by እዮባ » Fri Aug 13, 2010 3:46 am
HD በፕራይቬት ዋርካ እምቢ እንዳለችው ነግሮኝ ይህንን ኮፒ ፔስት አርጌ እንድለጥፍላቹ ነግሮኛል............... ከሰሜን , ከኖርዝ , ከደቡብ , ከሳውዝ , ከመዕራብ , ከዌስት , ከምስራቅ , ከኢስት በስምንቱም አቅጣጫ ተሰዳቹ , ነገር ግን ከምድራችን ሴንተር ከሆነችው አዱ ገነት የተወለዳቹ ጀለሶች እንኳን ወደዚህ ከች ከች አላችሁ , , ሰላምታዬ በመንኩራኩር ይድረሳቹ , ሰሞኑን የሆነ ግብዳ የኤኮኖሚ ቀውስ አጋጥሞኝ, በቃ ኢንተርኔቱ ምናምን እንዳይቆጥር ኮይን ቁጠባ ነው የጠፋሁት, :lol: በዛ ላይ በኤኮኖሚ መቃወስ ምክንያት ብር የተበደርኳቸው ሸዋዬዎች ሌላ ቦታ አጥተውኝ እዚህ ዋርካ እንዳያገኙኝ ብዬም ነው :lol: :lol: , :lol: ሸዋዬዎች ሰላም ነው? አንተ ጨምጬክስ ምንድነው? :roll: እቧ? ከክፍሌክስ አምጥቼ ሎያል ያደረኩህ እኔ ሳልኖር ሩሟን ጸዳ አድርገህ እንድታቆያት ነው እንጂ እንድታስታውክባት ነው እንዴ? እንደነ አሸወይናና ጌታህ የመሳሰሉ እንግዶች ከች ሲሉ ቡሌ ምናምን አቅርበህ እኔ እስክመጣ እንዳይደብራቸው ከፍየልህ ጋር ካራቴ ምናምን እንዲሁም ሮማንስ እያሳየህ እንድትጠብቀኝ ነው እንጂ እንዴት እነደነሱን አይነት ከባድ የHD ጀለሶች ትሳፈጣለህ? በል ይሄ የመጬ ማስጠንቀቅያ ነው, አቡነ አረጋዊን, የአራዳ ልጆች ሰላም ነው? አሼ ለቲቸራቹ የጻፋቹት ደብዳቤ አድክም ነው, :lol: አኛ ደሞ አንድ ግዜ አንድ ምርር ያደረገን የክፍሌክስ አስተማሪ ነበር አልኩሽ, በቃ አለ አይደል ወሬው ሁሉ ስለ በከብት, እበት, እርሻ ምናምን ነው, አንዳንዴማ ስናማርረው እናንተን ከማስተማር የመንዝ በግ መጠበቅ ይሻላል ይለን ነበር, ታድያ አንድ ግዜ የሰኔ30 ቀን በቃ አለ አይደል መሰነባበቻ እንጋብዝህ አልነውና እዛ ቡልጋርያ አካባቢ የሆነ ምግብ ቤት ወሰድነው, ከዛ የመጬ አብልተነው ደስ ብሎት ምናምን እኛም የራሳችንን አዘን ሀይለኛ ሀይለኛ ቡሌ ጠልፈን አንዳችን ሸኖ ቤት እንሂድ አልንና, ሌላችን ደሞ ከውጪ የምናቀው ጀለሳችን ያየን አስመስለን ጠብቀን አልነውና በዛው ተሸበለልንልሽ :lol: :lol: ምስኪኑ ቲቸር ሸዋዬ እዛ ዱቅ ብሎ ሲጠብቅ ሲጠብቅ የሚመጣ የለም, ከዛ ሆቴሉን ቀወጠው አሉ :lol: አቤት ግፍ, እሱ ስራችን ግን የመጬ ነው የሚያስቀጣን ገብሬልን, :lol: :lol: አንድ ቀን ግን ስሰማ ኢናው ለካ ጁባው ጠሮበት ሰአቱንና ቀለበቱን ሊያሲዝ ሲል አስተናጋጆቹ አዝነውለት በቃ እናምንሀለን ተመለስና ብሩን ይዘህ ና እንዳሉት ሰማንልሽ :lol: ነገ ከች ይባልለትና እንደሰኩራለን , ቡሌ ልጥከፍ, ቄሳችን ከች ብለው ነበር አሉ ዛሬ, እስኪ ትራፊዬን ልንፋ
Last edited by
እዮባ on Fri Aug 13, 2010 6:32 pm, edited 1 time in total.
A+T ርኛ
MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.