ቫንፐርሲ ማን.ዩናይትድ ገባ (የማን.ዩናይትድ የ2012 ሲዝን)

ስፖርት - Sport related topics

Postby ወሮበላው » Sat Mar 14, 2009 6:06 pm

ማንቼያቺንን ሰኞና ሰኔ አጋጠመው:: መጥፎ እድል !!
አጋጣሚዎች በፈጠሩት እድል ሴታ ሴቱ ሊቬ ተጠቅሞ ወጣ :: አሁንም ከ ጌታ ፈርጉሰን አፍ ዋንጫ ለመሞልጨፍ እንደ ዛሬው እድል ካልቀናቸው ሌላ አያ አመታት መጠበቃቸው አይቀሬ ነው ::

ወሮበላው የአምስት ዋንጫን ትልም ይዞ የሚንቀሳቀሰው ማን ዩናይትድ ቀንደኛ ደጋፍ !!!
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሊብሮዬ » Sat Mar 21, 2009 5:56 pm

ወሮበላው wrote:ማንቼያቺንን ሰኞና ሰኔ አጋጠመው:: መጥፎ እድል !!
አጋጣሚዎች በፈጠሩት እድል ሴታ ሴቱ ሊቬ ተጠቅሞ ወጣ :: አሁንም ከ ጌታ ፈርጉሰን አፍ ዋንጫ ለመሞልጨፍ እንደ ዛሬው እድል ካልቀናቸው ሌላ አያ አመታት መጠበቃቸው አይቀሬ ነው ::

ወሮበላው የአምስት ዋንጫን ትልም ይዞ የሚንቀሳቀሰው ማን ዩናይትድ ቀንደኛ ደጋፍ !!!


ልክ ነህ ወሮው የዘንድሮ ፕሪሚየር ሊግ ባለድል ማንቼ ይመስላል በአራት ነጥብ ስለሚበልጥ:: ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ?
በርግጥ አንድ ቡድን በእድል 4 ጎል አግብቶ ሊያሸንፍ ይችላል? ወይንስ ያልጠበከው ስለነበር መቀበል አቅቶህ ነው?
በኔ እምነት አንድ ቡድን ሲያሸንፍ ምስጋናውን እንደሚወስድ ሁሉ ሲሸነፍም ሽንፈቱን መቀበል ይኖርበታል:: ያ ካልሆነ እድለኛው ፉልሀም በሁለት ጎል እና በ 2 ቀይ ካርድ ብልጫ ሊያሸንፍ ይችላል::

የዘንድሮው ዋንጫ የማንቼ ነው::
ሊብሮዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 116
Joined: Fri Feb 18, 2005 1:16 am
Location: united states

Postby ዞብል2 » Sat Mar 21, 2009 6:14 pm

ወሮበላው አይዞን ብለናል :D


ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ጌታ » Sun Mar 22, 2009 1:17 am

ሊብሮዬ wrote:
ወሮበላው wrote:ማንቼያቺንን ሰኞና ሰኔ አጋጠመው:: መጥፎ እድል !!
አጋጣሚዎች በፈጠሩት እድል ሴታ ሴቱ ሊቬ ተጠቅሞ ወጣ :: አሁንም ከ ጌታ ፈርጉሰን አፍ ዋንጫ ለመሞልጨፍ እንደ ዛሬው እድል ካልቀናቸው ሌላ አያ አመታት መጠበቃቸው አይቀሬ ነው ::


ወሮበላው የአምስት ዋንጫን ትልም ይዞ የሚንቀሳቀሰው ማን ዩናይትድ ቀንደኛ ደጋፍ !!!ልክ ነህ ወሮው የዘንድሮ ፕሪሚየር ሊግ ባለድል ማንቼ ይመስላል በአራት ነጥብ ስለሚበልጥ:: ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ?
በርግጥ አንድ ቡድን በእድል 4 ጎል አግብቶ ሊያሸንፍ ይችላል? ወይንስ ያልጠበከው ስለነበር መቀበል አቅቶህ ነው?
በኔ እምነት አንድ ቡድን ሲያሸንፍ ምስጋናውን እንደሚወስድ ሁሉ ሲሸነፍም ሽንፈቱን መቀበል ይኖርበታል:: ያ ካልሆነ እድለኛው ፉልሀም በሁለት ጎል እና በ 2 ቀይ ካርድ ብልጫ ሊያሸንፍ ይችላል::

