የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ኣሸወይና » Thu Jul 29, 2010 4:44 pm

One-Now wrote:
ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል
እሺ የሼክ አልሙዲን ልጅ እንበል ወይንስ የኦባማ ሴት ልጅ :lol: ማፈሪያ ጥፍራም ቅቅቅቅቅቅ ደግሞ አንተ ከየት የመጣህ ጥፍረመጥምጣም ሰውዬ ነህ :twisted: እንዳንተ የማላዉቅህ መሰለክ እርግጠኛ ነኝ አንተ አላባ ቆሊቶ ሲራሮ ከሚሉት አዉራጃ
ከበርበሬ ጋር ተጭነህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እያነጠስክ አዲስ አበባ የገባህ ሰዉ ነክ!!ደሞ የቅልጤ ልጅ ነኝ ስትል ትንሽ ትንሽ ለአፍህ አይሰቀጥጥህም :roll:
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby One-Now » Thu Jul 29, 2010 5:09 pm

ኣሸወይና wrote: እሺ የሼክ አልሙዲን ልጅ እንበል ወይንስ የኦባማ ሴት ልጅ :lol: ማፈሪያ ጥፍራም ቅቅቅቅቅቅ ደግሞ አንተ ከየት የመጣህ ጥፍረመጥምጣም ሰውዬ ነህ :twisted: እንዳንተ የማላዉቅህ መሰለክ እርግጠኛ ነኝ አንተ አላባ ቆሊቶ ሲራሮ ከሚሉት አዉራጃ
ከበርበሬ ጋር ተጭነህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እያነጠስክ አዲስ አበባ የገባህ ሰዉ ነክ!!ደሞ የቅልጤ ልጅ ነኝ ስትል ትንሽ ትንሽ ለአፍህ አይሰቀጥጥህም


ስድብ የአራድነት ምልክት ከሆነ በጣም አራዳ ነህ. ነገር ግን የሰለጠነና የተማረ ሰው ለመሆን ብዙ ይቀርሀል. እኔ እንዳንተ በስድብ አላምንም.

ተሳድበህ ቤተሰብህንና የሚያውቁህን ሁሉ የምታዋርድ ፍጡር ነህና አዝንልሀለሁ. ከቻልክ ሰው ለመሆን ሞክር.
One-Now
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Jul 27, 2010 1:49 pm

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 5:54 pm

እኔ ኤች ዲ ወንድማችሁ ጎፍሬዬን እያበጠርኩ ከከባድ አዳር በሁዋላ እዚህ ከች ብል ሸዋዬዎች እንደጦጣ እየዘለሉ የከፈትናት ሩማችን ላይ ሲውራጩባት አገኘሁላቹ , ውድ የሆናችሁት የአዲስ አበባ ልጆች እንዲሁም በአራዳ ኔትዎርክ ውስጥ ከኛ ጋር ለመጠቃለል የመረጣቹ የክፍሌክስ ልጆች ሰላምታዬ በባጃጅ ይድረሳቹ :: One-now ላንተ ደሞ ሰላምታዬ ድሮ እህትህን ሱቅ ተልካ ስትወጣ ቂጧን እንጠብስበት በነበረው በባላ ይድረስህ , ግንባርህ ላይ , :lol: አሼ ምነው ይሄ ሁሉ ሰውየው ሲንጨረጨር በፋክስ አርገህ ''ጀበናህ እየገነፈለ ነው'' ብለህ ብትነግረኝ? One-now ደህና ነህ ግን? ያኔ ትምሮ ቤት እንዲያመላልስህ የተቀጠረልህ ቆምጬ ፎንቃ አስያዘህ እንዴ? እንደዛ ፊታቹ የባዝሊን እቃ እስኪመስል ተለቅልቃቹት አዋራ እንደማግኔት እየሰበሰበባቹ ትምሮ ቤት ስትሄዱ ሙድ እንዳልያዝንባቹ አሁን የድሀ ልጅ እያልክ ታላግጥብን? የቀጠራቿት ሰራተኛ እንቁሌክስ ለቁርስ እንድትገዛላቹ ተልካ ሸምሱ ሱቅ ከች ስትል እንደዛ እንዳልጀነጀንናት :lol:, ነጭ እርግብ በ8ብር ከኛ ገዝታቹ ስታበቁ በአራዳ ስኪላችን ተጠቅመን እርግቧን መልሰን እንዳልጠራናት :lol: ከዛ እርግቤ ጠፋች ብላቹ እኛ ጋር ተመልሳቹ ከች ብላቹ ስታበቁ የችኑ እርግብ ሌላ ነች ብለን በ8 ብር እንደገና እንዳልሸጥንላቹ? :lol: :lol: የጨዋ ልጅ መሆን ቤት ውስጥ እንደ ቡርቴክስ መታሰር ከሆነ እናንተ ጨዋዎቹ ተከርችማቹ ዋሉበት , One-one ትዝ አይልህም ያ ኬክ መስሏቹ ስታጭዱት የነበረው አፋር ዳቦ? ከምን እንደሚሰራ ነግሬህ ፌንት ላስነቅልህ እንዴ? :lol: ቆይ መጣሁልህ እመለሳለው , አደራቹን እዚህ መቶ ከገነፈለ ፋክስ አርጉልኝ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby One-Now » Thu Jul 29, 2010 6:53 pm

ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል
One-Now
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Jul 27, 2010 1:49 pm

Postby ጩጉዳ » Thu Jul 29, 2010 7:08 pm

ይህ ቤት የዩጋንዳን ካፒታል ሲቲ ልጆች ይመለከታል ?
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 8:26 pm

ጩጉዳ ሰላም ነው , ለካ የካምፓላ ልጅ ነህ , እዚህ ቤት ከካምፓላም ና ከቤጂንግ እንደወረደ አትሁን እንጂ ዩ አር ዌልካምድ , የቤቱ አረዕስት ፋራዎች እንዳትገቡብን ይላል እንጂ የአዲስ ያልሆናቹ ልጆች እንዳትገቡ አይልም , በይ ሰላምታዬ ካምፓላ ድረስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይድረስሽ , አይ ሙቶምቦ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 8:52 pm

One-Now አለህ? አንተ ሸዋዬ :!: :lol: :lol:
ያኔ ከቤተሰቦችህ ደብቄ ወስጄ ሻሜታ እንዳላጠጣሁህ, እኔማ ምን ላርግ አራዳ ያረግሀል ብዬ ነበር, መች እንደዚህ ትገነፍልብኛለህ ብዬ አሰብኩ? አንተ የተወለድክበትን እሙሙ ነካሽ, :lol: ለመሆኑ ያቺ ቦልስ ባገን መኪናቹ አለች? ያኔ ፋዙካህ ጋቢያቸውን እንደደረቡ አንተን ጋቢና ዱቅ አርገው ትምሮ ቤት ሲወስዱህ? ከዛ አንተ ደሞ እኛን ያስቀናህ መስሎህ በመስኮት እጅህን እያውለበለብክ ስትሄዱ? :lol: እኛ ግን ቀንተን አናውቅም ነበር, የአራዳ ልጅ አይቀናም, አንተ በዛች ቦልስ 5ማይልስ ፐር አወር ፋዙካህ ስለሚነዱ አርፍዳቹ ስትደርሱ እኛ በፈጣን አይሱዙ የመረቀመ ሹፌር እየነዳ ከሁዋላ ጢሎ ይዘን ካንተ በፊት ደርሰን ስታየን ያቺ በቁንጥጫ የረዘመች ጆሮህ ቀይ ስትሆንስ ትዝ አይልህም? :lol: ከዛ ሸዋዬ ቢሮጥ አራዳን አይቀድምም ብለን የተሳለቅንባቹስ? አንድ ቀን ደሞ ቦልሷ ተበላሽታ ፋዙካህ ግፉልኝ እያሉ ሲለማመጡንስ ትዝ አይልህም? ከዛ እኛ የአራዳ ልጅ ቂም አይይዝም ብለን አንተ ውስጥ ዱቅ እንዳልክ እስከነ መኪናዋ ስንገፋቹ አስታወስክ? አሁን እንደዚህ ልታናንቀን, :lol: ምን ያረጋል አሜሪካ እኩል አደረገችንና እኔና አንተ በአንድ አውሮፕላን ተሳፍረን አዱ ገነታችንን ልንጎበኝ እንሄዳለን, ከዛ እኔ እዛ ሄጄ የጥንት የጠዋቶቹን አራዳ ጀለሶቼን አንዳንድ ቤንጃሚን ሳሽር አንተ ግን ስቲል ትንቃቸዋለህ, ደሞ ትዝ ይልህ እንደሆን ያቺ ሰራተኛቹ ማዙካህ ከቤት ሲወጡ የሳቸውን ቀሚስ አርጋ እኛ ጋር ከች ስትል? አንተ ደሞ ማታ ለሳቸው አቃጥረህ እሷን ስታስከሸክሻት? ትምሮ ቤት የአስተማሪ ፔት የምንህስ ትዝ አይልህም? አንተ አቃጣሪ, :lol: አይ ተኮትኩቶ ማደግ, እኔን ጨዋ ያርገኝ......መጣሁልህ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 8:57 pm

ትፍስህት-ጥ wrote:አንድ ነገር

እውነተኛ አራዳ አራዳነቱን አይናገርም በድርጊት እንጂ.....

ላይክ "አራዳ አይቸኩልም እንድሚባለው"

ኤችድዬ አዲስ ነገር ነሽ መስለኝ ለፍርንጁ ሀገር ?!
እኛ አራዳ እያልን እራሳችንን ከስንት አንዴ ነው የምንጠራው , የአራዳ ልጅና አራዳ ልዩነት አለው , ቀሽም ሸዋዬ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 9:57 pm

One-Now ደና ነህ ? ለነገሩ አንተ ምን ትሆናለህ ባዝሊን እየተለቀለቅክ አድገህ , :lol: ለመሆኑ የየት ሰፈር ልጅ ነበርክ ? ስድቡን ትተህ ጭውቴውን ብናደራው እኮ አሪፍ ነበር ምን ያደርጋል ልክፈልህ አጠጣኝ አይነት ሆንክብን እንጂ , :roll: አሼ ሰላም ነው ? ምነው ጠፋሽ ? በቀደም አለቃዬ ከች አለ ብለሽ በዛው ጠፋሽ እኮ , :lol: የሞስኮ ልጆች አሪፎች ነበሩ ግን ምን ያረጋል እንደ ችምኒ ሲያጨሱ ስለሚውሉ ገና ከሩቅ ሲመጡ ነው የሚያስነጥሰኝ , :wink: እኔ ያለሁበት ሰፈር ያሉ የሞስኮ ልጆች እንጀራ ሁላ ይሸጣሉ ብታይ, እንዳውም ከከተማ ወጣ ካለ ቦታ በሬ ያሳርዱልሽና እኛጋ አምጥተው ይሄ ለክትፎ ይሄ ለጥሬ እያሉ ሲሸጡልን ስጋ ሰፈር ምን ነበር ስሙ በቡራዩ መንገድ ላይ ያለው? እዛ ያለህ ነው የሚመስልህ አልኩህ, እና ደሞ እዚህ ያሉ ራሻ ነጋዴዎች ሸዋዬዎችና አራዶችን ለይተው ያቃሉ አለ አይደል ናቹራሊ ጊፍትድ ናቸው, የት ጠፋሽ አሼ? ከች በይ እንጂ? ወይ እንደኔ አይ ፎን ገዝታቹ ከዘመኑ ጋር መጓዝ ነው, መጣሁ ጎፈሬዬን ላበጥር
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Thu Jul 29, 2010 11:07 pm

አንተ የንግግር ኮሜዲያን ብትሆን ያዋጣሀል እንደዛ አይነት ሰዎች ሞልተዋል....... ቅቅቅቅ አራዳ አደለህም በቃ በግድ አራዳ ነኝ እንዴት አይነት መከራ ነው :lol: :lol: :lol: ....እኛ ያራዳ ሰርቲፊኬት ያለን ይመስል :lol: :lol: አራዳ ማለት ለምሳሌ መለስ ዜናዊ አራዳ ነው በቃ ሰውየው ጭራቅ ሆነ እንጂ የመጨረሻ ምላጭ ነው::
አራዳ ማለት በሁሉም እኮ ነው ሰዎች በማሳመን በእውቀት በብስለት ብልጣብልጥነት ያነጋገር ብቃት ወዘተ...ግን እርድናው ለራሱ ብቻ ነው ለሌላው አይጠቅምም.....አንተ ግን HD ዝምብለህ የወሬ አራዳ ብቻ ነህ :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby HD » Thu Jul 29, 2010 11:19 pm

ጨምጫሚ wrote:አንተ የንግግር ኮሜዲያን ብትሆን ያዋጣሀል እንደዛ አይነት ሰዎች ሞልተዋል....... ቅቅቅቅ አራዳ አደለህም በቃ በግድ አራዳ ነኝ እንዴት አይነት መከራ ነው :lol: :lol: :lol: ....እኛ ያራዳ ሰርቲፊኬት ያለን ይመስል :lol: :lol: አራዳ ማለት ለምሳሌ መለስ ዜናዊ አራዳ ነው በቃ ሰውየው ጭራቅ ሆነ እንጂ የመጨረሻ ምላጭ ነው::
አራዳ ማለት በሁሉም እኮ ነው ሰዎች በማሳመን በእውቀት በብስለት ብልጣብልጥነት ያነጋገር ብቃት ወዘተ...ግን እርድናው ለራሱ ብቻ ነው ለሌላው አይጠቅምም.....አንተ ግን HD ዝምብለህ የወሬ አራዳ ብቻ ነህ :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ ቆይ እመለስልሀለው, እዛ እኛ ሰፈር የነበረውን ኡሌ ባምቡሌ እግር የሚያክል ዱላ ይዘህ ብትዞር ማን የሚፈራህ መሰለህ? :lol: ዱላህን ያንን የክሮሽያ ባንዲራ የመሰለውን ጥርስህን ፋቅበት, ወይ ደሞ ምርኩዝ ዝላይ ተለማመድና በኦሎምፒክ ላይ የአገራችንን ስም አስጠራበት, ቆይ መጣሁማ ቆየኝ, አዲስ የገዛሁትን ጥርሽ ቡርሽ አስታወስከኝ, ልሂድና ልፋቅ , ከዛ ደሞ አንድ የሞተ የአራዳ ልጅ አለ ለቅሶ ቤት ሄጄ እንድስቅበት, :lol: የአራዳ ልጅ አያለቅስም, ጠብቀኝ ዋ! ብላለች አሞራ....በፓስተራችን ስም ገዝቼሀለው እንዳትንቀሳቀስ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Fri Jul 30, 2010 12:57 am

HD wrote:ጨምጫሚ ቆይ እመለስልሀለው, እዛ እኛ ሰፈር የነበረውን ኡሌ ባምቡሌ እግር የሚያክል ዱላ ይዘህ ብትዞር ማን የሚፈራህ መሰለህ?

ተው አንተ ልጅ ያ ያባትህ ዱላ አደለ ማታ....አባትህ ከጥበቃ ስራቸው ሲመለሱ ጥንቢራቸው እስኪዞር ጠጅ ጠጥተው እናትህን አደል እንዴ ሚደበድቡበት ጭንቅላትህ ላይ ያቺ ጠባሳ አሁንም አለች እንዴ?...... ትዝ ይልሀል አንድ ቀን እናትህን ሲደበድቡ አንተ እገላግለው ብለህ ገብተህ እንደ እብድ ውሻ አናትህ የተረክኩት ያኔ ያለቀስከው ለቅሶ አይረሳኝም ሰፈሩን ነበር የቀወጥከው :lol: :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby እዮባ » Fri Jul 30, 2010 4:03 am

ጨምጫሚ wrote:ተው አንተ ልጅ ያ ያባትህ ዱላ አደለ ማታ....አባትህ ከጥበቃ ስራቸው ሲመለሱ ጥንቢራቸው እስኪዞር ጠጅ ጠጥተው እናትህን አደል እንዴ ሚደበድቡበት ጭንቅላትህ ላይ ያቺ ጠባሳ አሁንም አለች እንዴ?...... ትዝ ይልሀል አንድ ቀን እናትህን ሲደበድቡ አንተ እገላግለው ብለህ ገብተህ እንደ እብድ ውሻ አናትህ የተረክኩት ያኔ ያለቀስከው ለቅሶ አይረሳኝም ሰፈሩን ነበር የቀወጥከው :lol: :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ :lol: ያለ አቅምሽ እዚህ ገብተሽ :lol: :lol: በቃ መሳቅያ ሊያረጉሽ ነው , :lol: :lol: እነሱኮ ተረባ ያደጉበት ነው, አንተ አሁን ከአንድ ከሁለት ቀን በሁዋላ ዋርካን ጥለህ እንድትጠፋ ነው የሚያረጉህ ሰላም ብትፈጥር ይሻልሀል .
እዮባ ነኝ :lol: አዘንኩልህ
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby ጨምጫሚ » Fri Jul 30, 2010 4:28 am

እዮባ ማጋጋልህ ነው አንተ ሳምራዊን ሂድና አጋግል :lol: :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ሣምራዊ » Fri Jul 30, 2010 7:38 am

እች የጋሆምያን ዝንጀሮን ከኦነጊስታን ወደዚህ ያመጣት ማነው? እነዛ ሉጢ ዓንሰባዎች ረስቷት ሄዱ ልበል? የዓዲሣባ ልጆች በናና ሰጥተን ወደመጣችበት ተሎ እናባራት:: በናናውን ስትፈልግ ትብላው, ስትፈልግም እንደ ሌሎች የኦነጊስታን ዘመዶችዋ ቂጥዋን ሴጋ ትምታበት :: ቅቅቅቅ ካላሽኑን ቀምተናቸው ጋሆሞች በበናና ይናፋሉ ኣሉ ቅቅቅቅቅ::

ጨጫሚት እቺ ናት
http://i48.photobucket.com/albums/f204/ ... ithGun.jpg
8) PROUD TO BE AN AGAME GLADIATOR 8) !
ሣምራዊ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 908
Joined: Sat Dec 26, 2009 2:59 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests