የቶሮንቶና አካባቢው ነዋሪዎችን በድጋሜ ለማዝናናት የጣይቱ የኪነጥበባት ማዕከል ዝግጅታችውን ዕሁድ ኦገስት 23 2009 ያቀርባሉ :: በቦታው በመገኘት ለመዝናናት ተዘጋጁ
ጣዕም wrote:የቶሮንቶና አካባቢው ነዋሪዎችን በድጋሜ ለማዝናናት የጣይቱ የኪነጥበባት ማዕከል ዝግጅታችውን ዕሁድ ኦገስት 23 2009 ያቀርባሉ:: በቦታው በመገኘት ለመዝናናት ተዘጋጁ.. http://www.haddisnigat.org
ኮሜዲያን ክበበው ገዳ በመጣ ወቅት የነበረዉን የትኬት ሽያጭና የበር ላይ ችግር አይነት በእኛ በኩል እንዳይደገም በማሰብ አንድ ሰው ትኬት ከሁለት ሰው በላይ መግዛት እንደማይችል በቅድሚያ በዕለቱ ለማሳሰብ እንጥራለን :: ዝግጅቱም በስዓቱ እንደሚጀመር ስፖንሰር ካደርጓቸው ድርጅቶች ማረጋገጫ አግኝቻለሁ :: አይዞንን ብቻ አንተ ገተልተል አድርገህ አምጣቸው ውዶችህን ; ቅቅቅ
brookk wrote:"ቶሮንቶ ዳግም በሳቅ ሊፈነዳ ነው"
---- በርግጥም ውነተኛ ታሪካችንን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ዝግጅት ነው ---- "ወንዶች" አሉ ጠንካሮች ናቸው : ለቅሶን ይታገሉታል ---- ድሮ ቀረ --- ወንዶቹም አለቀሱ --- በዝግጅቱ ተመሰጥኩ - በታሪኩም ከልብ አዘንኩ --- እንባን ግን ተቆጣጠርኩት -- ድሮ የተወራላቸው "ወንዶች" ውስጥ እራሴን አገኘሁት :lol:
brookk wrote:ሊስትሮው wrote:
.................... ደረቅ ............ :cry:
ታድያ በየሜዳው ዝም ብለን እንልቀቀው? :shock:
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests