የኮምፒውተር የሶፍትዌር እና ተዛማጅ ጥያቄዎች እና መረዳጃ..

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሀዲዱ » Wed Oct 22, 2008 8:29 pm

በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ :!: :!: :!:

በእርግጥ እኔ ሳስበውም Xp home edition ይበቃኛል :: game አልጫወት ያው እንዳልከው ኢንተርኔትና ኤዲቲንግ ብቻ ካልሆነ በቀር ::

ቻዎ

ሀዲዱocean12 wrote:ሰላም ሀዲዱ:
እንደ ልማዴ ጠፍቼ ብቅ አልኩ :)
ያ ቫይረስ ስካን ጥሩ ሆኖ ስላገኝኽው ደስ ብሎኛል::
ወደ ጥያቄህ እንምጣ...አንድ የማውቀውን ነገር ልምከርኽ
ምናልባት ጊዜው ሲመጣ ሁላችንም ወደ ቪስታ መገልበጣችን አይቀሬ ቢሆንም ለአሁኑ ግን ቪስታ እገዛለሁ የሚል ሀሳብ
ካለህ አሁኑኑ ብትረሳው ወይም ጎግል ሄደህ የቪስታ ችግር ብለህ ብትፈልገው መልሱን ታገኘዋለህ.. :) እኔም ቅብጥ
ሲያደርገኝ ቪስታ ገዝቼ ይሄው አሁን XP ልጭንበት እችል
እንደሆነ ለማወቅ ማድረግ ያለብኝን እያየሁ ነው::
በ XP Home and Professional መሀከል ስላለው ልዩነት
ላልክው ልዩነታቸው እንደተጠቃሚው ፍላጎት እና ሊጠቀምባቸው በሚችሉት አገልግሎቶች የሚወስን ነው::
እንደኔ አይነቱ ብዙም ከኢንተርኔት እና ጥቂትም ቢሆን
እንደ ኤዲቲንግ አይነት ነገሮችን ብቻ ለሚጠቀም ሰው
XP Home በቂ ነው :: ለሁሉም እስኪ ይቺን ማጣቀሻ ተከተል...http://www.winsupersite.com/showcase/windowsxp_home_pro.asp
ዋናው ነገር ኮምፒውተር ለመግዛት
ስታስብ ከHome እና Pro በተጨማሪ መታሰብ ያለባቸው ነገሮች አሉ
እንደ ለምን ስራ ነው የምፈልገው? Desk top or laptop? Porcessor(single,dual?...intel,AMD?) , RAM
How many gig? ,How many USB Ports, SD card reader, Hard drive, ጌም አይነት
ነገር የምትጠቀም ከሆነም Graphic card , እና DVD burner,
የመሳሰሉ ነገሮች::
ለሁሉም ከመግዛትህ በፊት ከቻልክ ኢንተርኔት ላይ ስለ ኮምፒውተሩ
የተሰጠ አስተያየት ካለ መመልከቱ አይከፋም::
መልካም ዕድል::
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby ናቲሜሽን » Thu Oct 23, 2008 12:01 am

.

እንደምን ከረማችሁ

ለማክንቶሽ ተጠቃሚዎች አሪፍ ነገር ላሽራችሁ ነው አመጣጤ:: ሁሉንም የአዶቤ ሲኤስ3 ውጤቶች በነጻ! ከሚከተሉት የትኛውን ነበር ሲፈልጉ የነበሩት? ወይንስ ሁሉንም?

Imageፎቶሾፕ CS3 ኤክስቴንድድ
Imageአፍተር ኢፌክትስ CS3

Imageፍላሽ ሲኤስ CS3

Imageኢንዲዛይን CS3

Imageኢሉስትሬተር CS3

Imageድሪምዌቨር CS3

እነዚህን ሶፍትዌሮች በነጻ እንዴት እንደሚያገኙ እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ

(ይቀጥላል)
.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby ናቲሜሽን » Thu Oct 23, 2008 12:32 am

.

ይህ ይምሰጣችሁ ዳውንሎድ : ከላይ ያያችሁትን ሶፍትዌሮች የ30 ቀን ትራያል (የሙከራ) ሶፍትዌራቸውን ለሁልግዜ እንዲሰራ እሚያደርግ ነው:: ስለዚህ ከሁሉ መጀመርያ የሙከራ ሶፍትዌሩን ዳውንሎድ ማድረግ አለብን:: ይህንን የምናደርገው አዶብ ዌብሳይት ገብተን እርራሳችንን ሬጅስተር በማድረግ ነው:: ሬጅስትሬሽኑ ፈጣንና ነጻ ስለሆነ አይስጉ:: በዛ ላይ በጣም ውድ የሆኑትን ሶፍትዌሮች በነጻ እጅዎ ሊያስገቡ ነውና አይማረሩ::

1) http://www.adobe.com እራስዎን በአዶብ ያስመዝግቡ (ስም ምናምን ደስ ያሎትን /የፉገራ ይስጡ : ኢሜሎ ግን ለሎጊንግ ኢን ዲቴይል አክቲቬሽን ስለሚሆን ትክክለኛ ይስጡ : የመግብያ ስምና ፓስወርድዎንም ያስታውሱ::

2)ተመዝግበው ከጨረሱ በሗላ ለሚፈልጉት ሶፍትዌር ከሚከተለው መርጠው ይጫኑ :

ለፎቶሾፕ:
http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... =photoshop

ለፍላሽ
http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... duct=flash

ለኢንዲዛይን
http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... t=indesign

ለኢሉስትሬተ
http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... llustrator

ለድሪምዌቨር
http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... reamweaver

እንዲሁም ለአፍተርኢፌክትስ

http://www.adobe.com/cfusion/tdrc/index ... &sdid=ZPQK

+ ሁሉንም ከፈለጉ ሁሉንም: አልያም የመረጡት ላይ ገብተው መጀመር የ30 ቀን ሙከራ ሶፍትዌሩን ዳውንሎድ ያድርጉ:: ታድያ የላይኛው ሊንክ ላይ ሲጫኑ ስምና ፕስወርድ እንዲያስገቡ ከጠየቅዎ : ሲመዘገቡ ባደረጉት መሰረት ስምና ፓስወርድዎን አስገብተው እራሱ ወደዳውንሎዱ ገጽ ይወስድዎታል::

አዶብ ዳውንሎድስ ላይ ለምን ቀጥታ ሂደው ሳውንሎድ ሊያደርጉ እንዳልቻሉ ለመግለጽ ያህል: አዶብ አሁን ሌላ CS4 የተባለ (ከላይ ያሉት ተሻሽለው) በመሸጥ ላይ ስለሆነ በዳውንሎድ ገጹ ላይ የሚያገኙት አዲሱን ነው:: ለአሁን መክፈት የምንችለው CS3ን ስለሆነና ለአዲሱ የሚሆን ደሞ መክፈቻ ቁልፍ ለግዜው ስላላገኘሁ ለአሁኑ ከላይ የተጠቀሱን ገጾች መጠቀም አስፈላጊ ነው::

በዚህ መሰረት የሙከራ ሶፍትዌሮቹን ኮምፒተርዎ ላይ ይጫኑ

(ይቀጥላል)

.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby ናቲሜሽን » Thu Oct 23, 2008 1:12 am

.

ለምሳሌ ፎቶሾፕን ዳውንሎድ አደረጉ እንበል:: ፎቶሾፕ ዳውንሎድ ያደረገውን ፋይን ኮምፒተርዎ ላይ ከጫኑት በሁዋላ ፕሮግራሙን (ሴትአፑን ከጨረሱ በሁዋላና ''ሰክሰስፉሊይ ኢንስቶልድ'' ወይንም ''ኢንስታሌሽን ኮምፕሊት'' ካልዎት በሁዋላ ፎቶሾፕን ለማስጀመርና ለመጠቀም የሚያስችልዎትን አይከን አፕሊኬሽንስ ውስጥ ገብተው ያገኙታል:: (ከታች በሚታየው በሁለተኛው ምስል በቁጥር 1 የተመለከተው) ታድያ ፎቶሾፕን እንዳያስጀምሩ ይጠንቀቁ ወይንም የፎቶሾፑን አይከን ደብልክሊክ አድርገው ፕሮግራሙ እንዲጀምር እንዳያደርጉት (መክፈቻ ሶፍትዌሩ ሊያስከፍትልዎ ስለሚገባ)

በመቀጠል http://uploaded.to/?id=q1c7u9 ላይ በመሄድ ፎቶሾፑን ወይንም ሌሎቹንም ፕሮግራሞች ለመክፈት የሚያስፈልገንን ፕሮግራም ዳውንሎድ የሚለውን በመጫን ኮምፒተርዎ ላይ ይጫኑ:: ገጹ ይህንን ይመስላል
Image


ጭነው ሲጨርሱ PhotoShop Crack የሚለውን ፎልደር ከፍተር ውስጡ ያለውን ፕሮግራም ያስጀምሩ:: ፕሮግራሙ ይህንን ይመስላል


Image

ታድያ ከላይ እንደጠቀስኩት አፕሊኬሽን ውስጥ ገብተን ፎቶሾፕ ፎልደር ውስጥ የ30 ቀን የሙከራ ፎሮሾፕ ዳውንሎዳችንን አይከን (በላይኛው ምስል ቁጥር 2) ካገኘን በኩዋላ ፋይሉን ጎትተን(ድራግ አድርገን) አዲስ ዳውንሎድ ወዳደረግነው ወይንም ወደመክፈቻው ሶፍትዌር ፎቶሾፕ ምስል ላይ በመውሰድ አይከኑን መልቀቅ:: ይሄኔ በተወሰኑ ሰከንዶች የፋይሉን የሙከራ ሶፍትዌርነት አጥፍቱ ሙሉ ሶፍትዌር ያደርገዋል ማለት ነው:: photoshop CS3 (ወይንም ሌላ የመረጡት ሶፍትዌር) Successfully patched የሚል ጽሁፍ በአረንጉዋዴ : አይከኑን የለቀቅንበት ቦታ ላይ በተወሰኑ ሰከንዶች በሗላ ሲታየን ሶፍትዌራችንን በነጻ በጠቀም መጀመር እንችላለን ማለት ነው:: ምናልባት ግር ያላችሁ ነገር ካለ ጠይቁኝ:: ይህንን ነገር ያገኘሁት ለማክ ብዬም ስለነበር ለዊንዶውስ ይስራ አይስራ የማውቀው ነገር የለምና መሞከር ይችላላችሁ:: ለማክ ግን 100% ይሰራል እኔም ጭኛቸዋለሁ::

መልካም ቀን/ሌሊት
ናቲ

.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby ናቲሜሽን » Thu Oct 23, 2008 11:48 am

.

አንድ ነገር ትዝ ስላለኝ ነው የተመለስኩት:

አፍተር ኢፌክትስ ግድ ከላይ በታየው መንገድ መጉዋዝ የለባችሁም : የማለፍያ ቁልፍ ቁጥር ሲጠይቃችሁ ከሚከተሉት አንዱን መስመር አስገቡ

1023-0243-7723-5312-4519-4078 ወይንም
1023-0687-2418-4741-3688-1185 ወይንም
1023-0751-3492-7070-8530-1771

መልካም እድል

.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby እማማ » Thu Oct 23, 2008 2:12 pm

Visual Basic የሚችል ካለ ቢተባበረኝ:: Variable declare ሲደረግ Main Load እና Main form ላይ ምን ምን እንደሚደረግ ግራ ስለገባኝ እባካችሁ የምታውቁ ወንድሞች (እህቶች) ብትተባበሩኝ?

[/b]
እማማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 129
Joined: Sat Feb 07, 2004 6:42 pm

Postby ndave » Thu Oct 23, 2008 5:44 pm

ጤና ይስጥልኝ ኦሽናችን አብሽር አባ ::
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ወሮበላው » Fri Oct 31, 2008 6:34 pm

ሰላም ለዚህ ቤቶች ... በጣም ብዙ ነገሮቺን እንዳውቅ አረስታቺሁኛል ... ተባርኩ ... የማያውቁትን ማሳወቅ ባህላቺን ይሁን !!!

ዛሬ አንጥ ነገር እንድተባበሩኝ ነበር አመጣጤ .... Magix audio cleaning 14 ... ሰሞኑን አንድ የድሮ የሙዚቃ ካሴት አግኝቼ ወደ ፔሴዬ ልገለብጠው ፈልጌ ይህን ፕሮግራም ወሰድኩ ... ግን activate numberን በታምር ማግኘት አልቻልኩም ... ከዚህ በፊት የዚህን ፕሮግራም በተመሳሳይ ሁኔታ ከ አስታላቪስታ ላይ አግኝቼው እጠቀምበት ነበር አሁን ግን ገገመ ::
እና ፍሬንዶች ተባበሩኝ ....
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby የዋረካዘቡልቄ » Sat Nov 08, 2008 5:10 pm

ImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImageImage
የዋረካዘቡልቄ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri Nov 07, 2008 12:10 pm

Postby ጣዕም » Tue Nov 11, 2008 4:57 am

ለዋርካ አስተዳዳሪዎች አስተያየት

ጊዜያችሁን ገንዘባችሁንና ዕውቀታችሁን መስዋዕት በማድረግ የዋርካን መድረክ በመፍጠር ሁላችንም ልንጠቀም የምንችልበትን መድረክ በማዘጋጀታችሁ ልትኮሩ ይገባል:: በበኩሌ ትልቅ ክብርና ምስጋናየን አቀርባለሁ::

ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ትምህርት የተማርንበት; ወዳጅ ጓደኛ ያፈራንበት ዋርካ በአንዳንድ ግለሰቦች ድክመት የተነሳ ብዙ የሚያሳዝኑ ነገሮች እየታዩበት ነው:: አንድን ድረ ገፅ በተለይም ሰዎች ሊወያዩበት የሚያስችልን መድረክ በየወቅቱ በባለቤትነት እየተከታተሉ ማስተካከል አያሌ ጊዜን እንደሚጠይቅ እገነዘባለሁ:: ስለሆነም ይህን ችግር ለመፍታት የሚያስችል አማራጭ ሊሆን ይችላል ብየ የማስበው መንገድ ቢኖር; ስለ ድረገፅ አሰራር; ጥገና; ክትትልና ቁጥጥር የሙያ ዕውቀት በትክክል ያላቸውን ግለሰቦች ከዋርካ ተሳታፊዎች ውስጥ በፈቃደኝነት መሳተፍ የሚፈልጉትን መጠየቅ:: ቀጥሎም እናንተ በማይመቻችሁ ወቅት በየፎረሙ ውስጥ ከዋርካ ደንብና መተዳደሪያ ውጭ የወጡትን ስራዎች እየተከታተለ የሚያፅዳ ጊዜያዊ አስተዳዳሪ በመመደብ ችግሩን ማቃለል እንደሚቻል አምናለሁ:: ፈቃደኛ ሊሆን የሚችል ብዙ ተሳታፊ ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አለኝ:: ከዕውቀት ማነስ የሰጠሁት አስተያየት ከሆነ ግን ከወዲሁ ወደ መሬት ዝቅ ብየ ይቅርታ እጠይቃለሁ::


የዋርካዘቢልቄ የአገራችን ልጅ

የምትለጥፈውን ምስል መጠኑን ብታስተካክለው ጥሩ ነው:: ይህ ፎረም ብዙ ትምህርታዊ የሆኑ ቁምነገሮች እንደሚተላለፉበት አትዘንጋ:: አንተም በፎረሙ ውስጥ ለሚቀርቡ ሙያዊ ጥያቄዎች ዕውቀቱ ካለህ ከመመለስ አትቦዝን:: ይህ ደግሞ ከርዕሱ ጋር ያልተገናኙ ስራዎችን ከመለጠፍ ይረዳሀል ጊዜም ይቆጥብልሀል::

በብዙ ፎረም ላይ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ለምታቀርባቸው ስራዎች የምታገኘው በቂ ጊዜና ፍጥነትህ ይደንቀኛል:: ባትደጋግመው; ሀይለቃል ባትጨምርበት; አላስፈላጊ በሆነ ቦታ ሁሉንም መድረክ ባታጣብብ ደግሞ ለአንተም ሂሊና ዕረፍት ይሰጥሀል:: ስለዚህ እስቲ እረጋ እያልክ ትንፋሺህን ደግሞ ዋጥ እያደረክ እስካሁን ከምታቀርባቸው ስራዎች የተሻሉና ከዕኩያዎችህ ጋር ሊያግባባህ የሚችል ስራ ለማቅረብ ጥረት አድርግ::

ባቀረብኩልህ ምክር ከተከፋህ; መቸስ ምን አደርጋለሁ; ከወዲሁ ይቅርታህን እጠይቃለሁ:;
If there is a book that you want to read, but it hasn't been written yet, you must be the one to write it.
--Toni Morrison
ጣዕም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 231
Joined: Sat May 01, 2004 2:02 am
Location: canada

Postby *ማህደረ* » Tue Nov 11, 2008 5:07 am

ወንድም ጣዕም እንዴት አደርክ?.....
ሰሞኑን ብለን ብለን የደከመንን ነገር?
እምጽጽጽ .......የዋርካ ባለቤቶች እንደሆነ ይህን
መድረክ ከተዉት ቆይተዋል እኮ...............
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby ሀዲዱ » Tue Nov 11, 2008 5:53 pm

ሰላም ለዋርካዋ ታዳሚዎች

አንድ ጥያቄ አለኝ ::

የሆነ ቴክስት የት ቦታ ኤዲት ባደርገው ነው
ሰዎች ሼር አድርገው አስተያየታቸውን ሊሰጡና እኔንም
ኮንታክት ሊያደርጉ የሚችሉት :: ........................ እንደዋርካዋ ያለ ፎሩም አይሆነኝም :: ........................ ባለፈው
አንዱ ለምሳሌ ድምፅንና ቪዲዮን ሼር ለመደራረግ
የሚረዳ ሳይት ( ናቲ መሰለኝ ) ለግሶን እየተጠቀምንበት ነው ::
እንደዛ አይነት ሳይት ይገኝ ይሆን :: ........................ ከዊኪፔዲያ ውጪ ::

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

አሪፍ

Postby G-phix » Wed Nov 12, 2008 2:05 am

ናቲሜሽን wrote:.

እንደምን ከረማችሁ

ለማክንቶሽ ተጠቃሚዎች አሪፍ ነገር ላሽራችሁ ነው አመጣጤ:: ሁሉንም የአዶቤ ሲኤስ3 ውጤቶች በነጻ! ከሚከተሉት የትኛውን ነበር ሲፈልጉ የነበሩት? ወይንስ ሁሉንም?

Imageፎቶሾፕ CS3 ኤክስቴንድድ
Imageአፍተር ኢፌክትስ CS3

Imageፍላሽ ሲኤስ CS3

Imageኢንዲዛይን CS3

Imageኢሉስትሬተር CS3

Imageድሪምዌቨር CS3

እነዚህን ሶፍትዌሮች በነጻ እንዴት እንደሚያገኙ እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ

(ይቀጥላል)
.


ብዙም የዋርካ ተሳታፊ ባልሆንም በድንገት አዚህ ገብቼ
ሰመለከት እንዴት አስደነገጥከኝ መሰለኝ::
አዶቤ ማስተር ኮሌክሽን ሲኤስ 3 ለዊንዶ አለኝ:: ያለኝ
ኮሚፕተር ማክ ሲሆን አዶቤ ለመጠቀም ስል ብቻ ነው
ዊንዶ የጫንኩት::
ጥያቄዬ ማክ ላይ ፕሪሜር ከmpeg4 ውጭ ተቀብሎ ይሰራልሀል ወይ::
avi or mpeg2 ማክ አያነባቸውም...
የሚሰራ ከሆነ ዊንዶ ይደመሰሳል....ካልሰራ ደግሞ ብዙም
ሀስል ሳላደርግ ያለኝን አመስግኜ ዊንዶ እጠቀማለሁ ማለት
ነው:: ግማሽ ድረስ ዳውን ሎድ አድርጌ ነው ያጠፋሁት::
እናም ናቲሜሽን መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ...በነገራችን ላይ
ዩቱብ ላይ በዚሁ ስም ትጠቀማለህ ወይ?
G-phix
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Wed Sep 03, 2008 7:14 pm

Postby ጣዕም » Thu Nov 13, 2008 5:20 am

ሰላም
እስቲ ናቲሜሽን እስኪመልስልህ ድረስ ለጥያቄህ መፍትሄ ይሆን ዘንድ ቀጥሎ ያለውን ሞክር
G-phix...
ጥያቄዬ ማክ ላይ ፕሪሜር ከ mpeg4 ውጭ ተቀብሎ ይሰራልሀል ወይ ::
avi or mpeg2 ማክ አያነባቸውም ...

እስቲ Apple QuickTime latest version ጫንና ሞክረው:: ይከፍተዋል:: ለእኔ ሰርቶልኛል::
ጣዕም
If there is a book that you want to read, but it hasn't been written yet, you must be the one to write it.
--Toni Morrison
ጣዕም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 231
Joined: Sat May 01, 2004 2:02 am
Location: canada

Postby ትብብር » Thu Nov 13, 2008 1:30 pm

ሀዲዱ wrote:ሰላም ለዋርካዋ ታዳሚዎች

አንድ ጥያቄ አለኝ ::

የሆነ ቴክስት የት ቦታ ኤዲት ባደርገው ነው
ሰዎች ሼር አድርገው አስተያየታቸውን ሊሰጡና እኔንም
ኮንታክት ሊያደርጉ የሚችሉት :: ........................ እንደዋርካዋ ያለ ፎሩም አይሆነኝም :: ........................ ባለፈው
አንዱ ለምሳሌ ድምፅንና ቪዲዮን ሼር ለመደራረግ
የሚረዳ ሳይት ( ናቲ መሰለኝ ) ለግሶን እየተጠቀምንበት ነው ::
እንደዛ አይነት ሳይት ይገኝ ይሆን :: ........................ ከዊኪፔዲያ ውጪ ::

ሀዲዱ


ቴክስት በኢንተርኔት ሼር ለማድረግ, ሰዎችት ፎርም ሞልተው እንዲልኩልህ ለማድረግ በርካታ መንገዶች ሊኖሩ ይችላሉ::

1. የኢንተርኔት ግንኙነትህ ዳይናሚክ (DHCP) ከሆነ ኢንተርኔት ፕሮቫይደርህ አውቶማቲካሊ ፐብሊክ አይፒ አድራሻ ይመድብልሀል:: ይህንን የፐብሊክ አድራሻ እንደ dynadns.org ያሉ ነጻ ስም አውቶማቲካሊ አሳይን በማድረግና የተመደበልህን ድይናሚክ አይፒ አድራሻ ኪፕ አላይቭ በማድረግ, ልትሰጥ የፈለከውን የቴክስት ፎርም ሰርቪስ በነጻ ማካሄድ ያስችልሀል::
ለምሳሌ, AT&T DSL ቢኖርህ ዳይናሚክ አይፒ አድራሻው ፐብሊክ ነው:: ይህም ለምሳሌ 65.XXX.XXX.XXX ወይም 200.XXX.XXX.XXX, እንዲሁም ሌላ ሊሆን ይችላል.
ኘገር ግን ራውተር ካለህ ዲስኮኔክት ማድረግ አለብህ, ምክንያቱም ራውተሩ ክ ATT የተመደበልህን ፐብሊክ አድራሽ ማስክ ካደረገው በኍላ ፕራይቬት አድራሽ ይመድብልሀል:: እነዚህ ፕራይቬት አድራሻዎች, ለምሳሌ: 10.XXX.XXX.XXX, ወይም 172.XXX.XXX.XXX, ወይም 192.XXX.XXX.XXX ሊሆኑ ይችላሉ. አብዛኛውን ጊዜ ግን 192.XXX.XXX.XXX ናቸው:: እነዚህ ካንተ ቤት አይወጡም:: ስለዚህ ከምፒዩተርህ በቀጥታ AT&T ም ሆነ ሌላ, ኢንተርኔት ሰርቪስ የሰጠህ ሞድም ጋር ማገናኘት አለብህ::
የሚቀጥለው ደርጃ ግን ሰዎች daynadns.org የመደበልህን ስም ተጠቅመው, ለምሳሌ ይህ ስም mydynadns.com ሊሆን ይችላል, ካንተ ከምፒዩተር አክሰስ ለማድረግ, ይህ የተመደበልህ ስም ሩት ሲሆን, ሰዎች አክሰስ እንዲያደርጉት የምትፈልገው ፋይል ደሞ ፎርም ሲሆን ሞልተው ሴንድ እንዲያደርጉና ኮንታክት እንዲያደርጉህ ሲሆን, ይህንን አይነት ትራንዛክሽን ለማካሄድ እንድትችል daynadns.org ከመደበልህ ስፍራ ኤፍ.ቲ.ፒ ማድርግ ይኖርብሀል ይህንን ፎርም ማለት ነው::
2. ሌላው ቦልድ ሆነህ የራስህን ሆስቲንግ መግዛት ነው:: ይህም ያለው ወጪ, ለምሳሌ yahoo ብትወስድ በወር ወድ $2.00 ብር ነው የሚያስከፍሉህ:: ምናልባት ለስሙ, ለምሳሌ kebede.com ብትለው, ምናልባት ወደ $15 ብር በአመት ያስከፍሉህ ይሆናል:: ስለዚህ በአመት ምናልባት $45 ብር ባነስ የምትፈልገውን ስም ሆስት በያሁ ላይ ማድረግ ትችላለህ:: ትልቁ ልዩነት, በሚከፈልበትና በማይከፈልበት መካከል, የሚሰጥህ ሰርቪስ ነው:: ማለትም ነጻዎቹ ብዙም ፕሮግራም ላይኖራቸው ይችላል ስለዚህ ያንተ ኤክስፐርቲ እነሱ ባቀረቡት ላይ አስፈላጊ ነው:: እንዚህም ፕሮግራሞች ለምሳሌ ለመጥቀስ: PHP, ASP, JSP, CGI በጣም የታወቁት ሲሆኑ, የሆስቲንግ ጥራት በሚይዙት የሰርቨር ሳይድ ስክሪፕት ይለካል:: ስለዚህ እነ AT&T እነዚህን ስክሪፕቶች ይይዛሉ:: ካለነዚህ ሰርቨር ሳይድ ስክሪፕት ትራንዛክሽን ማድረግ አትችልም:: ትራንዛክሽን ስል የፈለገው ሊሆን ይችላል:: ኢሜልን አይጨምርም:: ምክንያቱም ኢሜል ሊንክን ክሊክ በማድረግ አውትሉክና አውትሉክ ኤክስፕረስ በመክፈት ወዲያው በተመደበለት አድራሻ እንዲላህ ማድረግ ይቻላል ሰዎች አክሰስ ከሚያደርጉት ፔጅ:: መሰረታዊ ነገር እዚህ ላይ ሰዎች እንዲያዩት የምትፈልገው ነገር በኢንተርኔት ውስጥ ለህዝብ እንዲቀርብ ማድረግ ሲሆን, ሰዎች ደሞ ፎርሙን ሞልተው እንዲልኩልህ ነው::
3. ይህኛው ደሞ ትልቅ ኤክስፐርቲስ ይጠይቃል:: ማለትም ስሙን ትከራያለህ($25), ቋሚ የአይ.ፒ አድራሻ ትከራያለህ ($5), ከዚያም ሰርቨሩን ትገነባለህ ወይም ትገዛለህ:: ይህንን ካደረግህ በኍላ ቡዩልድ ያደረከውን ፎርም ትራንዛክሽን የሚያደርግልህ ሲስተም ያስፈልጋል:: እነዚህ ሲስተሞች, አፓቼ ዌብ ሰርቨር - ኢንተርኔት ላይ እንዲታይ የ HTTP ፕሮቶኮልንና ስሞችን በሚገቫ መቀያየር ያስችልሀል, PHP - ይህ ሰርቨር ሳይድ ፕሮግራም ሲሆን ፎርምህን ኢንቭሎፕ አድርጎ ለተመልካች ያቀርብልሀል, ከዚያም አንተ የሰዎችን ፎርም እንድታየው ያደግልሀል:: ይህንን አደርጋለሁ ካልክ በጣም ቀላል የሆነ ዌብ ሰርቨር መገንባት እንድትችል ይህንን ፕሮግራም ተመልከው: ሲስተሙን ቢዩልድ የምታደርገው ማይክሮሶፍት ቤዝድ ከሆነ - WAMP ሲሆን, የሊኒክስና ዩኒክስ ሲስተም የምትጠቀም ከሆነ ደሞ - LAMP የሚባል ሶፍትዌር ዳውንሎድ አድርገህ ኮምፒዩተርህ ላይ ስታስቀምጠው, የዌብ ሰርቨር, የዴታቤዝና የስክሪፕት ፕሮግራም ችግር ተቃለለ ማለት ነው::
ኤኒዌ...ሌትሚኖ ሀው ኢት ጎዝ....

መልካም እድል
ትብብር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Mon Oct 04, 2004 6:34 am
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest