በተስፋዬ ገ/አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ'' የተሰኘው መጽሀፍ
ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል ...
ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል ...
ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ
እያነበብኩት ነው ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....
PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ደራሲ ድካም አትዘንጉ
በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል ?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል ..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው
ፓስ