ቫንፐርሲ ማን.ዩናይትድ ገባ (የማን.ዩናይትድ የ2012 ሲዝን)

ስፖርት - Sport related topics

Postby ጓድ ዮሐንስ » Thu May 14, 2009 1:28 am

ወሮበላው wrote:ዊጋንም ተወጋ ... ተወጋ...እተተተተ... ተጠጋ ..... ቬንገር እየሰጋ....እፎይይይይ ... በረጂሙ ተነፈስኩ ... ጨዋታውን ቀድቼ አይቼ አሁን መጨረሴ ነው ... ውጋንን ወወጋጋናት ... ደስ ብሎኛን ሁላቺሁንም እንኩዋን ደስ አላቺሁ ... ማንቼ አርሴ ላይ የሞራል ጥሰት ፈጽሞባት ዋንጫ ሊስም ቀናት ቀሩ ... እፎይይይ... ቴቬዝ ክፉ አይንካህ ... ቤርባቶቭም አሁን ቦታውን አግኝቶዋል ማራኪ ጨዋታ ምርጥ ፓሶቹን እየረካንባቸው ነው ... ሩኒ ዛሬም እንደ ሁሌው ኮስተር ያለ ጨዋታውን አሾፈን ... ሮናልዶ ... ንካውውውው ... አንተን አስመርሸው ሪቤሪን (ፌራሪቤሪ) ሰባትዋን ፈርጂ እንደሚያለብሱት አልጠራጠርም ... የአራቱ ጥምረት ደስ ሲል :: ባርሳን አያርገኝ ...
ሙቴክስ እና ሊሊዬ እናት ቤታቺሁ ውስጥ ስላየሁዋቺሁ ደስ ብሎኛል ... እናተም ስትጠፉ የዋርካ ስፖርት እልም ብሎ ነበር ... አሁን መጣ መጣ እያላቺሁ ሞቅ ሞቅ አርጉልን ... ሊሊዬ ጽሁፎቺሽን እየተጠባበቅሁ ነውና ለጠፍ ለጠፍ አርጊሊን ... ይመቻቺሁ ...

ሽማግሌዉ የማንቼ አሰልጣኝ በጠንቁኣይ ሀይል ፕሪሚየር ሊግ ሊያሸንፍ ምንም አልቀረዉ!!ከኛ ከሊቬዎች እኩል 18 ለ 18 ልንሆን ነዉ!!ይሄ ቀን ለመላዉ ደጋፊዎቻችን የሀዘን ቀን ነዉ!!ከሚቀጥለዉ አመት ጀምሮ ግን ለዘመናት ማን ዩናይትድ ዋንጫ እንደጠማዉ ሽማግሌዉ ፈርጉሰንም ከነሐጢያቱ ወደ ገሀነብ ዕሳት ይወርዳል!! ሊቬዎች ምንም ዕንኳን ከጃችን ላይ ያለ እድል ብናስበላም ለሚቀጥለዉ አመት ይህንን የመሰለ እድሎቻችን እንዳይበላሹብን አጥብቀን መስራት አለብን!!ዱሮ ስሙን እንኳን ሰምተነዉ የማናዉቀዉ ቲሞች ሊበልጡን እኮ ነዉ ጎበዝ የተናቀ ምን ምን ያደርጋል አይደለም ተረቱ!! የሊቬን ጫማ እንኳን ለመሸከም ክብር የሌለዉ በፈርጉሰን የሚመራዉ ይህ የ ቀያይ ሰይጣን የጠንቅኣይ ልጆች ቲም ከንግዲህ እድሜ ልኩን የማይረሳዉን ትምህርት መስጠት አለብን!!ምን ጊዜም ፍቅር ለሆነዉ ሊቬአችን ድልን ዕመኛለሁኝ!!
ዕናቸንፋለን!!!
ጓድ ዮሐንስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 118
Joined: Wed Dec 19, 2007 1:16 am
Location: usa

Postby ወሮበላው » Thu May 14, 2009 7:55 am

ጓድ ዮሐንስ wrote:
ወሮበላው wrote:ዊጋንም ተወጋ ... ተወጋ...እተተተተ... ተጠጋ ..... ቬንገር እየሰጋ....እፎይይይይ ... በረጂሙ ተነፈስኩ ... ጨዋታውን ቀድቼ አይቼ አሁን መጨረሴ ነው ... ውጋንን ወወጋጋናት ... ደስ ብሎኛን ሁላቺሁንም እንኩዋን ደስ አላቺሁ ... ማንቼ አርሴ ላይ የሞራል ጥሰት ፈጽሞባት ዋንጫ ሊስም ቀናት ቀሩ ... እፎይይይ... ቴቬዝ ክፉ አይንካህ ... ቤርባቶቭም አሁን ቦታውን አግኝቶዋል ማራኪ ጨዋታ ምርጥ ፓሶቹን እየረካንባቸው ነው ... ሩኒ ዛሬም እንደ ሁሌው ኮስተር ያለ ጨዋታውን አሾፈን ... ሮናልዶ ... ንካውውውው ... አንተን አስመርሸው ሪቤሪን (ፌራሪቤሪ) ሰባትዋን ፈርጂ እንደሚያለብሱት አልጠራጠርም ... የአራቱ ጥምረት ደስ ሲል :: ባርሳን አያርገኝ ...
ሙቴክስ እና ሊሊዬ እናት ቤታቺሁ ውስጥ ስላየሁዋቺሁ ደስ ብሎኛል ... እናተም ስትጠፉ የዋርካ ስፖርት እልም ብሎ ነበር ... አሁን መጣ መጣ እያላቺሁ ሞቅ ሞቅ አርጉልን ... ሊሊዬ ጽሁፎቺሽን እየተጠባበቅሁ ነውና ለጠፍ ለጠፍ አርጊሊን ... ይመቻቺሁ ...

ሽማግሌዉ የማንቼ አሰልጣኝ በጠንቁኣይ ሀይል ፕሪሚየር ሊግ ሊያሸንፍ ምንም አልቀረዉ!!ከኛ ከሊቬዎች እኩል 18 ለ 18 ልንሆን ነዉ!!ይሄ ቀን ለመላዉ ደጋፊዎቻችን የሀዘን ቀን ነዉ!!ከሚቀጥለዉ አመት ጀምሮ ግን ለዘመናት ማን ዩናይትድ ዋንጫ እንደጠማዉ ሽማግሌዉ ፈርጉሰንም ከነሐጢያቱ ወደ ገሀነብ ዕሳት ይወርዳል!! ሊቬዎች ምንም ዕንኳን ከጃችን ላይ ያለ እድል ብናስበላም ለሚቀጥለዉ አመት ይህንን የመሰለ እድሎቻችን እንዳይበላሹብን አጥብቀን መስራት አለብን!!ዱሮ ስሙን እንኳን ሰምተነዉ የማናዉቀዉ ቲሞች ሊበልጡን እኮ ነዉ ጎበዝ የተናቀ ምን ምን ያደርጋል አይደለም ተረቱ!! የሊቬን ጫማ እንኳን ለመሸከም ክብር የሌለዉ በፈርጉሰን የሚመራዉ ይህ የ ቀያይ ሰይጣን የጠንቅኣይ ልጆች ቲም ከንግዲህ እድሜ ልኩን የማይረሳዉን ትምህርት መስጠት አለብን!!ምን ጊዜም ፍቅር ለሆነዉ ሊቬአችን ድልን ዕመኛለሁኝ!!
ዕናቸንፋለን!!!

ጆን! አሁን አንተ እያልከን ያለህው ነገሩ ላይ ታሜ ገለታ አለበት ነው ? የአሙሱ ፈረስ ለሩኒ ነበር እያልከን ያለኅው ::
እስካሁን ሊቬ ላይ የተሰካባት 17 ጦር ከታሜ ነው ምትለን ያለኅው :: እስኪ የከርሞ ሰው ይበለን ::
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ብናስተውል » Thu May 14, 2009 11:21 am

ሰላም ማንቼዎች:

ለሰላምታ ያክል ነው እንጅ ጦቢያችን ውስጥ እንደልብ መጻፉ ምኞት ብቻ ነውና መልካም እድል ለማንቼ ቀጣይ ቀናት:::

ኢጦቢያችን ውስጥ የአርሰናልና ሊቬ ደጋፊዎች አሁን አሁን ማንቼን መደገፍ ጀምረዋልና ደስ ይላል::

ምንጊዜም ማንቼ!!!!
Selam le-Ethiopia
ብናስተውል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1115
Joined: Tue Jan 31, 2006 11:33 pm

Postby ሙትቻ » Thu May 14, 2009 1:48 pm

ወሮበሌክስና ብናስተውል በድጋሚ በቤታችን ውስጥ ስላየኍችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: ሙቴክስ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ አንተንም አንገብግቦሀል አይደል? ትናንት እንኳ ጌታ ፈርጉሰን 1ለ1 ከሆንን በኍላ ጎል ናፍቋቸው ሮናልዶ ያቺን ኳስ ሲስታት ፈርጊ ሲጮኹ ወደ እርሳቸው ዞሮ ያሳየውን ያልተገባ ባህሪይ አይተሀል? ካሜራው ሁለቱንም ነበር ያመጣቸው:: እንደውም ከጨዋታው በኍላ በአንዳንድ ፎረሞች ላይ የማንቼ ደጋፊዎች በአብዛኛው በሮናልዶ ድርጊት እንዳፈሩ ከጻፉት ነገር ለመረዳት ችያለው:: አንዱ አስተያየት ሰጪ እንደውም ''ይህ ማን.ዩናይትድ ፉትቦል ክለብ እንጂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፉትቦል ክለብ አይደለም"' ሲል ተቃውሞውን ሲገልጽ አንብቤያለው:: አትጠራጠር ደግሞ ሮናልዶ ከፈርጊ እጅ ከወጣ የቫንኒስተልሮይና የቤካም እጣ ነው የሚደርሰው::
Deal or no deal, Tev?
ዘ-ሰን ጋዜጣ በፊት ገጹ ላይ Deal or no deal, Tev? ሲል ያሰፈረው ዘገባ የቴቬዝ እጣ ፈንታ ገና ወደፊት እንደሚወሰን ያመላከተ ነው:: በዚህ ሲዝን መጨረሻ የውሰት ውሉን የሚያጠናቅቀው ካርሎስ ቴቬዝ ትናንት በነጻ ሊፈርም ይችላል እየተባለ ሲወራ የነበረ ቢሆንም ዛሬ የወጡ ሌሎች ዘገባዎች ደግሞ ልጁን ከሊቨርፑል; ከሪያል ማድሪድ እና ከኤሲ ሚላን ዝውውር ጋር ስሙን እያነሱት ይገኛሉ:: ካርሎስ ቴቬዝ በነጻ ለኦልትራፎርዱ ክለብ ከፈረመ ሳምንታዊ ደመወዙ ጣሪያ የሚነካ ይሆናል::
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሊሊ ሞገስ » Thu May 14, 2009 2:04 pm

ዋርካ ጽሁፌን ቆረጠመችው - በቃ ከሥራ ስመለስ እንደገና ታይፕ አደርጋለው::
ሊሊ ሞገስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 574
Joined: Sun Jun 17, 2007 3:28 pm

Postby ጌታ » Thu May 14, 2009 9:24 pm

ሙትቻ wrote:ወሮበሌክስና ብናስተውል በድጋሚ በቤታችን ውስጥ ስላየኍችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: ሙቴክስ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ አንተንም አንገብግቦሀል አይደል? ትናንት እንኳ ጌታ ፈርጉሰን 1ለ1 ከሆንን በኍላ ጎል ናፍቋቸው ሮናልዶ ያቺን ኳስ ሲስታት ፈርጊ ሲጮኹ ወደ እርሳቸው ዞሮ ያሳየውን ያልተገባ ባህሪይ አይተሀል? ካሜራው ሁለቱንም ነበር ያመጣቸው:: እንደውም ከጨዋታው በኍላ በአንዳንድ ፎረሞች ላይ የማንቼ ደጋፊዎች በአብዛኛው በሮናልዶ ድርጊት እንዳፈሩ ከጻፉት ነገር ለመረዳት ችያለው:: አንዱ አስተያየት ሰጪ እንደውም ''ይህ ማን.ዩናይትድ ፉትቦል ክለብ እንጂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፉትቦል ክለብ አይደለም"' ሲል ተቃውሞውን ሲገልጽ አንብቤያለው:: አትጠራጠር ደግሞ ሮናልዶ ከፈርጊ እጅ ከወጣ የቫንኒስተልሮይና የቤካም እጣ ነው የሚደርሰው::
Deal or no deal, Tev?
ዘ-ሰን ጋዜጣ በፊት ገጹ ላይ Deal or no deal, Tev? ሲል ያሰፈረው ዘገባ የቴቬዝ እጣ ፈንታ ገና ወደፊት እንደሚወሰን ያመላከተ ነው:: በዚህ ሲዝን መጨረሻ የውሰት ውሉን የሚያጠናቅቀው ካርሎስ ቴቬዝ ትናንት በነጻ ሊፈርም ይችላል እየተባለ ሲወራ የነበረ ቢሆንም ዛሬ የወጡ ሌሎች ዘገባዎች ደግሞ ልጁን ከሊቨርፑል; ከሪያል ማድሪድ እና ከኤሲ ሚላን ዝውውር ጋር ስሙን እያነሱት ይገኛሉ:: ካርሎስ ቴቬዝ በነጻ ለኦልትራፎርዱ ክለብ ከፈረመ ሳምንታዊ ደመወዙ ጣሪያ የሚነካ ይሆናል::

ሙቴክስ የጠፋ ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል:: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሙትቻ » Fri May 15, 2009 1:48 pm

የዤራርድ ቀቢጸ ተስፋ
ጌትሽ ሲዝኑ ሲጀመር የተገናኘን ሲጠናቀቅ ዳግም ለመተያየት ላበቃን; ማንቼን አሸናፊ; ሊቨርፑልን የበይ ተመልካች ላደረገው አማላካችን ምስጋና ይድረሰው:: የሊቨርፑል ተጫዋቾች ከወዲሁ የፕሪምየር ሊጉ ድል እንደራቃቸው ማመን ጀምረዋል:: እስከባለፈው ሳምንት ድረስ አሰልጣኝ ራፋኤል ቤንቴዝ የፕሪምየር ሊጉን ድል ለማሳካት እድሉ አለን እያሉ የነበረ ቢሆንም በዚህ ሳምንት አጋማሽ ዊጋንን ማንቼ ሲቀጠቅጠው ቤንቴዥ እቤታቸው ዱቅ ብለው የሚያዩበትን HD ቲቪ መስበር ነበር የቀራቸው::
የሊቨፑሉ አምበል ዤራርድ በዚህ ሲዝን ያልተሳካላቸውን የፕሪምየር ሊጉን ድል በ2010 እንደሚያሳካው ገልጾ "2010 በሕይወቴ ውስጥ ትልቁን ምእራፍ የሚይዘው የፉትቦል ዘመንን አሳልፋለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው" ብሏል:: እንደ ዤራርድ ገለጻ በ2010 ደቡብ አፍሪካ ላይ በሚደረገው የአለም ዋንጫ ላይ በመሰለፍ ከሀገሩ ኢንግላንድ ጋር የድል ባለቤት መሆን እንደሚመኝ አስታውቆ በዚሁ አመት ሊቨርፑልም የፕሪምየር ሊጉ ድል ባለቤት ይሆናል ሲል ቀቢጸ ተስፋውን ገልጿል::
ማን.ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ቅዳሜ ረፋዱ ላይ ሲጫወት ሊቨርፑል የወራጅ ቀጠናውን ከታች ከሚመራው ዌስትብሮሚች ጋር ይቀጣቀጣል::
ዤራርድ ማን.ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በአጽንኦት የሚመለከተው መሆኑን ገልጾ "አንደኛው እድላችን በአርሰናል እጅ ነው ያለው" ብሏል:: ዤሮ ማን.ዩናይትድ በአርሰናል ከተሸነፈ የፕሪምየር ሊጉን ሻምፕዮንነት ሊቨርፑል በጎል ልዩነት የመውሰድ እድል እንዳለውና በቀጣይ አንድ ጨዋታ ሻምፕዮኑ ሊለይ እንደሚችል ይናገራል:: ማን.ዩናይትድ በአርሰናል እና በሁልሲቲ ከተሸነፈ ሊቨርፑል ደግሞ 2ቱንም ጨዋታ ካሸነፈ የፕሪምየር ሊጉ ድል በጎል ብልጫ ወደ አንፊልድ ያመራል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ወጣት ልጆቻቸውን ወደ ኦልትራፎርድ ይዘው የሚመጡት አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር በመጨረሻም አርሰናል ልምድ ያለው ተጫዋችን ማቀፍ እንዳለበት አመኑ:: አሰልጣኙ አሁን ባሉት ወጣት ኮከቦቻቸው ላይ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ጨምረው በቀጣዩ ሲዝን ጥሩ ተፎካሪ ለመሆን መዘጋጀታቸውን በፕሪ-ማች ፕሬስ ኮንፈረንሳቸው ላይ አስታወቀዋል::

እኔ የምለው በዋርካ ላይ በተደጋጋሚ ፖስት ለማድረግ እንዴት ነው የሚቻለው??? ከአንድ ጊዜ በላይ እምቢ ይለኛል እኮ::
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Fri May 15, 2009 1:50 pm

ድጋሚ ፖስት ተደለዘ::
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby አፍሪክ » Sat May 16, 2009 2:57 pm

መላው የዋርካ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቡድናችንየ2008/09 ሻምፕዮን በመሆኑ እንኳን ደስ ያለን::

የዋንጫ ስነስርአቱን እየተከታተልኩ ነው::
አፍሪክ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Fri Feb 18, 2005 9:05 pm
Location: united states

Postby ወሮበላው » Sat May 16, 2009 5:07 pm

ለመላው የቀያይ ሰይጣኖች ደጋፊዎች እንኩዋን ደስ አለን !!!

አርሰናል የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ብለሽ ብትቁዋጥሪም አልሆነም :: በደጋፊያቸው የታገዙት ማንቼዎች ታሪክ ጽፈው ወጥተዋል :: ማንቼን መፈታተን ትርፉ ለቅሶ ነው ::

እንኩዋን ደስ አለን በድጋሚ ::

ማነሽ በላ ተረኛ? አለች እናትዬ .....
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ዞብል2 » Sat May 16, 2009 5:31 pm

አንድ ጎል አግብተው ቢጨፍሩ ጥሩ ነበር :roll:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2341
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ShyBoy » Sat May 16, 2009 6:00 pm

እኔን በጣም ቢከፋኝም ማንቸዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!!!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby sarandem » Sat May 16, 2009 6:58 pm

ኬንያ ውሥጥ አንድ የአርሴናል ቲፎዞ ሰሞኑን ማንቼ እና አርሴናል ለቻምፒዮን ሊግ ያደረጉትን ጫወታ ውጤት አናዶት የአርሴናል ማልያ እንደለበሰ ራሱን አጥፍቶ ነበር:: :( እስቲ በማንቼ ዋንጫ ማንሳት በፈረደባት ምስኪን አፍሪካ ምን እንደሚፈጠር ከሰሞኑ እናያለን::
ማንቼዎች እንኳን ደስ አላቹ :!: በሮም ደግሞ ምን እንደሚፈጠር ለማየት ያብቃን::
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ነሰር01 » Sat May 16, 2009 8:12 pm

ማንቼ may 27 የሚጠብቀውን መገመት አያስቸግርም ያው በሀያሉ ባርሳ የሚንበረከክበት ቀን ነው: :) :) :)
ነሰር01
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 49
Joined: Sat Jan 24, 2009 2:27 pm
Location: washington d.c

Postby ጌታ » Sat May 16, 2009 10:39 pm

ለአክየ ሙትቻ ወሮበላው እኑካ እና ለመላው ማንቼ ደጋፊዎች እንኳን ዲየስ ያላችሁ እላለሁ:: አርሰናሎች ለክፉ ቀን የማይደርሱ ቀሽሞች......................
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest