የስርርር መጣጥፎች....>>.....!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby እንሰት » Wed May 26, 2010 9:54 pm

ስርርር wrote:ወዳጄ እንሰት እንዴት ነህ? ደቡቦችስ እንዴት ናቸው? እንዴት ነን?.... በነገርህ ላይ ስምህን (እንሰት) በጣም ቆንጆ ምርጫ ነው:: በተለይ ደቡብን በጣም ይወክላል:: እንሰት (በሰሜኑ ኮባ የሚባለው ተክል) ለደቡብ ህዝብ ሁሉም ነገሩ ነው:: አዋሳ ግብርና ኮሌጅና አርካ እርሻ ምርምር ማዕከል ብዙ የምርምር ውጤቶችን ሰርተው... ከ 615 አይነት ምግብች ከእንሰት ሊሰሩ እንደሚችሉ አስነብበውናል:: ለማንኛውም ጥሩ ስም ነው::

መልካም ሳምንት


ሰላም ስርርር መልካም መልካም ጽሁፎችሕን እንጠብቃለን:: አዋሳዎችና አረካዎች የሰሩትን ጥናት አላነበብኩትም:: እስኪ ማጣቀሻ ምንጩን ወዲህ በለኝ:: በቅድሚያ ምስጋና አቀርባለሁ::

የሱርማዎች መጣጥፍ መነሻ ሀሳብ አድንቄያለሁ:: ሰው እንዴት ተፈጠረ? ከአምላክ ጋር በምን ተለያየ? ውሻስ ከዱር አውሬዎች ለምን የሰው ወዳጅ ሆነ ብለህ ብትነሳ ደግሞ የሚገርም ጽሁፍ ታስነብበናለህ::
ቸር እንሰንብት
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ስርርር » Wed May 26, 2010 10:47 pm

እንሰት..... እስኪ ይቺን እያት.... http://www.aaas.org/international/afric ... /enset.pdf

ከዚህ በተጨማሪ የምታገኝ ከሆነ Endale and Tsegaye (2001), Resistance of Enset to Wilt.....Ethiopian Journal of Agricultural Research vol2.... እና Yeshi Chiche የተባለች ተመራማሪ በ2006 ያሳተመችው ፔፐር... (Ethiopian Journal of Agri. Science)
Dr. Zebene from Wondo Genet College of Forestry ...(Agroforestry Potentials of Enset)...., Tilahun Zeweldu የሚባል ምሁር ደግሞ የእንሰትን ባዮቴክኖሎጂ አስመልክቶ የፃፋቸው ፅሁፎች አንብብ እስኪ.....

ሠላም ሁን
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ጋጋ ጢሞ » Wed May 26, 2010 10:59 pm

ሾተል wrote:ይኽ ከላይ ያጣቀስኩት የደራሲ ሰርርር ጽሁፍ የተወሰኑ ልበለው ጥቂት ብቻ በቃ ድክመቶች ይታዩበታል::

-ሰእላዊ መግለጫ ከቶም አይታይበትም::ድርቅ ያለ ታሪክ እንጂ ልብ-ወለዳዊ ውበት ብዙም አላሸውም::
-የቃላትና የስርአተ ነጥብ ግድፈቶች ይታዩበታል:: (ያ ሁሉም ላይ አለ ችግር ቢሆንም አንዱ የሚያቀውን ላንዱ ቢያካፍል ሁላችንም ከዚኽ ድክምት በወጣን ነበር::የዋርካ ጸሀፊዎች መሀል የሚታይ ትልቅ ችግር ነው:: )

-ቃላቶች ሆኑ አረፍተ ነገሮች ያላግባቡ ገብተው ድርሰቱን አበላሽተውታል::

-ደራሲው ለድርሰቱ አወራረድና አወጣጥ ሳይሆን የተጨነቀው ለሁለት አረፍተ ነገሮች ነው::አንድ ግልጽ ጸሀፊ ለመባል ያልሆነ ቃል አስገብቶ ለዛ ቃል ወይም አረፍተ ነገር ማብራርያ ወይም መሰረተ ታሪክ አላበጀለትም.....ሌላው ደግሞ አሳዛኝና አስደንጋጭ ታሪክ ለማድረግ ለማሳዘን ወይም ለማስደንገጥ የተጠቀመበት የጽሁፉ መቋጫ ታሪክ ምንም የታሪክ ተከታታይነት የሌለው ዝም ብሎ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ ነገር ግን ተወርውሮ አጠገብ ላይ እንደተወረወረ ድንጋይ አድርጎታል::

ወዘተ ተረፈ.....ግድፈቶች ጽሁፉ ሲኖሩት እስቲ ከላይ ያልነውን አብራሩ ብንባል በሚቀጥለው ገጽ አብራርተን ከላይ ያልነውን ለማጠናከር ወደ ሚቀጥለው ገጽ ሄደናል::

መጣን

ሾተል ነን....የግምገማ ሙድ ላይ ነን ነው እኮ የምንላችሁ

ፌኩ ደራሲ ብሎ ዝም ....እስኪ የሰው ድርሰት እያመጣህ እዚህ ከምታበላሽ ሰው የሚልህን የማትሰማ አንተው ---- መሆንህን ባወከው..ደግሞ ሰውን ---- ትላለህ ይራስህን ሳታውቅ ድድብና ካንተ ነው የሚጀመረው አንተ ደድበህ ሰውን ታደድባለህ የሆንክ የገማ ቦቲ
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ቤዛ » Thu May 27, 2010 12:23 am

ስላም ስርርር በምትጽፋቸው ጽሁፎች ልትመሰገን ይገባሀል:: ምክንያቱም የሚነበብ ጽሁፍ ነውና:: አንዳንዶቹ አዋቂዎች ነን ባዬች አለማወቃቸውን ፍጹም አያውቁትም ሲነገራቸውም የስድብ ናዳ ነው ሰው ላይ የሚያወርዱት:: ያንተ ጽሁፍ መነበቡን ስላወቁ ከኛ በላይ ማን አለ ብለው ለትችት ሳይጠሩ ለስድብ ይመጣሉ እና አንተም ቦታ አትስጣቸው እነሱ 10 ገጽ ቢጽፉም ሁሉም የስድብ በመሆኑ የሚያነበውም የለም:: ስድብ በደማቸው ስለተዋሀደ መተው ነው ምን ይደረጋል? "ባለጌን ካሳደገ ያነቀው ጸደቀ"" ይባል የለ::
ቤዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Wed Nov 12, 2003 5:39 pm

Postby ጋጋ ጢሞ » Thu May 27, 2010 1:09 am

ሾተል wrote:ስርርርር እንደጻፈው

[/u]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b]


ሾተል ነን.....መጣን ይኸንን ራቢሽ ጽሁፍውን ራቢሽነቱን ለማሳየት


ቤዛ አንቺ ለመሆኑ ማን ነሽ ምንድን ነሽ...እስኪ ከለይ ኮት ያድረኩትን ...ስርርርር..የሚሉት ደምስሩ ይበጠስ የጻፈውን አንብበሽዋል ለመሆኑ እሱን ጨዋ አድርገሽ ሌላውን ባለጌ ማድረግሽ ነው ፍናፍንታም አሮጊት ስለሰው ብልግና ከመናገርሽ በፊት እሱ የጻፈውን አንብቢ ወደውስጥ እየገባሽ አንቺም ከመናገርሽ በፊት አስቢ እንደ ሰው ...እሱ የሰው ድርሰት እያቀነባበረ ስለጻፈ ጸሀፊ ወይንም ደራሲ ይመስልሻል አንቺ ራስሽ ከሱ የባስሽ ---- ነገር ነሽ ሰውን ከመውቀስሽ በፊት እስኪ ቀና ብለሽ አስቢ አለማወቅሽ አንቺኑ ነው የሚጎዳሽ
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ቤዛ » Thu May 27, 2010 8:32 am

ጋጋ ጢሞ wrote:
ሾተል wrote:ስርርርር እንደጻፈው

[/u]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b]


ሾተል ነን.....መጣን ይኸንን ራቢሽ ጽሁፍውን ራቢሽነቱን ለማሳየት


ቤዛ አንቺ ለመሆኑ ማን ነሽ ምንድን ነሽ...እስኪ ከለይ ኮት ያድረኩትን ...ስርርርር..የሚሉት ደምስሩ ይበጠስ የጻፈውን አንብበሽዋል ለመሆኑ እሱን ጨዋ አድርገሽ ሌላውን ባለጌ ማድረግሽ ነው ፍናፍንታም አሮጊት ስለሰው ብልግና ከመናገርሽ በፊት እሱ የጻፈውን አንብቢ ወደውስጥ እየገባሽ አንቺም ከመናገርሽ በፊት አስቢ እንደ ሰው ...እሱ የሰው ድርሰት እያቀነባበረ ስለጻፈ ጸሀፊ ወይንም ደራሲ ይመስልሻል አንቺ ራስሽ ከሱ የባስሽ ---- ነገር ነሽ ሰውን ከመውቀስሽ በፊት እስኪ ቀና ብለሽ አስቢ አለማወቅሽ አንቺኑ ነው የሚጎዳሽ


ስላም ጋጋ አንቺ ማነሽ ምንድነሽ ያልከው ጥያቄ በጣም አሳቀኝ እኔ ማንም አደለሁም ምንም አደለሁም መልስ ከሆነህ ቂቂቂ በጣም ይቅርታ እኔ የማነበው ስነጽሁፉን ነው እንጂ ስድብ መሳደቡን አላየሁም:: ምን መሰለህ አንዳንድ ሰዎች ከምድር ተነስተው ሰውን የሚዘልፉ ስላሉ የሚጽፋቸውን ጽሁፍ ለማንቆሸሽ መስሎኝ ነው:: የመልስ ምት የምትስጥ ከሆነ በለው ግን እኔ ከየትም ያምጣው ከየትም የሆነ ነገር ሲጭር ለማንበብ ብቅ እላለሁ:: ካስቅየምኩ ይቅርታ አንተም ይቅርታ በለኝ ለሰደብከኝ :lol:
ይመችህ ስላም ፈላጊዋ
ቤዛ
ቤዛ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 87
Joined: Wed Nov 12, 2003 5:39 pm

Postby ሾተል » Thu May 27, 2010 8:44 am

ቤዛ እንደቀዘመችው
ስላም ጋጋ አንቺ ማነሽ ምንድነሽ ያልከው ጥያቄ በጣም አሳቀኝ እኔ ማንም አደለሁም ምንም አደለሁም መልስ ከሆነህ ቂቂቂ በጣም ይቅርታ እኔ የማነበው ስነጽሁፉን ነው እንጂ ስድብ መሳደቡን አላየሁም :: ምን መሰለህ አንዳንድ ሰዎች ከምድር ተነስተው ሰውን የሚዘልፉ ስላሉ የሚጽፋቸውን ጽሁፍ ለማንቆሸሽ መስሎኝ ነው :: የመልስ ምት የምትስጥ ከሆነ በለው ግን እኔ ከየትም ያምጣው ከየትም የሆነ ነገር ሲጭር ለማንበብ ብቅ እላለሁ :: ካስቅየምኩ ይቅርታ አንተም ይቅርታ በለኝ ለሰደብከኝ
ይመችህ ስላም ፈላጊዋ
ቤዛ


ማነሽ በቁምሽ ያለቅሽ እንካችሁ በሞቴ...ከታች ያለውን ህሊና ቢስና ፍርደ ገምድል አድርጋ ላሳደገችሽ ለናትሽ ስርርር የጻፈው ድርሰት ነው ብለሽ ላኪላት...ከቻልሽ ለልጆችሽ የሰርርር ድርሰት ነው ብለሽ ድርሰት ይማሩ ዘንድ ከታች ያለውን አንብቢላቸው::ፈታላ ሸሌ ያስጠላኛል::እኔ ሰርርር መፈጠሩን ሳላውቅ ነው የሰደበኝ...አንቺ ግን ትተያለሽ በማታውቂው ነገር...ደግሞ እኔን ሳይሆን የተሳደበው በአለም በኤድስ በሽታ ሰለባ የሆንኑትን ነው ዲስክርምኔት ያደረገው...የሆንሽ ጥንባታም ነገር ነሽ...በህሊናሽ ኑሪ....

ሰርርር እንደደረሰው

አተላ ! ውርደት ከወደደልህማ እንካ ! ተዋረድ :: አንተን ብሎ ሾተል የሆንክ ቁምቡርስ ! ክብርነታችን ምናምን ትላለህ ደግሞ .... ክቡር ብትሆንማ አክብረህ ይቅርታውን ትቀበል ነበር :: ወራዳ የአለም ርካሽ ! ማንበብ እንክዋን የማትችል ፈረስ ! ... ቦርቃቃ ብለህ የተሳደብከው ለካስ ጌይ ምናምን ለማለት ነው !... አንት ፍናፍንት (ፋጌት )... ነፍሴ .... ተጠየፈችህ .... ከንቱ !!! እዛ አሜሪካ ስለኖርክ ሃበሻነትህን ሸጠህ እምነትና ባህል ለሌለው ሸለፈታም ሁሉ ቂጥህን .... ቱ ! አንት ውሻ !

እንዳንተ አይነቱ አሽክላ ነው እንግዲህ ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለ ሐገሩን በክፉ የሚያስጠራ ! ማንነትህን ለማወቅ ግዜም አልፈጀብኝ :: የምትፅፋቸው ተራ ነገሮች ሁሉ በሰው ዘንድ ያስከበረህ እየመሰለህ ዝም ብለህ ትቀደዳለህ .... እኔስ ቦርቃቃንና ጠባብን የተጠቀምኩበት አስተሳሰብህን ለመለካት ነበር :: ቦርቃቃ ቂጥህንማ ለአሜሪካ ባርያ (ኔግሮ ) አፈንድድ .... አንት ጠባብ ! እስኪ ሰፋ አድርገህ አስብ ... አእምሮህን የሞላውን ንፍጥ እንደታረደ በሬ ሌሊቱን ሙሉ የሚያስጎአራህ .... እስቲ አንብብ ቢሻለው


አይይይይይይይ አኔ መቼ አወኩና ...ለካ ነጭ ፋጌት ነው ቂጥህን የሚለመጥጥልህ ... አንተ ወራዳ ... በግልፅ ለነጭ ነው የምተኛው ስትል አታፍርም ... ደግሞ ክብርነታችን .... አቤት አቤት አቢት ! ... ሉጢ ! ጥላ ቢስ ! ስርያ አምሯት እየታከተች እንደምታስካካ ዶሮ ማስካካቱ ቢቀርብህ ! ቅንቅናም !

ለመሆኑ .... የሚነጭህ ነጭ የቪየና ነው የቦኩ ? ደግሞ እንደዝና ጎሬላ ነው የሚሉኝ ይላል እንዴ ...ወንዳገረድ ! እፉኝት !


ሾተል ነን....ፈታላ ይሸክከናል
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu May 27, 2010 8:54 am

ጋጋ ጢሞ wrote:
ሾተል wrote:ስርርርር እንደጻፈው

[/u]ልብ በል ልብህ ነው

ልግዋም የለሽ ፈረስ .... ሽምጥ ጋላቢ
በእልህ ተመሳይ .... የሐይል ተነባቢ

ጥሩ ሆኖ ሳለ .... መወርዘት ማደጉ
ጉርምስናው ከፋ .... መመፀዳደቁ

አስተውል አንተ ሰው ...ቆም ብለህ አንዴ
ወጣትነትህን ... እለፈው በዘዴ
ልብ በል ልብህ ነው ! አትሸወድ ግዋዴ !

መታሰቢያነቱ በኤች .ኣይ .ቪ ህመም ለሚሰቃዩት ለጨጉድ , ለጋጋ ጢሞ , ለሾተልና ለፀዋር ይሁንልኝ [/[/b]


ሾተል ነን.....መጣን ይኸንን ራቢሽ ጽሁፍውን ራቢሽነቱን ለማሳየት


ቤዛ አንቺ ለመሆኑ ማን ነሽ ምንድን ነሽ...እስኪ ከለይ ኮት ያድረኩትን ...ስርርርር..የሚሉት ደምስሩ ይበጠስ የጻፈውን አንብበሽዋል ለመሆኑ እሱን ጨዋ አድርገሽ ሌላውን ባለጌ ማድረግሽ ነው ፍናፍንታም አሮጊት ስለሰው ብልግና ከመናገርሽ በፊት እሱ የጻፈውን አንብቢ ወደውስጥ እየገባሽ አንቺም ከመናገርሽ በፊት አስቢ እንደ ሰው ...እሱ የሰው ድርሰት እያቀነባበረ ስለጻፈ ጸሀፊ ወይንም ደራሲ ይመስልሻል አንቺ ራስሽ ከሱ የባስሽ ---- ነገር ነሽ ሰውን ከመውቀስሽ በፊት እስኪ ቀና ብለሽ አስቢ አለማወቅሽ አንቺኑ ነው የሚጎዳሽ


ጋጋ ተዋት ባክህ ይቺ ሞታ የማትገላገል ሁሌም ሳይድ እንደያዘች የምታግዝላቸው ሰዎች የውሸት ክምሮች ስለሆኑ እራሳቸውን ባውንስ እያደረጉ እየጠፉ ብቻዋን የቀረች የነጻ ሸሌ ነችና ተዋት::እንደዚህ ስትዝረከረክ ሁሌም ትያዛለች...እንዴት ሰው ሳይገባው ጨዋታ ውስጥ ጥልቅ ይላል?እውነት እኔ ስርርር የሚሉትን መፈጠሩን አውቅ ነበር?...ሰውን በባዶ ያለምክንያት ስለምትጠላ ብቻ ሁሌም እንደተፎገረች ነው....እያት እንግዲኽ የተሰደብነው እኛ አሽሙር እየሞሸረች በነገር ስላደገች ባሽሙር ሰውን የተናገረች መስሎዋት ትፎገራለች.....ሰውን መኪና ገጨት አድርጎ አንጎሉን የሚያስተካክለው አለ...ምናለ ይቺን አህያ ረግጦ ሰባብሮ ዶሮ ጠባቂ ባደረጋት....ስለጸሀፊነቱማ አሳየዋለሁ....ራቢሽ ጽሁፍ እየጻፈ ምስጋናንና ምርቃትን የሚጠብቅ ስርርር የሚሉትን ድርሰት ምን እንደሆነ አሳየዋለሁ.....በመሀል ሰው ጋር እየተደባደበ ስለነበር ልተለትልለት ያሰብኩትን ድርሰቱን ለጊዜው አቆየሁት....ከነፈንፋኖ ጋር እሰጠ ገባ ስለገባ በመሀል አልገባም ብዬ እንጂ ስእላዊ መግለጫ በላላጫ አለው ያለውን ጽሁፍ ባዶ ጽሁፍ እንደሆነ አሳየዋለሁ::

የዛኔ ይቺ ቆማ የቀረች አግብታም ከሆነ ተፈቅራ የማታውቅን የሰው ስሜት ማብረጃ የዛኔ ትረዳዋለች.....

እና ተዋቸው የሆኑ እንደ በዛ ብሌን ምናምን ያሉ የደደብ ክምሮች እዚኽ ዋርካ አሉ....እንደዚኽ እንዳለቃቀሱ ይቀራሉ::

ሰላም ነኽ ግን ጋጋ?

ሾተል ነን....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu May 27, 2010 9:18 am

ጋጋ ይቺ አለቅላቂ ቤዛ የሚሉዋት ድጋሚ ተፎገረች...ክብርነታችንን ስለማታውቀው ጽፈው አያውቁም ብላ አረፈች....አየኽ አንድ ሰው ሳይድ ከያዘና በባዶ ሰውን ከጠላ እውነት ሲወጣ እንደዚኽ ይዋረዳል....እኔ ዋርካ ስመጣ ለመሳደብ አልነበረም....እንደማንኛውም ጸሀፊ ያለኝን በመሞከር ግምገማ የማገኝ ከሆነ ለማደግና ያለኝን ለማካፈል ነበር....ነገር ግን ዋርካን በሞኖፖል ይዘውት የነበሩ የሆኑ ግሩፖች ስለነበሩ አዳዲስ ጸሀፊ ከች ሲል በግሩፕ ሆነው ስም እየቀያየሩ ቁም ስቅል ያሳዩ ስለነበር እነም የዛ ሰለባ ሆኜ ካንጎሌ ያለኝን ባካፈልኩ ከወላጆቼ ጀምሮ እስከ ጎረቤቶቼ ድረስ አሰቃቂ ስድብ የምላቸውን ስድቦች አንዴ በፕራይቬት አንዴ በፊት ለፊት ሲሰድቡኝ እንዴ እኔስ ለምን እንደነሱ ስድብ ተምሬ መልሼ እነሱን አልሰድባቸውም ብዬ ጽሁፉን ለጊዜው ቆየት አድርጌ እነሱን ብሆን በስድብ በለጥኩዋቸውና ድራሻቸውን አጠፋሁት::እነሱ የሉም...እኔ ግን ጽሁፌን ላካፍል ያልኩትን በማቆም ወደ እውነተኛ ስራ ተሰማራሁ::እና ታሪኩ ይኼ ሆኖ ሳለ ከታች የዘባረቀችውን ይቺን ቀፋፊ ጭንና ጭኗ በኤክሰርሳይስ ማጣት ምክንያት እየተሻሼባት የሚሄድ ውህ ለምኔ ትዘባርቃለች::

ከታች ሌላ ሩም የጻፍኩላትን እየው::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu May 27, 2010 9:19 am

ቅዱስ ዳዊት ተፃፈ:
tianes ተፃፈ:
የምርው ዘመቻ እንግዲህ አብቅቷል ... የሚቀረው ውጤት መጥበቅ ነው ... ግን ምን አስጠበቆት ....አቶ ልደቱ አያሌው የዚህን ምርጫ ውጤት ቀደም ብሎ ጽፎታል ....

www.ethiopiandemocrats.com

ድረስ ሄደው የልደቱ መጻህፍት ያሉበትን ክፍል ይጎብኙ ..

የአረም እርሻን ያገኛሉ ......

የአረም እርሻ ስለዚህ ምርጫ ውጤት ይናጋራል ..... ያንብቡት

አይዞት በነጻ ነው የሚጭኑት ..and you posted this post under Culture & Literature because??????


ቤዛ እንደዘባረቀችው
ስላም ቅዱስ
የእንግሊዘአኛ አዋቂዎች ነን አማርኛ ስነጽሁፍ ከኛ በላይ ማን አለ ከሚሉ ያድንህ :: ስለተጀመርክ የምትለቀቅ አይምሰለኝም :: እንደዚህ ስውን የሚተቸው ሰውዬ ሲሳደብ እንጂ ሲስጽፍ ታይቶ አይታወቅም
:ከታች ያለውን ጽሁፍ እናትሽ ነች የጻፈችው ወይስ በአካል አይተሽው የማታውቂው ምን አልባት ያ የነትና ዶሮ ጠባቂ ይሆን አባቴ ብለሽ አባትነቱን ለመጠየቅ ፈራ ተባ እያልሽ ያለሽው ሰውዬ ነው ከታች ያለውን የሞከረው ወይም የጻፈው ?በአንድ ቀን ውስጥ ሁለቴ ስትፎገሪ አሳዘንሽኝ ...ሰርርር ሩም እንደዚኽ ...እዚኽ እንደዚኽ ...ፈታላ ነገር ነሽ ....አብረውሽ ለሚኖሩ እግዜር ያጽናቸው ...ላሳደገችሽ እናትሽም እንደዚሁ .....ምናለ እንደተወለድሽ በአሞሌ ጨው በለወጠችሽ ኖሮ ....መቼም ሁሌም ወይ ነዶ እያለች እንደምትበሳጭ ነው አንቺን ስታይ ...

በይ ጽሁፋችንን ኮምኩሚ ....

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#162737

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#164615

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#203023

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#203989

አንቺ ብዱኝ በሞቴ እንግዲኽ ቀሪ ድርሰቶቻችንን ብሮፋይላችንን እየጎረጎርሽ አንብቢ .....ክብርነታችን አሳይቶ ነው የሚጫወተው ......አዳሜ ጸባይ ቢኖርሽ ኖሮ ስንቱን ባስነበብንሽ ነበር ...ነገር ግን ለአህያ ማር አይጥማቶች ስለሆናችሁ ያው እስኪጥማችሁ ድረስ የእውነት እሬት እናልሳችሁዋለን ......መጥኔ ለቆሽትሽ ....ማፈርያ ነገር ነሽ

ሾተል ነን ...ምድረ አለቅላቂን የምናስተምር
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby መንኮራኩር » Thu May 27, 2010 3:37 pm

ክቡርነትዎ እንደምን አሉ::

እንዴት ነው ነገሩ አንዳንዴኮ ከግሞች ጋ እየተግማሙ ያን ወርቅ የመስለውን ብዕርዎን ብረት እያስተፉት ነው:: እኛ የክብርነትዎን ስም ስናይ አዲስ ነገር ለመማር ዘው ስንል ከመንደር አውደልዳይና ከማድ ቤት ኮማንዶዎች ጋር አተካራ ሲገጥሙ ስናይ ልባችን ያዝናል:: ለማንኛውም የጨዋ ምክር አጠር ሲል ጥሩ ነውና እባክዎትን በቆረጣ እያዩ ይለፉዋቸው::
ሾተል wrote:
ቅዱስ ዳዊት ተፃፈ:
tianes ተፃፈ:
የምርው ዘመቻ እንግዲህ አብቅቷል ... የሚቀረው ውጤት መጥበቅ ነው ... ግን ምን አስጠበቆት ....አቶ ልደቱ አያሌው የዚህን ምርጫ ውጤት ቀደም ብሎ ጽፎታል ....

www.ethiopiandemocrats.com

ድረስ ሄደው የልደቱ መጻህፍት ያሉበትን ክፍል ይጎብኙ ..

የአረም እርሻን ያገኛሉ ......

የአረም እርሻ ስለዚህ ምርጫ ውጤት ይናጋራል ..... ያንብቡት

አይዞት በነጻ ነው የሚጭኑት ..and you posted this post under Culture & Literature because??????


ቤዛ እንደዘባረቀችው
ስላም ቅዱስ
የእንግሊዘአኛ አዋቂዎች ነን አማርኛ ስነጽሁፍ ከኛ በላይ ማን አለ ከሚሉ ያድንህ :: ስለተጀመርክ የምትለቀቅ አይምሰለኝም :: እንደዚህ ስውን የሚተቸው ሰውዬ ሲሳደብ እንጂ ሲስጽፍ ታይቶ አይታወቅም
:ከታች ያለውን ጽሁፍ እናትሽ ነች የጻፈችው ወይስ በአካል አይተሽው የማታውቂው ምን አልባት ያ የነትና ዶሮ ጠባቂ ይሆን አባቴ ብለሽ አባትነቱን ለመጠየቅ ፈራ ተባ እያልሽ ያለሽው ሰውዬ ነው ከታች ያለውን የሞከረው ወይም የጻፈው ?በአንድ ቀን ውስጥ ሁለቴ ስትፎገሪ አሳዘንሽኝ ...ሰርርር ሩም እንደዚኽ ...እዚኽ እንደዚኽ ...ፈታላ ነገር ነሽ ....አብረውሽ ለሚኖሩ እግዜር ያጽናቸው ...ላሳደገችሽ እናትሽም እንደዚሁ .....ምናለ እንደተወለድሽ በአሞሌ ጨው በለወጠችሽ ኖሮ ....መቼም ሁሌም ወይ ነዶ እያለች እንደምትበሳጭ ነው አንቺን ስታይ ...

በይ ጽሁፋችንን ኮምኩሚ ....

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#162737

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#164615

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#203023

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#203989

አንቺ ብዱኝ በሞቴ እንግዲኽ ቀሪ ድርሰቶቻችንን ብሮፋይላችንን እየጎረጎርሽ አንብቢ .....ክብርነታችን አሳይቶ ነው የሚጫወተው ......አዳሜ ጸባይ ቢኖርሽ ኖሮ ስንቱን ባስነበብንሽ ነበር ...ነገር ግን ለአህያ ማር አይጥማቶች ስለሆናችሁ ያው እስኪጥማችሁ ድረስ የእውነት እሬት እናልሳችሁዋለን ......መጥኔ ለቆሽትሽ ....ማፈርያ ነገር ነሽ

ሾተል ነን ...ምድረ አለቅላቂን የምናስተምር
Peace has to be created, in order to be maintained. It is the product of Faith, Strength, Energy, Will, Sympathy, Justice, Imagination, and the triumph of principle. It will never be achieved by passivity and quietism.

Dorothy Thompson:
መንኮራኩር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 637
Joined: Tue Mar 28, 2006 7:05 am

Postby ጋጋ ጢሞ » Thu May 27, 2010 4:04 pm

ሾተል wrote:ጋጋ ይቺ አለቅላቂ ቤዛ የሚሉዋት ድጋሚ ተፎገረች...ክብርነታችንን ስለማታውቀው ጽፈው አያውቁም ብላ አረፈች....አየኽ አንድ ሰው ሳይድ ከያዘና በባዶ ሰውን ከጠላ እውነት ሲወጣ እንደዚኽ ይዋረዳል....እኔ ዋርካ ስመጣ ለመሳደብ አልነበረም....እንደማንኛውም ጸሀፊ ያለኝን በመሞከር ግምገማ የማገኝ ከሆነ ለማደግና ያለኝን ለማካፈል ነበር....ነገር ግን ዋርካን በሞኖፖል ይዘውት የነበሩ የሆኑ ግሩፖች ስለነበሩ አዳዲስ ጸሀፊ ከች ሲል በግሩፕ ሆነው ስም እየቀያየሩ ቁም ስቅል ያሳዩ ስለነበር እነም የዛ ሰለባ ሆኜ ካንጎሌ ያለኝን ባካፈልኩ ከወላጆቼ ጀምሮ እስከ ጎረቤቶቼ ድረስ አሰቃቂ ስድብ የምላቸውን ስድቦች አንዴ በፕራይቬት አንዴ በፊት ለፊት ሲሰድቡኝ እንዴ እኔስ ለምን እንደነሱ ስድብ ተምሬ መልሼ እነሱን አልሰድባቸውም ብዬ ጽሁፉን ለጊዜው ቆየት አድርጌ እነሱን ብሆን በስድብ በለጥኩዋቸውና ድራሻቸውን አጠፋሁት::እነሱ የሉም...እኔ ግን ጽሁፌን ላካፍል ያልኩትን በማቆም ወደ እውነተኛ ስራ ተሰማራሁ::እና ታሪኩ ይኼ ሆኖ ሳለ ከታች የዘባረቀችውን ይቺን ቀፋፊ ጭንና ጭኗ በኤክሰርሳይስ ማጣት ምክንያት እየተሻሼባት የሚሄድ ውህ ለምኔ ትዘባርቃለች::

ከታች ሌላ ሩም የጻፍኩላትን እየው::

ሾተል ነን

ተዋት ባክህ ሾተል ድሮስ ከሷ ምን ይጠበቃል ብለህ ነው ራሷን ነው እኮ ያረከሰችው ..እኔስ አሁንስ ሰለቸኝ ለእውቀት አልባወች መቸክቸክ
ያለ ሴቶች ተሳትፎ አብዮቱ ግቡን አይመታም !!!

KNOWLEDGE IS POWER !!!!
ጋጋ ጢሞ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 557
Joined: Thu Feb 11, 2010 4:06 pm

Postby ስርርር » Thu May 27, 2010 5:41 pm

አሃትዬ ቤዛ..... እሤብሃኪ በአማን! እሴብህ ሃልዮኪ ቤዛነ:: ግርም ዝ:: ይዕቲ ዘነበረት መንበሩ ለስርርር, ባዕት ለአሃት ወአሃው....ቅድመ ዚኹሉ ፀላኢ:: ነዬሰ ኢአረምም:: ነየሰ እቀፅል ድርሳን እዚ እምቤት ኹልነ:: ነየሰ:: እሴብሃኪ ዳግመ!!ቤዛ wrote:ስላም ስርርር በምትጽፋቸው ጽሁፎች ልትመሰገን ይገባሀል:: ምክንያቱም የሚነበብ ጽሁፍ ነውና:: አንዳንዶቹ አዋቂዎች ነን ባዬች አለማወቃቸውን ፍጹም አያውቁትም ሲነገራቸውም የስድብ ናዳ ነው ሰው ላይ የሚያወርዱት:: ያንተ ጽሁፍ መነበቡን ስላወቁ ከኛ በላይ ማን አለ ብለው ለትችት ሳይጠሩ ለስድብ ይመጣሉ እና አንተም ቦታ አትስጣቸው እነሱ 10 ገጽ ቢጽፉም ሁሉም የስድብ በመሆኑ የሚያነበውም የለም:: ስድብ በደማቸው ስለተዋሀደ መተው ነው ምን ይደረጋል? "ባለጌን ካሳደገ ያነቀው ጸደቀ"" ይባል የለ::
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ኤልሳ* » Thu May 27, 2010 9:01 pm

ቤዛ wrote:ስላም ስርርር በምትጽፋቸው ጽሁፎች ልትመሰገን ይገባሀል:: ምክንያቱም የሚነበብ ጽሁፍ ነውና:: አንዳንዶቹ አዋቂዎች ነን ባዬች አለማወቃቸውን ፍጹም አያውቁትም ሲነገራቸውም የስድብ ናዳ ነው ሰው ላይ የሚያወርዱት:: ያንተ ጽሁፍ መነበቡን ስላወቁ ከኛ በላይ ማን አለ ብለው ለትችት ሳይጠሩ ለስድብ ይመጣሉ እና አንተም ቦታ አትስጣቸው እነሱ 10 ገጽ ቢጽፉም ሁሉም የስድብ በመሆኑ የሚያነበውም የለም:: ስድብ በደማቸው ስለተዋሀደ መተው ነው ምን ይደረጋል? "ባለጌን ካሳደገ ያነቀው ጸደቀ"" ይባል የለ::


I agree with you!!
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

Postby ኤልሳ* » Thu May 27, 2010 9:09 pm

ሾተል wrote:ይኼንን ሩም እስከዛሬ አላየሁትም ነበር.....ዛሬ ነው ያየሁት::ከነገ ጀምሮ ጊዜ ካገኘሁ አንብቤ እዘልቀውና የታየኝን ደራሲ ሰርርን ሊያሳድግ የሚችል አንዳንድ ነገሮችን እላለሁ::

ሰርርር በዛ ቅር እንደማይለውና ዘመቻ ሰርርርን እንደማያውጅብኝ ነው::

ጅምሩን እንዳየሁት ጥሩ ሆኖ ግን....እስቲ አንብቤ ልዝለቀው

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን


ሰላም ሾተል!
እባክህ ጥሉን ትተህ ለስርር ይጠቅማል የምትለውን አስተያየት ብትጽፍ ጥሩ ነበር.... ያንተን አስተያይት ማንበብ ደስ ይለኛል.... እርግጠኛ ነኝ ስርርም አይከፋውም....
ቴንክስ!
ኤልሳ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 196
Joined: Thu Jul 27, 2006 10:30 pm

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest