I've read his book, የቡርቃ ዝምታ, and I can tell you that it was pure garbage. Not only interms of content but also literary style.
ለሎቹንም መጣጥፎቹን አንበቤያለሁ... ከብርሀኑ ዘሪሁን ጋር ማወዳደር is a huge exaggeration if not a crime.
ጎበዝ እስከ 62 ገጽ ድረስ አነበብኩት .....ምቀኛ አትበሉኝ እንጂ ይሄ መጽሀፍ ተብዬው ተራ የእድር ደብተር የመሰለ ማመልከቻ ምኑም አልጣመኝም ...እውነተኛ ታሪክ አይባል ...ከእውነት እጅጉን የራቀ ነው ...ታሪክ ቀመስ ልብ ወለድ ደሞ እንዳይባል በተራ አሉባልታዎች የተሞላ ነው ...password wrote:በተስፋዬ ገ/አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ'' የተሰኘው መጽሀፍ
ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል ...
ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል ...
ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ
እያነበብኩት ነው ... ስጨርስ እመለሳለሁ ....
PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ድንቅ ደራሲ ድካም አትዘንጉ
በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል ?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል ..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው
ፓስ ይቅርታ በስህተት ተሰርዞ ነበር
ፓን ሪዚኮ wrote:[/u]
ጎበዝ እስከ 62 ገጽ ድረስ አነበብኩት .....ምቀኛ አትበሉኝ እንጂ ይሄ መጽሀፍ ተብዬው ተራ የእድር ደብተር የመሰለ ማመልከቻ ምኑም አልጣመኝም ...እውነተኛ ታሪክ አይባል ...ከእውነት እጅጉን የራቀ ነው ...ታሪክ ቀመስ ልብ ወለድ ደሞ እንዳይባል በተራ አሉባልታዎች የተሞላ ነው ...
ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...ምናልባት በትግሪኛ ጽፈው ካልሆነ ለማለት ነው..ጽፈው ከሆነ እኔ ትግሪኛ ስልማልችል አላነበብኩት ይሆናል ...
ሆነ ቀረ ደራሲው ተብዬው ከኢትዮጲያ ህዝብ የዘረፈውን ገንዘብ በደቡብ አፍሪካ ከመጨረሱ በፊት ዘመድ ካለው ወደ ጠበል ምናምን ውሰዱትና ሻል ሲለው እውነቱን ይጽፍ ይሆናል .....
ፓኑ አባ ፈርዳ
ኢትዮጲያዊ
ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...

Janamora wrote:ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...
አባ ፈርዳ ዱለቻው::
ደራሲ ለመሆን ከዋሸራ መምጣት አለብህ እንዴ? ስብሀት ገ/እግዚአብሄር ትውልዱ የት ነው?? ሳስብህ ደረትህና መቀመጫህ ላይ ጸጉር ያበቀልክ ጭላዳ ዝንጀሮ ትመስለኛለህ:: ሰላም::
Janamora wrote:ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...
አባ ፈርዳ ዱለቻው::
ደራሲ ለመሆን ከዋሸራ መምጣት አለብህ እንዴ? ስብሀት ገ/እግዚአብሄር ትውልዱ የት ነው?? ሳስብህ ደረትህና መቀመጫህ ላይ ጸጉር ያበቀልክ ጭላዳ ዝንጀሮ ትመስለኛለህ:: ሰላም::
ሀዲዱ wrote:የማንን እንደሆነ ትዝ ባይለኝም ይህ ፅሁፍ ሌላ የሆነ ሰው አፃፃፍ ስታይል ያስታውሰኛል ቂቂቂቂቂቂቂpassword wrote:በተስፋዬ ገ/አብ የተደረሰው ''የጋዜጠኛው ማስታወሻ'' የተሰኘው መጽሀፍ
ተስፋዬ ... ብርሀኑ ያበረታታኝ ነበር ... ይላል...
ገጽ 75 ላይ ደርሼአለሁ ... ብርሀኑ ላካ ተኪውን አዘጋጅቶልን ኖሯል...
ጉርም ትረካ .... አስደናቂ ዘገባዎች ... ውብ ስነጽሁፍ
እያነበብኩት ነው... ስጨርስ እመለሳለሁ....
PDF የተሰራጨውን የምታነቡ የዚህን ድንቅ ደራሲ ድካም አትዘንጉ
በርድ መጽሀፉን አግኝተሻል?.
እንደ ልቦለድ ልብ የሚሰቅል..
እንደ ትሩዝ ግጥሞች ቀልብ የሚስብ ... አንብቢው
ፓስ
Janamora wrote:ፓን ሪዚኮ እንደጻፈ(ች)ው:ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...
አባ ፈርዳ ዱለቻው::
ደራሲ ለመሆን ከዋሸራ መምጣት አለብህ እንዴ? ስብሀት ገ/እግዚአብሄር ትውልዱ የት ነው?? ሳስብህ ደረትህና መቀመጫህ ላይ ጸጉር ያበቀልክ ጭላዳ ዝንጀሮ ትመስለኛለህ:: ሰላም::
ሰላም ሰላም ፓሱ ማለፊያ ቃልpassword wrote:ለነገሩ እኔ የትግሬ ደራሲ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ...
ስትል አልገባኝም።
ከዚህ አባባል ጀርባ ያለው ጥላቻና ብሽቀጥ ይገባኛል። ከመሬት ተነስተህ እንዲህ አላልክም። በስልጣን ላይ ያለው፣ በትግርኛ ተናጋሪዎች የበላይነት የተገነባው ስርዓት በግል ያደረሰብህ በደል ይኖራል። በአገርም ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ሊሰማህ ይችላል። ይሁን እንጂ ከላይ የተከተበው ሀረግ ካንተ የሚጠበቅ አይደለም። ይህን ማንም ቢጽፈው ቀጥተኛ መልስ አልሰጥበትም ነበር፣ ከአንተ፣ ወራሽን ካስነበብከንና የኢትዮጵያ ትቅደምን መንፈስ ያውቃል ከምንለው ደራሲ በፍጹም አይጠበቅም።
አባ ፈርዳ፣ የኢትዮጵያ ትቅደም መንፈስ እኮ አሁን ደረስ ያለ ይመስለኛል። በጎጥ ያልተከፋፈልች አንድ ኢትዮጵያ የምናይበት ዘመን እኮ ሩቅ አይደለም። ከቀይ ባህር አስከ ተፈሪ በር ያለ ህዝብ በእንድ ብሄራዊ መዝሙር፣ በአንድ ባንዲራና በአንድ መንግስት በስላም፣ በፍቅርና በአንድነት የሚኖሩበት ዘመን እውን እስኪሆን በእውነት ይህ ትውልድ አያልፍም። ታዲያ ያ ክቡር የኢትዮጵያ ትቅደም መንፈስ በሂደት እየደከም መምጠቱን በአንተ ስመለከት ልቤ ይደማል።
ለመታረም ባለህ ድፍረት በመተማመን
ፓስ
የጋሽ ለማልጅ wrote:
በሳቅ. ሀዴዱ አስተዋይ ታዛቢ ነህ ወንዳታ.!, እኔም አሁን ገና ተገለጠልኝ. ሰውየው እራሱን ሲያጃጅል በ 3ዳይሜንሽን ይጫወታልና. ባንዱእ ዘርጣጭ በሊዬላው ፊልምና መጣህፍ ሀያሲ በሶስተኛው አሽቃባጭ ሴት ሆኖ ብቻውን ድራማ ይሰራል. ጥንብ ሻቢያ
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests