መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው
አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው
የመጨ wrote:እኔ ምለው ግን:- አለቃ ሾተል እንደሚሉት ከሆነና ሁሌ ትርፍ ጊዜአቸው በ እንትን የሚያሳልፉት ከሆነ (ቢያንስ ላለፉት አስርት አመታት) አሁን ልጅ ለመውለ
ድ የዘር ፍሬ ቀርቷቸዋል ብላቹህ ታስባላቹ እንዴ? ታየኝ እኮ...
(ሾተል አደራ በማሪያም ይዤሀለሁ እንዳትስድበኝ: ለጠብ አይደለም እንዲያው ነገሩ አሳስቦኝ ነው :lol:
አሳቢክ

ጌታ wrote:ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት
በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር
አክባሪ ታላቅ ወንድምህ
አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳው
ብራንጎናትርን� wrote:የረፈደ ቢሆንም መልካም ልደት ብያለሁ ወንድም ሾተል:: :)
መሰማማት wrote:አዋሳው wrote:መልካም ልደት ለሾተል
ክብርነቶ ቀሪው የ እድሜ ዘመኖ የሰላም ይሆንሎት ዘንዳ እመኛልሁኝ
አዋሳውኸረ ይድፋው::የተወለደበት ቀን የተረገመ ቀን ነው::የሱን ልደት ማክበር የዲያብሎስ ልደት እንደማክበር ያህል ነው::
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests