የአዲስከተማ ሰዎች ካላቹ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ባለከዘራ » Wed Mar 03, 2010 4:43 am

ሰላም መርካቶዎች: ውድ ቶድ ሰላም ላንተ ይሁን: የመርካቶ ነገር ተንግሮ ያውቃል ወይ? የዛረ ሲደስት ወር አካባቢ እዝያ ነበርኩኝ:: ሙሊገታ ወጨፎን እዝያ የድሮው አውቶ ጄኔራል ጋራጅጋ ተቀምጦ አግኝቸው ነበር እንዲያውም የመርካቶ ሊጆች በኮንፒተር ላ ያነሱሀል በዬው " ጀባ በልልኝ" ብሎዋችሀል::
ሰለሺ ዳቢ (ባርያው) እንገናኝ ነበር: አሁን የእንግሊዘኛ ጋዜጠኛ ሆንዋል: አንዳንዴ በቴሌቭዥን ይቀርባል::

አሊሾን እዝህ እነ ያለሁበት አገር ነው የሚኖረው: አንዳንዴ አገኘዋለሁ:

በሚቀጥለው ሰለሰሎምን ኪሹ እጽፋለው እስከዝያወ በቸር ቆዩ:
nuro kalut telaja yimokal
ባለከዘራ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 82
Joined: Wed Apr 23, 2008 2:13 am

Postby ሀምሳለ » Fri Mar 12, 2010 8:47 pm

ሰላም ለናንተ የሰፈር ልጆች

የጅቦ መሞት በጣም አሳዘነኝ እናም አሳቀኝ ታሪኩን ሰትነግረን :lol:
እነሱ ሰፈር ጉአደኞች ነበሩኝ ስለሱ ስለሚነግሩኝ በጣም ከመፍራቴ የተነሳ እነሱ ሰፈር ከመሽ አልሄድም ነበር
ጆሮ ቆራጭ እንደሚባለው ቅቅቅ ፊቱን ሳላየው ከሀገር ወጣሁ .
ብዙ የዛ አካባቢ ቤቶች እየፈረሱ ነው ይባላል .
ነው ወይ ልንለያይ እና ልንበታተን የሚለውን ጋበዝኩአችሁ .
ሀምሳለ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 243
Joined: Fri Oct 13, 2006 8:43 pm
Location: America

Postby ዋናው » Fri Mar 19, 2010 1:17 pm

ሠላም ሠፈረ-አዲስከተማዊያን
እቺህ ቤታችን መቼም ጠፍታ አትቀር ከተሰነቀረችበት ጓሮ ፈልቅቆ የሚያመጣት ሠፈረ ወዳጅ ጎረቤት አይጠፋም ... ዛሬ ላይ ተሳታፊዋ በዝቶ ትዝታቱን አብዝቶ የሚተዝት ባይ ደስስስ አለኝ መቼም ቢሆን ውስጣችን ሲቆዝም ስሜታችንን የሚያባብል ነገር ስንሻ መልካም ትዝታን አስታውሶ እንደመደስት የሚያአረካ የለም::
ቶድ ጥሩ የዚህ አምድ ሆስት ሆነህ የለ እንዴ... እቺ የብሪታኒያ ቴሌቭዢን አንደበትህን ፍትፍት አድርጎ ማስተናገድ አስተምርሃለችሳ... ለነገሩ ያንተ እንኳን ከጥንትም ነው::
አንዲት የሰፈራችን እንስት ከወር በፊት ደስርሳ መጥታ ስለአዲስከቴ ስታወራኝ ነበር ... ያ' አዲሱ አስፓልት እስከዛሬ ወር ድረስ አዲሱ እየተባለ ነው ሚጠራው... ኢሻራ ጋ የሚቆሙት ሰዎች አዳዲስ ሰዎች ናቸው አሉ... ግን ለዛቸው... እነ ወገኔ አደራ ያስረከቧቸው ዓይነት አይደሉም አሉ...
ቶድ ... እቺን አምድ እነጦምኔው እስከመሳለሚያ ሲጎትቷት እነ ያባቱልጅ እስከልደታ ሲለጥጧት ቆይተው ጓሮ ወርውረዋት ነበር አንድ ሁለቴ አቧራዋን ኡፍፍፍ! ብዬ ሳሎን ባመጣት የሰፈር ልጅ ሁሉ የኢንተርኔት ጦም ላይ ነበር... አሁን ግን ሞቅ ሞቅ ያለች ይመስላል...
የስሌ... የ'ንግሊዘኛ ጋዜጠኛ መሆን ገርሞኛል... አይ ቲንክ ፖለቲካል ሳይንስ መሰለኝ ያጠናው...
ሌላው ያባቱልጅን 'ምወቅሰው ሀገር ቤት ሄዶ ያገር ኮኖዶሚኒየም ቤቶችን እና ዘመናዊ ሎንቺኖችን በምስል ማንሻው አንስቶ ሲያመጣ አዲስከቴን መርሳቱ ነው... ይብላኝ ላንተ እኛስ በጉጉል ቁልቁል እንጎለጉላታለን...::
እስቲ ተጫወቱ በሉ... ብሌን አንድ እንደወረደ ጠጥቼ ልምጣ::
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ወርቅነሸ » Sat Mar 20, 2010 1:38 pm

ያዲስ ከተማ (የ Prince Mekonen ) ተማሪዎች ካላቹ ጠጋ በሉ :lol: በተለይ እነ ቲቸር ላልን እምታውቁ ካላቹ :lol:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነሸ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Tue Oct 06, 2009 12:20 pm

Postby ያባቱልጅ » Sat Mar 20, 2010 4:51 pm

ዋናው wrote:ሠላም ሠፈረ-አዲስከተማዊያን
እቺህ ቤታችን መቼም ጠፍታ አትቀር ከተሰነቀረችበት ጓሮ ፈልቅቆ የሚያመጣት ሠፈረ ወዳጅ ጎረቤት አይጠፋም ... ዛሬ ላይ ተሳታፊዋ በዝቶ ትዝታቱን አብዝቶ የሚተዝት ባይ ደስስስ አለኝ መቼም ቢሆን ውስጣችን ሲቆዝም ስሜታችንን የሚያባብል ነገር ስንሻ መልካም ትዝታን አስታውሶ እንደመደስት የሚያአረካ የለም::
ቶድ ጥሩ የዚህ አምድ ሆስት ሆነህ የለ እንዴ... እቺ የብሪታኒያ ቴሌቭዢን አንደበትህን ፍትፍት አድርጎ ማስተናገድ አስተምርሃለችሳ... ለነገሩ ያንተ እንኳን ከጥንትም ነው::
አንዲት የሰፈራችን እንስት ከወር በፊት ደስርሳ መጥታ ስለአዲስከቴ ስታወራኝ ነበር ... ያ' አዲሱ አስፓልት እስከዛሬ ወር ድረስ አዲሱ እየተባለ ነው ሚጠራው... ኢሻራ ጋ የሚቆሙት ሰዎች አዳዲስ ሰዎች ናቸው አሉ... ግን ለዛቸው... እነ ወገኔ አደራ ያስረከቧቸው ዓይነት አይደሉም አሉ...
ቶድ ... እቺን አምድ እነጦምኔው እስከመሳለሚያ ሲጎትቷት እነ ያባቱልጅ እስከልደታ ሲለጥጧት ቆይተው ጓሮ ወርውረዋት ነበር አንድ ሁለቴ አቧራዋን ኡፍፍፍ! ብዬ ሳሎን ባመጣት የሰፈር ልጅ ሁሉ የኢንተርኔት ጦም ላይ ነበር... አሁን ግን ሞቅ ሞቅ ያለች ይመስላል...
የስሌ... የ'ንግሊዘኛ ጋዜጠኛ መሆን ገርሞኛል... አይ ቲንክ ፖለቲካል ሳይንስ መሰለኝ ያጠናው...
ሌላው ያባቱልጅን 'ምወቅሰው ሀገር ቤት ሄዶ ያገር ኮኖዶሚኒየም ቤቶችን እና ዘመናዊ ሎንቺኖችን በምስል ማንሻው አንስቶ ሲያመጣ አዲስከቴን መርሳቱ ነው... ይብላኝ ላንተ እኛስ በጉጉል ቁልቁል እንጎለጉላታለን...::
እስቲ ተጫወቱ በሉ... ብሌን አንድ እንደወረደ ጠጥቼ ልምጣ::

ሰላም የሰፈሬ ልጆች

በቅድሚያ ዋንቾ ዘንድሮ አለቅ ብለሀኛል አይደል ቅቅቅቅ
ጥፋቴን አምኜ አሁኑኑ ያነሳሁዋቸው አብነት, አዲስ ከተማ, መርካቶ....ፎቶዎች አምጥቼ አሳያለሁ::

አብነት አካባቢ ለአዲሱ አደባባይ ተብሎ ፍርስርስ ብሎ ጥሩ አድርጌ በካሜራዬ ለማንሳት አልቻልኩም....ለዛም መሰለኝ እስካሁን ያላቀረብኩት....ግን ካንተ ወቀሳ አይበልጥም.....

አብነት ላይ የሚሰራው አደባባይ በጣም ትልቅ በመሆኑ በዙሪያ ይገኙ የነበሩት ቤቶች ድራሻቸውን አጥፍቶታል....ከጦር ሀይሎች ጀምሮ እሰ ተ/ሀይማኖት ያለው መንገድ አልቆ የአብነት አደባባይ ግን እኔ እስከነበርኩበት ጊዜ አላለቀም ነበር....

ሰላም ዋሉ
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ያባቱልጅ » Sun Mar 21, 2010 3:13 pm

ያባቱልጅ wrote:

ሰላም ብያለሁ ለሁላችሁም የአብነት, 7ኛ, መርኬ ልጆች.

በካሜራዬ ላነሳቸው የሞከርኩትን ሰፈራችሁን አይታችሁ ጥያቄ ካለም ዱብ አድርጉ::

ከአብነት አደባባይ በቀር ከጦር ሀይሎች እስከ ተ/ማኖት ያለው አስፋልት አልቆ በጣም አሪፍ ሆኑዋል. የ7ኛ እንዳለ ነው:

መልካም ሰንበት
www.flickr.com/photos/dannyhabesha
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ጋጋ ጢሞ » Mon Mar 22, 2010 2:04 am

ያባቱልጅ....ምነው ምነው..7ተኛ ያሉትን በር ላይ የሚቆሙትን ሴቶች ሳታነሳ መጠህ እስኪ ካለህ ለትዝታ ለጥፍ..የመርኬ እና የ7ተኛ ሰፈር ልጅ ማን ሳይቀምስ ተመጣ አለህ ብለህ ነው..
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ጩጉዳ » Mon Mar 22, 2010 3:36 am

ጋጋ ጢሞ wrote: ያባቱልጅ....ምነው ምነው..7ተኛ ያሉትን በር ላይ የሚቆሙትን ሴቶች ሳታነሳ መጠህ እስኪ ካለህ ለትዝታ ለጥፍ..የመርኬ እና የ7ተኛ ሰፈር ልጅ ማን ሳይቀምስ ተመጣ አለህ ብለህ ነው..

ጢሞ የዳንግላ 01 ቀበሌ ጊዮርጊስ ሠፈር የሚያውቅህ ልጅ አለ እዚህ ዋርካ ውስጥ :lol: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ጋጋ ጢሞ » Mon Mar 22, 2010 7:05 pm

ጩጉዳ wrote:
ጋጋ ጢሞ wrote: ያባቱልጅ....ምነው ምነው..7ተኛ ያሉትን በር ላይ የሚቆሙትን ሴቶች ሳታነሳ መጠህ እስኪ ካለህ ለትዝታ ለጥፍ..የመርኬ እና የ7ተኛ ሰፈር ልጅ ማን ሳይቀምስ ተመጣ አለህ ብለህ ነው..

ጢሞ የዳንግላ 01 ቀበሌ ጊዮርጊስ ሠፈር የሚያውቅህ ልጅ አለ እዚህ ዋርካ ውስጥ :lol: :lol:

ጩጉዳ_ጨጓራ...እኔ ..እንኩዋን 7ተኛ..ዳንግላ የሚባል ሰፈር ሰምቼM አለውቅም...7ተኛን በሰም ብቻ ነው የማውቀው..አንተ ለካ 7ተኛ ስትነጭ ነው ያደግከው....ለትዝታህ ያባቱልጅ 1 ፒክቸር ይለጥፍለሀል..[color=darkredጩጉዳ የተባልከው 7ተኛ ስትጨረግድ ስላደክ ነው][/color]
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ዋናው » Wed Mar 24, 2010 12:38 am

ሠላም አዲስከተማዊያን....
ጋጊሻ .... የነጭ ካለ እኮ የሚነጭ መኖሩ ግድ ነው... ቅቅቅ... ፍንጣቂ ዘሩን በማስታጠቢያ ቀድታ ለሰፈሩ አድባር ለረጨችበት ሽራፊ አንባሻ መግዢያ ቢሰጣት ምን ውግዝ አለው ብለህ ያገሬ ልጅ... ላምጪው እንዲከፍል ሕግ ያስገድዳል ተብሎ ተፅፎስ የለ...
በነገራችን ላይ የአዲሳባዊያን ጎበዛዝት አፍላ ዕድሜያቸው ሲኮረኩራቸው ድንግልናቸውን የሚያስወስዱት ወደ 50%ቱ ያህል ሰባተኛ ነው የምትል ፅሑፍ ማንበቤ ትዝ ይለኛል... እናም ሰባተኛም.... ውቤ በረሃም.... በሀካል ፀና ብሉናይልም.... ቺቺኒያም..... MPም ሜሞም... ኮኖኮርድም ሁሉም ስማቸው አንድ ነው:: ተገልጋያቸዉን እንደምሳሌ ካንተራሰን ደግሞ መዲናችን ውስጥ ሸራተንና ሂልተን ገብተው ከሚበሉ ይልቅ በየሰፈሩ ያሉ የእናት ጓዳ ዓይነት ምግብቤት የሚበሉ መብዛታቸው አይካድም
እናም ጋጊሻ ሰባተኛ የሃገራችን ባንኮክ ናት... የትም ዓለም ሰባተኛ አለ የቦምቤይ...ሽኩላጂ... የሀምቡርግ ሴንት ፖል...የለንደን ሶሆ... የፑሳን ቴክሳሶ.. ኸረ ምኑ ቅጡ... የህምስተርዳሙ ያንቲዋርፑ የስቶኮልሙ.... ብቻ ሁሉም እንደረደረጃው አለ...
ጨዋታን ጨዋታ ያመጠዋል እንዲሉ ይሁንና አዱገነት ሽርሙጥና የመጣው ከፋሺሽት ወረራ ጋር ነው ይባላል በኋላ ሕግ ወጥቶ ለማስቆም ቢሞከር አልተቻለም ይሄን ጊዜ በሚኒልክ ጊዜ ሌላ ሕግ ወጥቶ ሴተኛ-አዳሪዎቹ ግብር እንዲከፍሉ ተደረገ ዶሮ ማነቂያና ሠራተኛ ሠፈር አካባቢ ያሉ ባለ እንጨት ፎቅ ቤቶች ሕጋዊ የሽርሙጥና ቤቶች ነበሩ... ሸሌ ቤት የሚል ስያሜም ያገኙት ያኔ ነበር ስሙ የመጣው ዳቦ ከሚለው ቃል ነው ሸሌ ማለት ዳቦ ማለት ነው በድሮ ጊዜ የውስጥ ሱሪ ያልታጠቀች ለጋ እንስት ስትቀመጥ ጭኗ ሲከፈት ከታየ ''ኸረ ዳቦሽን ሸፍኚ'' ይባል ነበር...
ታዲያ የመዲናችን ሴተኛ አዳሪውች እየበዙ ሲመጡ ገቢያ ፍለጋ የሚያነጣጥሩት ... የተማሪ ማደሪያዎች ያሉበት ስፍራ... ወታደር ሰፈርና የሕዝብ ትራንስፖርት ያለበት ስፍራዎች ሆኑ... የ4ኪሎዎች የእሪበከንቱና የቱሪስቶቹ የዩኒቨርስቲዎቹን እና የቤተ-መንግስቱን ጠባቂዎች ወንዶች ያስተናግዳሉ... ሌሎቹም ወታደር ካምፕ አካባቢ ያሉት እንደዚሁ የሰፈሩን ወታደሮች ያስተናግዳሉ ሰባተኛም የትልቁን መናሕሪያ ደምበኞች ያስተናግዳሉ...
እንዲህ ሲባል የዩኒቨርስቲው ተማሪ, ወታደሩና ሹፌሩ ተለይቶ የግዢ ይወዳል ማለት ሳይሆን የእንጀራ ጉዳይ ይሆንና ከቤተሰቡ ተለይቶ መቆየቱ ግድ ስለሚሆንበት ነው ከዚያ ውስጥ ደግሞ የሚያስችለው እና መቆየት የማያስችለው ተብለው ይከፋፈሉና... ለሴተኛ አዳሪዎቹ ወንደኛ አዳሪውች ይደርሳቸዋል ማለት ነው:: በኋላ ሲቆይ ግን ሁሉም ተቀየረ አዋቂዉም ሕፃኑም ባለትዳሩም የታጨዉም ... በጋጋ ቋንቋ ይነጫል በሽታ እስኪነጨው ድረስ
ሰላም ሁኑ
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ጋጋ ጢሞ » Wed Mar 24, 2010 6:47 pm

ዋናው wrote:ሠላም አዲስከተማዊያን....

[color=indigo]ዋናው ወዳጄ ስላም ነህ ባለህበት...ታንክስ ለኢንፎው :wink: :wink:

ሰላም ሁኑ [/color]
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ጋጋ ጢሞ » Wed Mar 24, 2010 6:55 pm

ታንክስ ለኢንፎው..በጣም አመስግናለሁ..አንድ ቀን ሄጄ እቀምሰው ይሆናል
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ዋናው » Sun Apr 18, 2010 4:06 am

ሠፈረ አዲስከተማዊያን የት ጠፋችሁ?
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Sat Apr 24, 2010 2:30 am

ዛሬም እዚህ የትውልድ ሰፈሬ ነበርኩ ግን ማንም የለም... ብሌን ገብቼ አንድ ማሕበራዊ አዘዝኩኝ ማጎረሰው ሰው አልነበረም... ግማሹን በልቼ መስቀል አንድ ከረባት አዘዝኩኝ እዛም ማንም የለም ....
አሁን ብሌን ገብቼ ድራፍት እየጠጣው ነው:: ማንም ማውቀው ሰው የለም ኸረ ሠዎች ሁሉ የት ሄዱ?
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ዋናው » Wed May 26, 2010 12:51 am

ኸረ የሠፈር ልጆች.........???????????
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2802
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

PreviousNext

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 0 guests