ራስታ-1 wrote:ቅዱስ ዳዊት wrote:ትናት ሙሉ ቀን ያገሬ ሰው ዶሮ ወጥ ሲበላ እኔ ግን በስደት ሰው ሀገር ዱቅ ብዬ በፓስታ ራሴን ሸዉጄ መዋሌን እያብላላሁ ነው ባሁኑ ደቂቃ::
http://www.dawit-kidus.com
እንዴ የት ነው የምትኖረው.....ደሮ የሌለበት ቦታ ነው እንዴ ? አደሬስህን ንገረኝ እኔ ከቻይና ስቶር እግሩ ተለቅ ያለውን ዶሮ እልክልሀለሁ :)

ዶማው2005 wrote:ሄይ ብራዘር...
ሌከርስ=ፌከርስ....ኤል. ኤ ነዋሪ ካልሆንክ እነሱን እንዴት እንደምትደግፍ አላቅም....ተንደርስ ቀላል እንደማይሆኑ አስረግጨ እነግርሀለው....እስከ 6 ጌም እጠብቃለው....
እኔ ከ ኢስት የ ኦርላንዶ ከ ዌስት ደግሞ የ ብሌዘርስ ደጋፊ ነኝ....አንፎርችነትሊ ብሌዘርስ ሮይ የላቸውም.....እመለሳለው
ዶማው2005 wrote:እሽ...የ ካርሜሎን ሜጋ ዋት ስማየል ታያለህ? ሀ ሀ ልጁ እውነት ለመናገር ከማንም የበለጥ ስኮር የማድረግ ተሰጦ አለው....ምጠላቸውን ቲምስ ልንገርህ..
1) ሌከርስ
2) ስፐርስ....ቱ ኤ ሌሰር ኤክስተንት ደግሞ ዳላስ
3) ክሊቭላንድ....ምንም አላደረጉኝም ግን ሀይፕድ አፕ የሆነ ቲም አልወድም......
እስኪ ነገ ደግሞ ሌከርስ በ ተንደርስ ሲቀጡ መጥቸ እዚ ቅቅቅቅቅ እላለው
ሰላም
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 9 guests