...still waiting.
____
Who knew missing you was going to be physically painful. :?
ቅቅቅቅ ማይ ባድ ! መሳቅ ሁሉ እስኪያቅተኝ ነው የሳቅኩት ! @ የቬኔገር ነውእህምም wrote:what type of douche bag intentionally tells his bride about her effin surprise bridal shower ?
I worked two months to put this ish together.
Her response: "awww....he just can't keep anything from me"
:twisted: I want to punch both of them for being in love, i mean retarded.
recho wrote:ኦ የዛሬ ቀን የተረገመች ናት !
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምን አለበት
.
.
.
.
ውበትህን እንዳላይ
እርቀት ማርኮታል
ልቤ ግን ብልጥነው
መዝግቦ ይዞታል......
በአካል ባላይህም ባሳብ ግስጋሴ
አልተነጣጠሉም ... ነፍስና ነፍሴ
ዛሬ የሚሰማኝ ይሄ ነው ... ለምን ? ለምን ? ለምን እሱን ????? በርግጥ ማንም እንዲሄድበት የማልፈልገውን መንገድ እሱ ሄዶበታል ግን ለምን ? ለምን ? ለምን ? ማንም የማይመልሰው ጥያቄ እንደሆነ አውቃለሁ. ወይንም ሪቾ ዛሬ ነካ አርግዋታል የሚያስብል ... ግን ይሄ የዛሬ ብቻ ስያሆን የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ... ጊዜውስ ነበር ? ለኔ መቸም ቢሆን ጊዜው ያሆንም ግን ቢያንስ ዛሬን አይቶ ቢሄድ ም,ን ነበረበት? አሁን እድሜ ልክሽን ለምን ስትይ ኑሪ ስትለኝ እንጂ የማይመለሱበትን መንገድ ጨክነህ መሄድህ ... ይሁን ... የሚገርምህኮ ... ትለኝ የነበርውን ኑሮ አየሁት .. ኖርኩት .. በጣም ደስተኛ ነኝ .. ሂወት ከዚህ በላይ እንዴትም ጣፋጭ አትሆንም ... ያልከኝ ሁሉ ደርስዋል ... ሰላሜንንና ደስታዬን አጊኝቻለሁ .. አንተ ግን የለህም ... እንደማትመለስ እያወኩ ጠበኩህ .. ተስፋ ግን አልቆረጥኩም .. አውቃለሁ አንድ ቀን እኔም የማይመለሱበትን መንገድ ስሄደው አይሀለሁ ...ግን ምን ነበረበት ለመሄድ ከመወሰንህ በፊት አንድ ጊዜ ዞር ብለህ .. ማየት ብትችል ኖሮ ? እርግጠኛ ነኝ በቁመቴ ሙሉ የሚወርደውን እንባዬን አይተህ ለመሄድ ባልቆረጥክ ነበር ... ግን አልወቅስህም .. ባትገደድ አትደፍረውም ... በልቤ ግን ነፍሴን ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ የሰጠህኝን ፍቅርና እንክብካቤ መቸም አልረሳውም . በማንም አለውጥህም እልህ ነበር ... አለወጥኩህም .. ግን አንተት ተወት አርጌ እሱን ሙሉ በሙሉ ወደልቤ ላስገባ ቆረጥኩና .. ትመኝጅኝ የነበረውን ፍቅር ሁሉ አገኘሁት .. ካንተ ውጪ ቢሆንም ደስተኛ ነኝ ... ቢሆንም አልወቅስህም .. ፍቅርን አስተምረህኛል ... የወደፊት ሂወቴ እንደድሮው አያስፈራኝም ... ምርቃትህ ደርሶ ፍቅርን አጊኝቻለሁ .. አንተም ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ... ሁሌም አስብሀለሁ !
recho wrote:ቅቅቅቅ ማይ ባድ ! መሳቅ ሁሉ እስኪያቅተኝ ነው የሳቅኩት ! @ የቬኔገር ነውእህምም wrote:what type of douche bag intentionally tells his bride about her effin surprise bridal shower ?
I worked two months to put this ish together.
Her response: "awww....he just can't keep anything from me"
:twisted: I want to punch both of them for being in love, i mean retarded.
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 9 guests