዋቂ ነህ የፈረንጅ ጋዜጠኛ ሁሉ ካሜራ ይዞ እየተከታተለ የጠየቀህ ነህ 8) እኔ በአንተ በደራሲው አይን ስታይና ስገመገም በጣም ኢምንት ነኝ :lol: ግን እዚህ አምላክህ ሳይሆን ትልቅ ያደርገህ ክፍት አፍህ ነው ይሄ ሁሉም ይመሰክራል :lol: ትልቅ አፍ ስለሰጠህ አምላክህን በጸሎት ሁል ጊዜ አመስግን!
ሾጠል ከብት ማለት እንዳንተ ማሰብ እማይችለው ነው ተሳሳትኩ ? ባታናድደኝ ይሻላልህል!
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 7 guests