የዘንድሮው ዋንጫ የማንቼ ነው::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ቃላት » Wed Mar 25, 2009 11:19 pm

ማንቼ ያለፉትን 2 ጨዋታዎች በሚያስገርም ሁኔታ ተሽመድምዶ ፕሪምየር ሊጉን ወደ ያልተጠበቀ አግዋጊ ደረጃ አድርሶታል:: ምንም እንኳን አሁንም ቢሆን ሁሉንም ነገር ለማድረግ በጁ ቢሆንም ላለፉት ሁለት ጨዋታዎች ሽንፈት መንስኤው ምንድር ነው ብዬ በኔ አስተያየት ስመለከትው ግን እንዲህ ይመስለኛል:

ከሊቨርፑል ጨዋታ ልጀምር::
እንደሚታወቅው የማንቼ ዘንድሮ ትልቁ ጠንካራ ክፍሉ የቱ ነው ተብሎ ቢጠየቅ ያለምንም ጥርጥር ተከላካይ ክፍሉ ነው:: የተከላካይ ክፍሉ ዋና ዋልታ ደግሞ ቪዲች ነበር:: በሊቨርፑሉ ጨዋታ ደግሞ 0 የነበረው ቪዲች ነበር:: የመጀመሪያው ጎል ለቶሬስ የሱ ስጦታ ሲሆን ለ3ኛው ግብም መንስኤ እሱ ነበር:: እሱ በቀይ ወጣ ቅጣት ምቱ ተቆጠረ game over. ቪዲች አመቱን በሙሉ በጀግንነት የተፋለመ ተከላካያችን ከዛም አልፎ ወሳኝ ግቦችን ያስቆጠረ ውድ ልጃችን ሲሆን የዛን ቀን ጥሩ አልነበረም ግን ምንም አይደለም ያጋጥማል:: ማንቼ እስከ ሊቨርፑል ጨዋታ ድረስ ካደረጋቸው 27 ጨዋታዎች የተቆጠረበት 12 ጎል ብቻ ሲሆን በሊቨርፑል እና በፉልሀም ብቻ የዚህ ቁጥር ግማሽ ተቆጥሮበታል:: ይህም የሰርቢያው ወታደር ለቡድኑ ማን መሆኑን ያስመሰከረ ነበር:;

የፉልሀምን ጨዋታ እንዳየሁት የስኮልስ በቀይ መውጣት እና የፍጹም ቅጣት ምቱ መቆጠር ትልቁ መንስኤ ቢሆንም የፉልሀም የመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ መሆን ሳይዘነጋ ማለት ነው:: ከረፍትመልስ ማንቼ በጣም ጥሩ ነበር:: አንድ ግብ ማስቆጠር ሁሉንም ነገር ይለውጠው ነበር:: ግን ጎል እምቢ አለ:: በተለይ የፓርክ እና የ ሩኒ ኳሶች የሚያስቆጩ ነበሩ:: ሰአቱ እየገፋ በሄደ ቁጥር ግን ባለ ሜዳው ፉልሀም ሞራሉ እየተገነባ ሲሄድ ማንቼዎች የሊቨርፑሉ ሽንፈት በውስጣቸው ስላለ ሁኔታው መልኩን ቀየረ:: የሁለተኛው ግብ መቆጠር እና የሩኒ በቀይ መውጣት ግን በጣም ቅር ያሰኙን ነገሮች ናቸው:: በተለይ ግን ሩኒ ለምን anger management ኮርስ እንደማይወስድ አይገባኝም::

በተረፈ ግን እኔ በዚህ ሲዝን የማንቼ ደካማ ጎን ምንድር ነው ብዬ ሳየው:: ፈርጊ ቤርባቶቭን አምጥተው አምና ብዙ ጎሎች እንድናይ ያደረገንን የ ሮናልዶ የሩኒ እና የቴቬዝን ጥምረት ማጥፋታቸው ይመስለኛል:: በተረፈ ግን አፍሪክ በቤትህ የጻፍከውን ማንቼን የሚያንቋሽሽ ምክንያት እኔ አልቀበለውም:: ላለፉት 16 አመታት ፕሪመየር ሊጉን በሚያስደንቅ ሁኔታ ዶሚኔት ያደረገን ቡድን ከሁለት ሲዝኖች በላይ ስሜት የሚቆነጥጥ ጨዋታ አላሳዩም ያልከውን በመገረም ነው ያነበብኩት:: ማንቸስተር ሁሌም ቢሆን ኣጥቅቶ የሚጫወት የጎል statistics ማየት ይቻላል: ጥሩ የሚከላከል እንደተጋጣሚዎቹ ቡድን አጨዋወቱን በመቀየር ወጤት ይዞ የሚወጣ ጠንካራ ቡድን ነው:: ከማንቼ ደጋፊዎች ውስጥ አንተ ብቻ ትመስለኛለህ ቡድኑ ዋንጫ በደመነፍስ ያመጣል እንጂ አጨዋወቱ ስሜት አይቆነጥጥም የምትለው::

እንግዲህ የሚቀጥለውን ጨዋታ አጓጊ እንዲሆን ያደረገልንን ቡድናችንን እያመሰገንን ከማንቼ ጋር ወደፊት ብለናል::
ቃላት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Sun Apr 23, 2006 1:46 pm

Postby ሳቂልኝ » Sun Apr 12, 2009 2:39 pm


ሰላም ለማንቼ ደጋፊዎች
ማክዳ እንበለው እንዴ አዲሱን የማንቼ ወርቅ? ከ አይን ያውጣህ ነው የሚያስብለው; ከቁመት ቁመት; ከደም ደም; ከችሎታም ችሎታ ሰጥቶታል:: አቦ ከአይን ያውጣው:: ፈርጉሰን ሁሌም እድል ሊሰጡት ይገባል::
በነገራችን ላይ የሩኒ አቋም ላይ ምን አሳብ አላችሁ? በቻምፒዮንስ ሊግ ረቡእ አሸንፈን በ4 ውስጥ አርሰናልን ለመደቆስ ያብቃን! አሜን
ሳቂልኝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 47
Joined: Sat Nov 17, 2007 1:58 pm
Location: Istambul, Turkey

Postby ኩዛ » Mon Apr 13, 2009 4:18 am

ምንጊዜም ማንቼ!
Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ

Postby ቃላት » Wed Apr 15, 2009 11:10 pm

ድል ድል ይሸተኛል....

ብዙም አሳማኝ ባልሆነ ሁኔታ ግማሽ ፍጻሜ ገብተናል::

የፖርቶ ደጋፊዎች ሮናልዶን ቆስቁሰውት የሀዘን ጩቤ ደረታቸው ላይ ሰክቶባቸው ወጣ:: ባጭሩ ድንቅ ግብ::

ከሁሉም በላይ አስደሳቹ ግን ከአርሴ ጋር መገናኘታችን::

ጉድ ነው!!!

እምምምምምም እስኪ የዛ ሰው ይበለን::

ማንቼዎች እንክዋን ደስ አለን
ቃላት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Sun Apr 23, 2006 1:46 pm

Postby ኩዛ » Wed Apr 15, 2009 11:24 pm

ጋነርስ እናንተን አያርገኝ ብቻ!
Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ

Postby ወሮበላው » Wed Apr 15, 2009 11:55 pm

ወየውልሽ ወየውሽ
አርሴ አለቀልሽ !!!

ፈርጉሰን አሉ ... ቡድናቺን ወደ ፖርቱጋል የሚበረው ፖርቶን ሜዳው ላይ ማንም የእንግሊዝ ቡድን አድርጎት የማያውቀውን የሽንፍት ጽዋን ሊግተውን ነው ብለው ነበር ::
ቃላቸውን ከቃል ወደ ተግባር ልጆቻቸው 90 ደቂቃ ሙሉ ተሳይፈው ለውጠውታል ::

እንዲነው ማንቼ ... ቪቫ ሮናልዶ ... ማንችስተርን መደገፍ ኩራት ነው ::

ለቤተ ማንቺተራዊያን እንኩዋንድ ደስ አለን እላለው ::


ድል ለቀያይ ሰይጣኖች !!!
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ኩዛ » Thu Apr 16, 2009 1:02 am

እንኳን አብሮ ደስ አለን!
Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ

Postby ትህትና2 » Thu Apr 16, 2009 4:14 am

የቼልሲና ሊቨርፑልን አያቹ ?
ዴም!
የሊቨርፑል ልጆች እንደኔ ማዘን አይገባንም. ያን የመሰለ ተጋድሎ አድርገው. ከቡድን ጨዋታ መርጣለሁ አይ ቲንክ. ሁለት ወዶ አይሆንም ነው ያሉት. ግን ያን ድሮግባ እንደው እንዴት ረገምኩት !
ምንግዜም ቺያፒያንስ ሊግ ግን!

ነብሴ እንዴት ለመለመ ጨዋታውን አይቼ!
ትህትና2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1362
Joined: Sun Jan 09, 2005 1:47 am
Location: ethiopia

Postby ደምስሰው » Thu Apr 16, 2009 7:51 pm

እንዲህ ነው ማንቼ.......በለው የሮናልዶ ጎል......በጣም ነው የሚከይፈው.....
ብቻ....ብዙም አልል....ግን እንኩዋን ፋክን ደስ አለን......ይህንን ያህል የሚያስጨፍር ብዙ ጎል ባናገባም......ድል ...ድል ነው :!: U dig>????? :?:
manቼ ቪva
ደምስሰው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Fri Feb 23, 2007 1:00 am
Location: canada

Postby ጓድ ዮሐንስ » Thu Apr 16, 2009 9:04 pm

ማንችስትራዉያን በመጀመሪያ ደረጃ ዕንኳን ለዚህ በቃቹህ!!መቼም በረጅሙ የታሰረች ዶሮ የተፈታች መስሉኣት ትቦርቃለች!!ማንችስተራዉያንም ቡረቃዉ ሊገላቹህ ደርሱኣል!!አረ ቀዝቀዝ በሉ ቃቃቃቃቃቃ አለቃቹህ አቶ ፈርጉሰን ጥጋብ ወጥሮታል!!መቼም የኳስ አምላክ ሳይፈቅድልን ቀርቶ ሊቬኣችን ከቻምፒዮኑ ሊግ ቢሰናበትም!!የፕሪሚይረሩን ሊግ ግን አለምንም ማመንታት መዉሰዳችን አይቀርም ይኅንንም የሰሞኑ የጨዋታ ብቃታችን የዱሮን የነ ጆን ባርነስ ዘመንን እንደምንመልሰዉ አንጠራጠርም!!በሉ እንግዲህ ያዉ ከሰሞኑ ሁለቱ የዕንግሊዝን ህዝብ የሚያሳፍሩት የገበሬ ቡድኖች ማንችስታር ዕና አርሰናል ይጫወታሉ!!!ቃቃቃቃቃ አይኔን እንዳያመኝ ስለምፈራ የገበሬዎችን ጨዋታ አላይም!!ድል ዕና ዋንጭ ለባርሳ እመኛለሁኝ!!የሚያሰጋዉ ሊቬ ቢወጣለትም !!ከጠላቶቻችን ይሻላል እና ዋንጫዉን ጀባ ብያለሁኝ!!
ጓድ ዮሐንስ ነኝ ከወደ ዕንግሊዝ!! ከሊቬዎች ከተማ!!
ጓድ ዮሐንስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 118
Joined: Wed Dec 19, 2007 1:16 am
Location: usa

Postby ብራዚል » Fri Apr 17, 2009 8:41 pm

ማንቼ የዛሬ 10አመቱን ድል በዚህ አመት ከደገመው የሴንቸሪው ምርጥ ክለብ መሆኑን ያስመሰክራል እንደሚያደርገውም ተስፋ አለኝ.

መልካም የድል አመት ለማችስተር ዪናይትድ!
ብራዚል
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Fri Apr 17, 2009 7:16 pm

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest