መልካም ለደት ለክብርነታቸው(ሾተል)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ቅባቱ3D » Fri Jul 25, 2008 8:31 am

አንባቸው እንኩዋን ለ 49ኛው ልደትህ በሰላም አደረሰህ :lol: :lol: :lol: :lol: ከአንተ በላይ ላሉት ታላላቆጭ እግዚአብሄር መቼም የስራቸውን ይስጣቸው እነሱ 50 ላይ ቆመው አንተን አላሳልፍ በማለታቸው ለ 5አመታት እድሜህን ለ 5ኛዙር 49ኛህን እንድታከብር ማስገደዳቸው::
አምባቸው እንዴት ደፍረህ ይህን አስቀያሚ ፎቶህን እንደለጠፍክ ሳስብ ድፍረትህ ያስደንቀኛል በአንድ በኩልም ሞኝ መሆንህን ያሳያል:: ቤተሰቦችህ አስበው ተመራርጠው እንዳልወለዱህ ጣሳ መልክህ ይመሰክራል:: አፍህ ግን በናትህ ነው የወጣው ስትከፍተው መከፈት ብቻ ሳይሆን ይለጠጣል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አወጣሁዋቸው እምትላቸው ሴቶች ከልጅ ጋር የተተው እናቶች ለመሆናቸው ከጀርባህ ያለው የህጻናት ፎቶ ይናገራል ወይስ ቤቢ ሲተር ትሰራለህ :D :D :D :D :D ደግሞ እንዲህ ስልህ እንዳትናደድ እና ከ 4 እስከ 5 መልስ እንዳትሰተኝ:: ይልቅ እስቲ አንተ መልቲ ታለንትድ ስለሆንክ ብዙ ትርፍ ሰአት አለህ ትንሽ ጊዜ ካንተ ላይ አበድረኝ::
ፎትህ ላይ አፍህ ሹል ሆኖ ስለታየኝ ሹል አፍ ብልህ እንደማትናደድብኝ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለ 6ኛው ዙር የ49ኛ አመትህ በአስቀያሚ አፍህ ስድብና በነገርኛነትህ ያድርስህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የዘወትር ወንድምህ ቅባቱ :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅባቱ3D
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Wed Nov 10, 2004 1:26 pm
Location: brazil

D

Postby መሰማማት » Fri Jul 25, 2008 10:31 am

ሾተል wrote:ጥግብ ብያለሁ


ስንት ልሰህ ነው እንዲህ የጠገብከው ?

ቅባቱ3D wrote:አምባቸው እንዴት ደፍረህ ይህን አስቀያሚ ፎቶህን እንደለጠፍክ ሳስብ ድፍረትህ ያስደንቀኛል በአንድ በኩልም ሞኝ መሆንህን ያሳያል :: ቤተሰቦችህ አስበው ተመራርጠው እንዳልወለዱህ ጣሳ መልክህ ይመሰክራል :: አፍህ ግን በናትህ ነው የወጣው ስትከፍተው መከፈት ብቻ ሳይሆን ይለጠጣል አወጣሁዋቸው እምትላቸው ሴቶች ከልጅ ጋር የተተው እናቶች ለመሆናቸው ከጀርባህ ያለው የህጻናት ፎቶ ይናገራል ወይስ ቤቢ ሲተር ትሰራለህ ደግሞ እንዲህ ስልህ እንዳትናደድ እና ከ 4 እስከ 5 መልስ እንዳትሰተኝ :: ይልቅ እስቲ አንተ መልቲ ታለንትድ ስለሆንክ ብዙ ትርፍ ሰአት አለህ ትንሽ ጊዜ ካንተ ላይ አበድረኝ ::
ፎትህ ላይ አፍህ ሹል ሆኖ ስለታየኝ ሹል አፍ ብልህ እንደማትናደድብኝ ነው
ለ 6ኛው ዙር የ 49ኛ አመትህ በአስቀያሚ አፍህ ስድብና በነገርኛነትህ ያድርስህ

Image


ቅቅቅቅቅቅቅቅ ድፍረት መስሎህ::ዓይኑ በልዞ አታይም እንዴ ? ጋንጃውን ልፎ ተጀንኖ ነው ፎቶውን የለጠፈው::ነገ አፍሮና አዝኖ ይህን አስቀያሚ ፊቱን ያነሳዋል::
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Fri Jul 25, 2008 11:52 am

ጌታ wrote:ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ

ሰላም ሾተላውና ደብተራው ጌታ ....
ለሾተላው መልካም ልደት እንመኛለን
ለደብተራው ጌታ ደሞ አንዲት ቁራጭ ጥያቄ እንወረውራለን ...
ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby አቡቲ » Fri Jul 25, 2008 12:25 pm

---
Last edited by አቡቲ on Fri Jul 25, 2008 12:34 pm, edited 1 time in total.
አቡቲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 138
Joined: Wed Mar 09, 2005 2:59 am
Location: ኢትዮጵያ

Postby አቡቲ » Fri Jul 25, 2008 12:25 pm

----
Last edited by አቡቲ on Fri Jul 25, 2008 5:50 pm, edited 1 time in total.
አቡቲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 138
Joined: Wed Mar 09, 2005 2:59 am
Location: ኢትዮጵያ

Postby አቡቲ » Fri Jul 25, 2008 12:26 pm

---
Last edited by አቡቲ on Fri Jul 25, 2008 11:29 pm, edited 1 time in total.
አቡቲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 138
Joined: Wed Mar 09, 2005 2:59 am
Location: ኢትዮጵያ

Postby አቡቲ » Fri Jul 25, 2008 12:26 pm

ሰላም

እንኳን ለልደት በአልህ አደረሰህ


እንዲሁም ቀሪው ዕድሜ በሕይወትህ ውስጥ ታላላቅ ክንውኖችን እና እመርታዎችን የምታሳይበት ጊዜ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ !

ያው እንደተለመደው...ፓፓያ ካዝሚር ዘይቱን ኮክ አቮካዶ ግሽጣ ሙዝ ሮማን እንኮይ አናናስ የምድር ሎሚ ኮሽም ወይም ለምለም በርጫ የመሳሰሉትን የአዋሳ የልደት ገፀ በረከቶች ይዤ ባልመጣም ለማስታወስ ያህል ነው :)

ፓን ሪዚኮ -አባ ፈርዳ እንደምን አለህልኝ ጃሌው...ሰላምና ሙሉ ጤንነት ላንተ ይሁን.

አቡ :) [/i]
አቡቲ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 138
Joined: Wed Mar 09, 2005 2:59 am
Location: ኢትዮጵያ

Postby ሾተል » Fri Jul 25, 2008 12:29 pm

ቅባቱ3D wrote:አንባቸው እንኩዋን ለ 49ኛው ልደትህ በሰላም አደረሰህ :lol: :lol: :lol: :lol: ከአንተ በላይ ላሉት ታላላቆጭ እግዚአብሄር መቼም የስራቸውን ይስጣቸው እነሱ 50 ላይ ቆመው አንተን አላሳልፍ በማለታቸ

ው ለ 5አመታት እድሜህን ለ 5ኛዙር 49ኛህን እንድታከብር ማስገደዳቸው::
አምባቸው እንዴት ደፍረህ ይህን አስቀያሚ ፎቶህን እንደለጠፍክ ሳስብ ድፍረትህ ያስደንቀኛል በአንድ በኩልም ሞኝ መሆንህን ያሳያል:: ቤተሰቦችህ አስበው ተመራርጠው እንዳልወለዱህ ጣሳ መልክህ ይመሰክራል:: አፍህ ግን በናትህ ነው የወጣው ስትከፍተው መከፈት ብቻ ሳይሆን ይለጠጣል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አወጣሁዋቸው እምትላቸው ሴቶች ከልጅ ጋር የተተው እናቶች ለመሆናቸው ከጀርባህ ያለው የህጻናት ፎቶ ይናገራል ወይስ ቤቢ ሲተር ትሰራለህ :D :D :D :D :D ደግሞ እንዲህ ስልህ እንዳትናደድ እና ከ 4 እስከ 5 መልስ እንዳትሰተኝ:: ይልቅ እስቲ አንተ መልቲ ታለንትድ ስለሆንክ ብዙ ትርፍ ሰአት አለህ ትንሽ ጊዜ ካንተ ላይ አበድረኝ::
ፎትህ ላይ አፍህ ሹል ሆኖ ስለታየኝ ሹል አፍ ብልህ እንደማትናደድብኝ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለ 6ኛው ዙር የ49ኛ አመትህ በአስቀያሚ አፍህ ስድብና በነገርኛነትህ ያድርስህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የዘወትር ወንድምህ ቅባቱ :lol: :lol: :lol: :lol:


ቅባቱ ወንድሜ አንተ አንሰህ አግኝቼህ መልስ ላንተ መመለስ አቁመ ነበር::ግን መማር ባለብህ ሰአት ግን እንዲህ ልመልስልህ እገደዳለሁ::ከጥያቄ ልጀምር...እንዴው እናትህ አንተን ወልዳ ጡትዋ በወሩ በነጠፈ ሰአት እንዳትሞት ታጠባህ የነበረው መላ ሰውነቱዋን ከወረረው ቡግንጅና የእግሩዋን ሙጀሌ እያፈረጠች ነበር?አንድ ቀን በህልሜ ምን አንብቤያለሁ መሰለህ?የሴት ልጅ ሆርሞን ቡግንጅና ሙጀሌዋ ላይ አለ የሚል...ምን አልባት ብዙ ቡግንጅና ሙጀሌ የናትህን ስትጠባና ስትልስ ሳላደግክ የናትህ ሆርሞን ባንተ ውስጥ ስለተከመረ ወደሴትነት እንደመስማማት ስለወሰደህ ይሆናል ሳታውቀው ሴትነትህን የምታውጀው::ወንድ ከሆንክ እስቲ አንድ ወንድ ልጅ ስለወንድ ውበት አራክሶ ወይም አዳንቆ ቢያወራብህ ይሄንን ሰው ምን ትለዋለኽ?በእግዚአብሄር ንገረኝ......እኔ እግዚአብሄር በሚያውቀው አገር ቤትም ሴታሴቶች ናቸው የወንድን ልጅ ማማርና አለማማር የሚናገሩት...እዚህ የሰይጣኑ አለም ከመጣሁ ደግሞ ቡሽቲዎች ናቸው እየተቅለሰለሱ "አይምርም ወይም ሲያስጠላ ምን ይመስላል...." ወዘተ እያሉ ሲያደንቁ ወይም ሲያንቁዋሽሹ የማውቀው::እና የእውነቱን ልንገርህ እንደ መስማማት ዘገነንከኝ...አንተማ የቡሽቲ እግር ሁሉ ትጠባለህ መሰለኝ ስለ እግሬም ሳይቀር ነው ክርቲክ ስጸጥ የነበረው::በጣም አስጠላህና ብሽሽቅ ከሆነ ስንት መበሻሸቂያ እያለ እንደዚህ ያለ ጾታኽን የሚያስገምት ነገር አታድርግ::ይበልጥ በገሀዱ አለም እንደዚህ የምትል ከሆነ ሰው ወስዶ ቡሽቲ ውስጥ ከቶህ ሊርቅህም ይችላል::ብሽሽቁ እዚህ ላይ ቆየት ይበልና በወንድምነቴ የምመክርህን ተቀበል.....እግዚአብሄርን ነው የምልህ...እንዴት ወንድ ስለ ወንድ ልጅ እግር ዘልቆ ወርዶ ውበትና አስጠሊታነት ይናገራል?በስመአብ...ጸጉር ውፍረት ምናምን ከሆነ እሺ....ጸጉርህን ታጥበህ የማታውቅ ቅጫማም,ቅማላም ምናምን ትላለህ....አቆራረጥህ ጦጣ ዘንጦ አስመስሎሀል ምናምን...ስለ ቦርጭ ወይም ቅጥነት ምናምን ልታወራ ትችላለህ...ግን እያንዳንዱዋን የወንድን ልጅ ውበት ዲቴል አይቶ መናገርና በዛ ክሪቲክ መስጠት አያስገምትም ትላለህ?ስለ ከንፈር,አይን,የቆዳ ልስላሴና ሞረድነት,ስለ ጥፍር አለንጋነትና ዱልዱምነት ወዘተ እንዴት ወንድ ልጅ ስለወንድ ልጅ ይናገራል?ወንድም እህቶቼ ፍረዱ በእግዚአብሄር......ምን አይነት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው?ኢትዮዽያዊያን ፍናፍንቶች በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ እራሳቸውን እንደዚህ የሚያጋልጡበት ዘመን ይምጣ?እባካችን ዘመኑን እንዋጅ......እንደገና ወንድ ልጅ በበዳት ሴት ወንድ ልጅ ይቀናል?እሱስ ልብና ቁላ አልያዘም?ሴት ልጅ ውበት ከመቼ ወዲህ ነው ከወንድ የምትፈልገው?እንደዛ ቢሆንማ እንደኔ ያለው መልከመልካም ፈላጊ ባጣ ነበር::ቅቅቅቅቅቅቅ......ሴት ልጅ ምላስ ያለው ወንድ ትፈልጋለች...እምቢ ስትል ድርቅ ብሎ እሺ በይ ብሎ የሚጀነጅናት...ከዛ ለአንድ ቀን እሺ አስብሎ ሳለ ሁሌም እንድትመጣ ደህና አድርጎ ፍቅር ካሰራት ሴት ልጅ ተላላ ነች::ያ መጀመርያ ጠልታው የነበረው መልክና ሰውነት ወድያው ወደመውደድ ተቀይሮ በየደቂቃው አይንህ መልክህ ጀላህ እያለች ማድነቅ ትጀምራለች::
በነገራችን ላይ እኔ የማልሰራው ገንዘብ ያምጣ እንጂ ስለሌለ ልክ ነህ ብሮ አንድ አንድ ቀን ቤቢ ሲት ነኝ::ደግሞ አበሻ ነች::ለዛውም የዚህ ጩጬ ፎቶ ፓል ቶክ ፕራይቬቴ ላይ ለጥፌዋለሁ::እንደ ልጄ ውድድ የማደርገው ልጅ ነው::በፈለግኩ ሰአት ምሄድበት ቤት....የተሄደበት ቤት ሁሉ ስለ ወሲብ አይታሰብም....ባለፈው አንዲት ፎቶዋን የለጠፍኩዋትን አበሻ በዳሁ እንጂ እኔ አበሾችን እንደ እህት ነው ማያቸውና አልፈልጋቸውም::ያካብዳሉ...ስትይዛቸው በራሳቸው አይተማመኑም....ወሬ ሰምተው ይበጠብጡኻል...አብረሀቸው አድረህ ለሽንት ቤት ተነስተህ ሄደህ ስትመጣ ሴት በድተህ ነው የመጣኸው ብለው ሁሉ ይጨቀጭቁሀል....ስለዚህ ምነው በነጻ እንደጉድ ያሉ ሙጭቅላ ሙጭቅላ ቺኮች እያሉ ምን ከአበሻው ጋ አቀያየመኝ.....ተገላልጠው ቢቀመጡም አይቆምብኝም::ያለሁት ኦስትሪያ ነው....ስሎቫኪያ ድንበር ነው::እና እስቲ ስሎቫኪያና ኦስትሪያ ሴት ጠፍቶ ሰው በሀንገር ያልቃል ከተባለ የፈጠራ ወሬ ነው:.ይበልጥ የነ ፓኑ አገር ቼክና ስሎቫኪያ ቺኮች እነዚህ ውቦች ረጃጅሞቹ,ሰውነታቸው የተጠበቀ የዋሆቹ ቺኮች እያሉ ሰው በሀንገር ያልቃል ከተባለ ያ ሰው የመጀንጀን ችግር አለበት::ባለፈው እኔና አንድ ናይጄሪያዊ ጉዋደኛዬ ከሉባ ጋር ብራቲስላቫ ሄደን ጭፈራ ቤት እንደገባን ቺኮቹ ወረሩን...እኔ ሉባ ጋር ልጥፍ አልኩኝ...በርግጥ ፈርታ እራስዋ ነች አልለቅም ያለችኝ...ታድያ ጉዋደኛየ ምን የመሰለች ቺክ በ 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይዞ ዳንስ መድረኩ ላይ ይላላስ ጀመር::ወድያው ይዛው መረሸች::ጥዋት ተገናኘን....የሰሞኑ የኦስትሪያ የጉዋደኞቼ ሙድ ስሎቫክ ሄዶ ሀቫና ክለብ ቺክ ጋማ ብሎ ማደር ነው::ኦስትሪያማ ጥንቡን ነው የጣለው ቺክ....እና ይህንን ልል የቻልኩት አይዞህ ለእኔ ለምበዳው አታስብ::ለዛውም አንዳንዴ የ 49 ያህል እድሜ ይዤ የ 21,22 አመት ልጆችን ስበዳ ህጻን ሬፕ እንዳደረኩ እየቆጠርኩ በጸጸት አልቃለሁ::ለዛውም ይሄንን መልክ ይዠ...ቡዋ አሉ::

እና ወንድሜ እባክህ እባክህ አትገመት::የሴት ሆርሞን በውስጥህ ከበዛ የወንድ ሆርሞን ውጉኝ ብለህ ሰው ሰራሽ ወንድ ሁን::ወይም ማህጸን ያስገባልህና ሴት ሆነህ አንዱ ያስረግዝህና የሴትን ልጅ ስሜት እወቀው::ያው አንተ መልሰህ ሌዝቢያን ነው የምትሆነው::ሌዝቢያኖች እንዲህ የሚሉት ነገር አለ አይደል...."የሴትን ልጅ ገላ ከሴት በላይ ማንም ወንድ አይረዳውም....ስለዚህ ነው ሴት የምወደው..."ወዘተ ተረፈ...አንተም ያንን የምትል ነው ሚመስለኝ.....ሌዝቦ ስትሆን.....እና አደራ ምክሬን ስማ..

ሾተል............ገና ይመክርሀል....ምክር ሲያስፈልግህ ነው ታድያ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Fri Jul 25, 2008 12:58 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:
ጌታ wrote:ክቡርነትዎ እንኳን ለ49ኛ ዓመት ልደት በዓልዎ አደረሰዎ እያልኩ በስተርጅና ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ ሕይወት እንዲገጥምህ ምኞቴን አቀርባለሁ:: እኔ ለሾተል የምመኝለት

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ሸጋ ልጅ ማግባት
በዘጠኝ ወሩ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
ከሙሉ ጤና
ሰላምና
ፍቅር ጋር

አክባሪ ታላቅ ወንድምህ

ሰላም ሾተላውና ደብተራው ጌታ ....
ለሾተላው መልካም ልደት እንመኛለን
ለደብተራው ጌታ ደሞ አንዲት ቁራጭ ጥያቄ እንወረውራለን ...
ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ


እረ ፓኑ ታላቅ ሰው...የፈረሱ ጌታ......እንደምን አለኽልኝ አለቃ::በጣም ጠፋኽ.....
እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ::
ፓኑ ይሄው ሶስት መንግስት በልቼ4ተኛውን እየጠበቅኩኝ ነው::ነፍሳቸውን ይማረውና እቴጌ መነን ከሞቱ ጊዜ ጀምሮ ለታላቁ አባታችኝ ለሀይልዬ ቆነጃቲት ቺኮችን በድብቅ በቤተመንግስት ጉዋሮ ከች የማደርግላቸው እኔ ነበርኩኝ...ታድያ የዛኔ ኮበለ ነበርኩ...አቤት ፍጥነቴ...ፈረስ ላይ የሆነ እንዳንተ ያለ ወንድ ቢያባርረኝ አይደርስብኝም ነበር::ሀይልዬ ይቺ ምራቅ ሳትደርቅ የ 18 አመት ልጃገረድ በዚህም በዚያም ብላችሁ ካላመጣችሁልን ወየውላችሁ ይሉኝ ነበር:.ታድያ ያቺ ምራቅ ሳትደርቅ ብን እንደንፋስ ብዬ ከዚህም ከዚያም ፈላልጌ ጀንጅኜ ክብር ዘበኞች ሳያዩኝ በጉዋሮ ይዤላቸው ከች ነበር::አንዳንዴ ሲያዝኑልኝ እስቲ ኑ ችዪች ይዛችሁዋት እደሩ ይሉኝና ነፍሴን ሀሴት ያስደርጉዋት ነበር::የዛኔ የለመድኩት ነገር ነው አሁን ሱስ ሆኖብኝ አልለቅ ያለኝ::ወደመጨረሻው አካባቢ የጋሽዬ እቃ ደከምከም ቢል ጭሪ ማደን ጀመርን::ጭሪ ለመግደል ብለን የስንት ሰው ከብት በድንጋይ አሰቃይተናል መሰለኽ.....እድለኛ ሆነን ጭሪዋን ከገደልን ጸሀይ ላይ ቃ እስክትል እናደርቃትና ወቅጠን ከድኝ ጋር ለውሰን እቃቸው ላይ በቆነጃጅቶች እናስቀባላቸው ነበር::ከዛ ያው እባክዎ አያሰቃዩኝ ጭኔ ተላጠ እስኪሉ ድረስ ነበር ያመጣሁላቸውን ቺኮች ጋር የሚተኙት...ወይም የሚያውቁዋቸው::

እና ፓኑ በሀይለስላሴም ጊዜ ነበርን ለማለት ነው::
እባክህ አትጥፋ::ለዋርካ ያልሆነ ጊዜ ለማን ሊሆን ነው::ስንቱን በግ እውቀት በመመገብ ሰው እናደርገዋለንና አደራ የቦጎችን አደራ ወደ ሰውነት የመለወጥ አላፊነት አለብንና ስታደርግ የነበረውን የተቀደሰ ነገር አታቁም አድርገው::

አክባሪህ

ወንድምህ
ሾተል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: D

Postby መሰማማት » Fri Jul 25, 2008 7:40 pm

መሰማማት wrote:
ሾተል wrote:ጥግብ ብያለሁ


ስንት ---- ልሰህ ነው እንዲህ የጠገብከው ?

ቅባቱ3D wrote:አምባቸው እንዴት ደፍረህ ይህን አስቀያሚ ፎቶህን እንደለጠፍክ ሳስብ ድፍረትህ ያስደንቀኛል በአንድ በኩልም ሞኝ መሆንህን ያሳያል :: ቤተሰቦችህ አስበው ተመራርጠው እንዳልወለዱህ ጣሳ መልክህ ይመሰክራል :: አፍህ ግን በናትህ ነው የወጣው ስትከፍተው መከፈት ብቻ ሳይሆን ይለጠጣል አወጣሁዋቸው እምትላቸው ሴቶች ከልጅ ጋር የተተው እናቶች ለመሆናቸው ከጀርባህ ያለው የህጻናት ፎቶ ይናገራል ወይስ ቤቢ ሲተር ትሰራለህ ደግሞ እንዲህ ስልህ እንዳትናደድ እና ከ 4 እስከ 5 መልስ እንዳትሰተኝ :: ይልቅ እስቲ አንተ መልቲ ታለንትድ ስለሆንክ ብዙ ትርፍ ሰአት አለህ ትንሽ ጊዜ ካንተ ላይ አበድረኝ ::
ፎትህ ላይ አፍህ ሹል ሆኖ ስለታየኝ ሹል አፍ ብልህ እንደማትናደድብኝ ነው
ለ 6ኛው ዙር የ 49ኛ አመትህ በአስቀያሚ አፍህ ስድብና በነገርኛነትህ ያድርስህ

Image


ቅቅቅቅቅቅቅቅ ድፍረት መስሎህ::ዓይኑ በልዞ አታይም እንዴ ? ጋንጃውን ልፎ ተጀንኖ ነው ፎቶውን የለጠፈው::ነገ አፍሮና አዝኖ ይህን አስቀያሚ ፊቱን ያነሳዋል::


ይቆጨዋል አላልኩህም..........ይኸው የግር እሳት ሆኖበታል ጅኑ ሲያልፍ....ቆጣ ቆጣ ብሏል
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሳቅቼ ልሞት ነው ይህን አስቀያሚ ፎቶ እያየሁ
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ሾተል » Sun Jul 27, 2008 2:17 pm

አቡቲ wrote:ሰላም

እንኳን ለልደት በአልህ አደረሰህ


እንዲሁም ቀሪው ዕድሜ በሕይወትህ ውስጥ ታላላቅ ክንውኖችን እና እመርታዎችን የምታሳይበት ጊዜ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ !

ያው እንደተለመደው...ፓፓያ ካዝሚር ዘይቱን ኮክ አቮካዶ ግሽጣ ሙዝ ሮማን እንኮይ አናናስ የምድር ሎሚ ኮሽም ወይም ለምለም በርጫ የመሳሰሉትን የአዋሳ የልደት ገፀ በረከቶች ይዤ ባልመጣም ለማስታወስ ያህል ነው :)

ፓን ሪዚኮ -አባ ፈርዳ እንደምን አለህልኝ ጃሌው...ሰላምና ሙሉ ጤንነት ላንተ ይሁን.

አቡ :) [/i]


ሰላም ክቡር ወንድሜ ያገረ ልጅ አቡቲ እንደምን አለኽልኝ?
ለመልካም ምኖትህ ከልቤ አመሰግንሀለው::ግን ተጫወትክብኝ.....ምነው ይዘህ ላትመጣ የጥምና የናፍቆት እንዲሁም የራብ ስሜቴን ቀሰቀስክብኝ...እኔ ደግሞ ያንን ሁሉ ገጸበረከት ይዘኽልኝ መጥተሀል ብዬ ምራቄን እያንጠባጠብኩ ልቀበልኽ ስኩዋትን ላስታውስህ ያህል ነው ብለኽ ኩምሽሽ አደረከኝ...ግን ምነው ሸንኮራውን ረሳኸው?ዋናውን?ጥርሳችንን ያጠነከርንበትን...ከናታችን ሙዳይ 5 ሳንቲም ቦክመን ወስደን እባክህ መርቅ እያልን ተከራክረን ሸንኮራ ቀዩን ወይም ቢጫውን ገዝተን እየጋጥን ወደትምህርት ቤታችን የሄድንበትን?ትዝ ይለኛል ኩታራ ግዋደኞች ተሰብስበው ሳለ አንተ የ 5 ሳንቲም ሸንኮራ ከገዛህ ያው ሀብታም ነህ በቃ አኝከኽ ልጣጭ የምታሻማው::የዛኔ ሀብታም ነህ ትከበራለህ...ያልከው ሁሉ ይሰማል...እንትናን ምቱልኝ ካልካቸው በድንጋይ ፈንክተው ከጭ ይላሉ...ልጣጭ ትሰጣቸዋለኻ...ወይም አንዳንዴ ታስጎምጣጨዋለህ.....አይ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ እንዴት ደስ ይል ነበር......ገበያ ሄደን ፍራፍሬ ቦክመን ስንቀየስ ወይም ሸንኮራ የጫነ ቶዮታ ላይ ተንጠልጥለን ዘንግ ሸንኮራ አውርደን የምንቀየሰው.....ሰው ጉዋሮ ዘለን ገብተን ፍራፍሬያቸውን እንደወፍ ጨርሰን የምንቀየሰው......
ትዝታየ ተቀሰቀሰ...እንግዲህ ማን ሊመልሰኝ ነው....
አዋሳው አለኽ...ትዝ አለኽ ይሄ ሁሉ የልጅነት ስራ?ምን ያልሰራነው ነገር ነበር....ብናረጅ እዚህ የነ መሰማማት,ዲዳት,ቅባቱ ወዘተ ተረፈ ከብቶች መጫወቻ ሆንን እንጂ....አገር ቤት አግኝቻቸው ቢሆን ስልክ እንጨት ላይ አስሬያቸው ቀበሌ ካልለመነኝ አልፈታቸውም ነበር....ምን ይደረግ...በኬሚካል ምግብ በወፈሩ ሰው አይፈሩ ሆነ....የወንዶ ጢቃ አየር ወለዶች ድብድብ አስተምረው እንዳሳደጉን አላወቁ....ሴት ጀንጅነን ለአየር ወለዶቹ ይዘንላቸው ስንሄድ ድብድብ ነበር የሚያስተምሩን...ምን ይደረግ....እነ ኮብራ ይመስክሩዋ...እነዛ የወንዶ ጢቃ ተወንጫፊ ካራቲስቶች..

እና ከልቤ አመሰግናለሁ ለማለት ነው አቡቲዬ....
ይኼው አለሁልህ....ግን ላልታወቀ ጊዜ ዋርካ ድርሽ የምል አይመስለኝም...አድሏዊነት በዛ....ጽሁፋችንን እየሰረዙ አስቸገሩ......ለጠላቶቻችንም ሆነ ከብት ምቀኞቻችን ከዋርካ አስተዳዳሪዎች ጋ ምችት ሰፋ ይበልላቸው::ያው እንደተለመደው ፓልቶክ ወደደም ጠላም አዳሜ በድምጼ የማቀርበውን እያዳመጠ ይሰማኛል::እዛ ፕሮቴክትድ ኤርያ ስለሆነ የሚሰድበኝ የሚተናኮለኝ ...ለሱ ስድብ መልስ ለመስጠት ጊዜዬን ማጥፋት የለ.....በመከባበር...ካለዛ በቀይ ውጥት....እንግዲህ እዛ ሊያገኘኝ የሚፈልግ እዛ ያግኘኝ...
ውስጤ አዝኖዋል...መሰረዝ የለለባቸው ጽሁፎች እየተሰረዙ ያለባቸው ከፊት ሆነው ሲታዩ አድሏዊነት ስለሆነ እንደዚህ ያለ ቦታ በሰለጠነው አለም አብሮ መሰየም ሀጥያት ነውና ለሚሰፋው ይስፋው.....

እስከዛሬ እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ....ግን በጣም አዝኛለሁ.....አንዴ አይደለም ይሄ ነገር የተከሰተው ብዙ ጊዘ ነው...ሰው ከአይምሮው እንደወረደ ያፈለቀውን ጽሁፍ ያለምንም ማስጠንቀቂያ አንዱ ተበቃይ የአድሚን ኮድ ያለው ሲሰርዘው ያሳዝናል...ለካስ የሚሰድቡንና ሰላም ለመንሳት ብለው እራሳቸውን ሰላም የሚነሱት ያው አስተዳዳሪዎቹ ተመሳስለው መጥተው ነው?!

እስቲ ይብቃኝ.....ዋርካ መተዳደሪያዬ ሲሆን እለምናለሁ እንጂ አሁንማ አልለምንም...ጊዜ እቆጥብና ያላነበብኩዋቸው ገዝቼ ያስቀመጥኩዋቸው መጽሀፎች አሉ እነሱን አነብበታለሁ::ለዛውም በስቃይ ነው ጽፈን ፖስት የምናደርገው...አንዴ ሲበላው...እንደገና በትእግስት ስንጽፍ እንደገና ሲደጋግመው...ከዛ ለማጥፋት ስንሩዋሩዋጥ....ምን በወጣኝ ....ዋይ.....ለዛፍ እንዳልል ለዛፍ የሚደረገው ፖስት የተደረገው ቆጠራ ከቆመ ስንት ጊዜው ነው....እኔ ሰሞኑን በ1 ወር ውስጥ ቢያንስ ወደ 200 በላይ ፖስት አድርጌያለሁ ግን እስካሁን ከ 1705 አላለፍኩም....ሁሉም ነገር ብልሽትሽት ብሏል...በርግጥ ለማኝ አያማርጥም...ስለዚህ አላማረጥኩም ነበር...በትእግስት ነበር የምጽፈው ግን የድሮው የደረሰብኝ በደል ሳያንስ አሁን ሲደገም አዝኛለሁ::

ቻው

መልካም ቀን....

አቡቲ አለቀስኩብህ አይደል...ምን ላድርግ....
ደህና ዋልልኝ ያገሬ ልጅ

ሾተል...........ኤልያኮ ሩም አለሁ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጌታ » Sun Jul 27, 2008 2:47 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:ደብተራው ኧረ ለመሆኑ 49ነኛው የልደት አመት ...የተቆጠረው ...ከጃንሆይ በፊት ነው በኋላ ?????????????????????
ፓኑ አባ ፈርዳ


ፓኑ የሂሳብ ነገር ድሮም እኮ አይገባህም ነበር::

አዎ ሾተል ከጃንሆይ በፊት 15 ከጃንሆይ በኋላ 34 ኖሮ ነው 49 የሞላው::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Good riddance

Postby መሰማማት » Sun Jul 27, 2008 10:49 pm

[quote='ሾተል']ዋርካ ድርሽ የምል አይመስለኝም [/quote]

ባንድአፍ ብዬሀለሁ:: Good riddance.
ባቄላ ጠፋ ፈስ ቀለለ :: ያንተ አይነቱ ባለጌ ከዋርካ ከራቀ እግዚአብሄር ዋርካን ባርኳታል ማለት ነው::
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Re: Good riddance

Postby መሰማማት » Sun Jul 27, 2008 11:06 pm

ሾተል wrote:ዋርካ ድርሽ የምል አይመስለኝም


ባንድአፍ ብዬሀለሁ:: Good riddance.
ባቄላ ጠፋ ፈስ ቀለለ :: ያንተ አይነቱ ባለጌ ከዋርካ ከራቀ እግዚአብሄር ዋርካን ባርኳታል ማለት ነው::
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Re: Good riddance

Postby ቅባቱ3D » Mon Jul 28, 2008 7:47 am

መሰማማት wrote:
ሾተል wrote:ዋርካ ድርሽ የምል አይመስለኝም


ባንድአፍ ብዬሀለሁ:: Good riddance.
ባቄላ ጠፋ ፈስ ቀለለ :: ያንተ አይነቱ ባለጌ ከዋርካ ከራቀ እግዚአብሄር ዋርካን ባርኳታል ማለት ነው::

አንባቸው (ሾጠል) ከዚህ አይሄድም:: ከዚህ በፊት ታግዶ እንዴት አልቅሶ እንደተመለሰ እኔ ነኝ እማውቀው:: ስም እስኪለቀቅለት ሌላ ስም አውጥቶ እዚህ አንባቢም ለምኑልኝ እያለ ሲያለቅስ ስንቱ ወንድ እንደ ወላድ ነበር ያስለቀሰው:: ሾጠል የባሌት እመቤት መሆኑን አትርሳ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ረስቸ የሳንባም እመቤት :lol: :lol: :lol:
አንባቸው ስለወንድ ውበት ወንድ አይናገርም አልክ? አንተ ምናልባት ጸጉርህን ብትላጭ ትንሽ ይገባህ ይሆናል ጭንቅላትህን እንዳታስብ ምን እንደ ደፈነው ማወቅ አስቸጋሪ ነው:: አንተ ሰው እመስላለሁ ብለህ የለጠፍከው ፎቶ ህጻናት አንበላም እያሉ ላስቸገሩዋቸው እናቶች ጥሩ ማስፈራሪያ መሆኑን ማንም ያምናል:: ፎቶህን አይቶ ሹል አፍና ቁጭራ መሆንህን ለመናገር የግድ እንዳንተ ጌይ መሆን አያስፈልግም አንተ ባሌት መደነስህ ብቻ ጌይ መሆንህን ይናገራል:: የሴት ጸጉር እሰራለሁ ብትልም ግምታችን ከዛ አያልፍም:: አንተ መልቲ ታለንት አይደለህ እሱንም እንደምትችል ጥርጣሬ የለኝም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
""ሌዝቢያኖች እንዲህ የሚሉት ነገር አለ አይደል ...."የሴትን ልጅ ገላ ከሴት በላይ ማንም ወንድ አይረዳውም ....ስለዚህ ነው ሴት የምወደው ...""
ሾጠል ከሌዚቢያኖች ጋር አንተ ስለምትውል እሚሉትን ማወቅ ላንተ አያስቸግርም እኔ ግን የወንድ ወንድ ነኝ ይሄን ጥቅስ ቢህፍ ኦፍ ሌዝቢያን ስለነገርከን አመሰግናለሁ :lol: :lol: :lol: :lol:
አሁንም ደግሜ እምነግርህ ነገር ቢኖር ብራቲስላቫ ብለህ ስለዘባረከው ታሪክ ግን ዝንጀሮ የሌለበት አገር ዝንጀሮ ማየት ብርቅ በመሆኑ አንተና መስለህ ናይጀሪያዊ (ሁለት ተመሳሳይ ዝንጀሮዎች) እንደዛ አይነት አቀባበል ማግኘታችሁ አልደነቀኝም:: እንዴ እነዚህ ሰዎች እኮ ዙ ዝንጀሮ ለማየት ቢሄዱ አንደኛ ጊዘያቸውን ይሻማል ሁለተኛ ገነዘብ ያስወጣቸዋል:: ከዚህ አንጻር ካየህው ሊገባህ ይችላል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
እስቲ ሉቡዋ ምስልዋ ምን እንደምትመስል ጠፋኝ ፎቶዋን ለጥፍልን እስኪ አንተ እኮ ጎበዝ ልጅ ነህ መልቲ ታለንትድ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አንባቸው ከዚህ እሄዳለሁ ብለህ ባልከው ፍጹም አልስማማም አንተ ከሌለህ እኔ እዚህ ምን አደርጋለሁ???? አስበው እስቲ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅባቱ3D
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 96
Joined: Wed Nov 10, 2004 1:26 pm
Location: brazil

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests