i guess its gonna be a two horse race from now on as Sir Alex said...
man united kicked everton's a**last night ....thats what u call a team man
ሙትቻ wrote:መልካም ዕድል ለማንቼ...... የ2007/2008 ሲዝን ፋይናል ድራማ እንዲገጥማቸው እመኛለሁ::......
ትዝ ይላችሁ ከሆነ የ2007 ሲዝን መጨረሻ ቀን ላይ ቸልሲ ከቦልተን ጋር አንድ እኩል ወጥቶ ማን.ዩናይትድ ዊጋንን 2ለ1 ጠፍጥፎ ሻምፕዮን መሆኑ አይዘነጋም.... ዘንድሮስ? ዘንድሮም ቸልሲ በዊጋን ነጥብ ጥሎ ማን.ዩናይትድ ስትኮን ቀጥቅጦ ዋንጫውን ይወስድ ይሆን?.... ዕድላችን አልነጠፈም....
ማን.ዩናይትድ ፍቅር ነው...
ሙትቻ wrote:ባሩክ ዮዳሄ wrote:Well, Dreamer never die :lol: :lol:
ባሩኬ.....
ምኞቴ እውን ሆኖ አንተ ላይ በተራዬ ለመሳቅ ያብቃኝ :lol: :lol:
ሙትቻ wrote:ባዶ እጃችንን ገባን :cry: ካርሊንግ ካፕ ብቻ :cry: ወተት ይጠጣለት:::
ለነገሩ ሁሌ ፋሲካ የለም::
ማን.ዩናይትድ ፍቅር ነው
Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests