የስላሌው ወንድማችን በምን አፍ ነው ያናገርከኝ እባክህ? መችም ስድብ እንዳልሆነ እገምታለሁ::ቅቅቅቅ
የሆነ ሆኖ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በስላም አደረስን:: ሞኒክ ይሄንን መልክት ካነበብሽ እባክሽን የኔ እህት ለብርቱ ጉዳይ ስለምፈልግሽ ኢሜል ላኪልኝ አደራ::
መልካም ገና::
ስልከኛው ነኝ ከስቶክሆልም
humaidi wrote:ሰላም ጤና ሞኒካ,
በፕራይቬት ጽፌልሸ መልሰ አጣሁ :wink: በሰላም ከሆነ ባለሸበት ሁሌ ሰላም ይከተልሸ:: ሰላም ጤና ና ብልጽግና እየተመኘሁለሸ አሁንም ባለሸበት ይቅናሸ::
ከብዙ ማክበርና መውደድ ጋር
ሁሜዲ
ሻቬዝ-x wrote:humaidi wrote:ሰላም ጤና ሞኒካ,
በፕራይቬት ጽፌልሸ መልሰ አጣሁ :wink: በሰላም ከሆነ ባለሸበት ሁሌ ሰላም ይከተልሸ:: ሰላም ጤና ና ብልጽግና እየተመኘሁለሸ አሁንም ባለሸበት ይቅናሸ::
ከብዙ ማክበርና መውደድ ጋር
ሁሜዲ
ሁሜዲ ምን ታድርግ ብለህ ነው አንዳንዶቹ ሱርያቸውን አውልቀውን ሽንሽን ቀሚስ አጥልቀው ወርቅነች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: እነሱን ስታስታግስ ደግሞ መቅረምያ ጣል አርገው ቦጋለች ነኝ ብለው ይመጣሉ :lol: በዛ ላይ ቡና ቤቱን ጤባ ፈላሾች የቀበሌ መዝናኛ አስመሰሉት :lol: በብርቱካን ጭማቂ ያደገችዋ ልጅ ደግሞ ከስንቱ መሀይም ጋር ትዳረቅ ብለህ ነው :lol:
ስለዚህ ልጅትዋን ውሳኔዋን አክብሩላት ህይወትዋን ትቀጥልበት ወርቅነችና ፈላሾችም ከፈለጉ ቤቱ ውስጥ መጥተው ይራገጡ :lol:
አይመስልህም ሁሜዲ ?
ኢትዮጽያዊነት አቋሟ በብርቱካን ጭማቂ ያደገች ሳይሆን ጠንካራ ዜጋ መሆኗን ቢያረጋግጥም መሪ መሆንም የምትችል እንደሆነች በማያሻማ መልኩ ቁጭ ና ቁልጭ ብሎ ሳለ ኢትዮጽያ ሳባን የመሰለ ንግሥት እንደነበራት መዘንጋት የለብህም ::
ሰለሆነም ሞኒካ ውሳኔዋ የሷ ሳይሆን የሚልዮኖቹ አንባቢዎችዋ ንብረት ሆኗል !
ሱሬ ማውለቅ ሸንሸን ቀሚሰ ማጥለቅ መቅረሚያ ጣል ማድረግ ና ሱሬ መታጠቅ የግለሰብ መብት ነው
ግን አንተ ሰለምትለው ሁሉ ማሰረጃ አለህ ?
ሻቬዝ የኛ ውሳኔ ሞኒካ ሂወቷን እንዳትቀጥልበት እንከን ይሆናል ብለህ ታሰባለህ ?
እዚህ ጋር የተረዳህ አልመሰለኝም በቡርቱካን ጭማቂ ያደገች ማለት በጥሩ ሁኔታ በፍቅር በእንክብካቤ ጥሩ ትምህርት አግኝታ )ያደገች ለማለት ነው እንጂ እስዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ናት ለማለት ፈልጌ አልነበረም :: መሪ መሆን ትቻል አትቻልም የማውቀው ነገር የለም ዋርካ ላይ መሳተፍ ለመሪነት ካበቃ ደጉ የአውሮፓ ህብረት ሊቀመንበር አይሆንም ነበር እንዴ ? ቢሆንም ሞኒካ ንግስት ሳባ ለመሆን እቅድ ካላት በብርቱካን ጭማቂ ማደጓ እንቅፋት የሚሆንባት አይመስለኝም
ታድያ ከወርቅነሽና ከፈላሻ ጋር ስትዳረቅ ትክረም ብላቹህ ወሰናችሁባት ማለት ነው ?
ለሴት ከሆነ ልክ ነው ወንድ ልጅ ግን ሱሪውን አውልቆ ሽንሽን ቀሚስ ሲያጠልቅ አያስጠላም ትላለህ ? እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሽንት መሽኛውን ቆርጦ እንደሀብል እንዲያጌጥበት አንገቱ ላይ ማንጠልጠል ይገባል እላለው
እኔ ምን ወጣኝ ሁሜዲ ቤቱ ለነወርቅነሽና ለፈላሻ መራገጫ ይሁን ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ነው ያልኩ ለዚህ ማስረጃ ያስፈልጋል እንዴ ?
ሞኒካ አሪፍ ልጅ ነች ለዛ ያላት ተጫዋች ብትኖር እኔም ደስ ይለኝ ነበር ግን እስዋም እንደሁላችን ካገርዋ ልጆች ጋራ ለመጫወት እንጂ ለመሰዳደብ ፍላጎት የላትም እረፉ ብላ ሰሚ ስታጣ ምን ታድርግ ወይ አገር ምሰል ወይ አገር ልቀቅ ነው ነገሩ :: የናንተ ውሳኔ ለናንተ እንጂ ለሷ ሊሆን አይችልም የሷ ህይወት ዋርካ አይደለም ::
ሁሜዲ ለመሆኑ ለሞኒካ መጥፋት ወርቅነሽ እና ፈላሾች የተጫወቱትን ሚና እንዴት ታየዋለህ ?
humaidi wrote:እዚህ ጋር የተረዳህ አልመሰለኝም በቡርቱካን ጭማቂ ያደገች ማለት በጥሩ ሁኔታ በፍቅር በእንክብካቤ ጥሩ ትምህርት አግኝታ )ያደገች ለማለት ነው እንጂ እስዋ ብርቱካን ሚደቅሳ ናት ለማለት ፈልጌ አልነበረም :: መሪ መሆን ትቻል አትቻልም የማውቀው ነገር የለም ዋርካ ላይ መሳተፍ ለመሪነት ካበቃ ደጉ የአውሮፓ ህብረት ሊቀመንበር አይሆንም ነበር እንዴ ? ቢሆንም ሞኒካ ንግስት ሳባ ለመሆን እቅድ ካላት በብርቱካን ጭማቂ ማደጓ እንቅፋት የሚሆንባት አይመስለኝም
ኸረ ውንድም ሻቬዝ ተረድቻለሁ:: ምናልባት አገላለጼ ትክክል አልነበረም:: ይገባኛል ብርቱካን ለማለት ፈልገህ እንደአልሆነ:; እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ መሪ መሆን እንደምትችል:: መሪዎች ቀርቶ ዋርካ ላይና ሌላም አይነት ቦታ ተሳትፈው መሪ መሆን ይችላሉ..ችግሩ ምንድነው ? ግን ደጉ ዘረኛ ሰለሆንና ባለበት ቦታ እርግጠኛ ነኝ ቢያንሰ ቢያንሰ በቀን ሥሰቴ ጥቁር ሰለሆነ ካንተ ሌላ ሰው የለም ወይ ማለትም ነጭ የሆነ ሰው የለም ወይ ተብሎ ሰለሚጠይቁት ና ሞራሉን ሰለሚነኩት የአውሮፓ ሊቀመንበር አያደርጉትም :lol: ምናልባት ጥቁር ካቦርት አልብሰውት ዘበኛ ወይም የምኪና በር ከፋች ይቀጥሩት ይሆናል :wink:ታድያ ከወርቅነሽና ከፈላሻ ጋር ስትዳረቅ ትክረም ብላቹህ ወሰናችሁባት ማለት ነው ?
አረ ከነሱሰ ጋር አትዳረቅለሴት ከሆነ ልክ ነው ወንድ ልጅ ግን ሱሪውን አውልቆ ሽንሽን ቀሚስ ሲያጠልቅ አያስጠላም ትላለህ ? እኔ በበኩሌ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሽንት መሽኛውን ቆርጦ እንደሀብል እንዲያጌጥበት አንገቱ ላይ ማንጠልጠል ይገባል እላለው
ምኑ ነው የሚያሰጠላው :lol: ሸንት መሸናቸውን ወደ ውሰጥ ወትፈው ሰንጥቅ አብጅተው ተኳኩለው ሚኒቅ ሚኒቅ አያሉ ነው :lol: ዘይገርም ብሎ ማለፍ ነው::እኔ ምን ወጣኝ ሁሜዲ ቤቱ ለነወርቅነሽና ለፈላሻ መራገጫ ይሁን ልጅቷን ለቀቅ አርጓት ነው ያልኩ ለዚህ ማስረጃ ያስፈልጋል እንዴ ?
ማሰረጃ የጠየኩህ ሌላ ነበር ዳሩ ግን ቤቱ ሁሉም የሚሳተፉበት እንደነበር መዘንጋት የለብንም::ሞኒካ አሪፍ ልጅ ነች ለዛ ያላት ተጫዋች ብትኖር እኔም ደስ ይለኝ ነበር ግን እስዋም እንደሁላችን ካገርዋ ልጆች ጋራ ለመጫወት እንጂ ለመሰዳደብ ፍላጎት የላትም እረፉ ብላ ሰሚ ስታጣ ምን ታድርግ ወይ አገር ምሰል ወይ አገር ልቀቅ ነው ነገሩ :: የናንተ ውሳኔ ለናንተ እንጂ ለሷ ሊሆን አይችልም የሷ ህይወት ዋርካ አይደለም ::
እዚህ ላይ ካንተ ጋር ብሰማማም እዚህ ቤት ያሉት ሚልዮኖች ውሳኔያቸውን ሞኒካ ማክበር አለባት :wink: ሂወቷም ዋርካ ሰላልሆነ የነሱ ውሳኔ ሂውቷን ሊያዛባ አይችልም::ሁሜዲ ለመሆኑ ለሞኒካ መጥፋት ወርቅነሽ እና ፈላሾች የተጫወቱትን ሚና እንዴት ታየዋለህ ?
በርግጥ ወርቅነሸ ምላሷ እሳት ጣቷ ጥይት በኢትዮጽያዊነትዋም ሰለምትኮራ መሰለኝ.. ቢሆንም አልወደድኳትም:: ፈላሾቹ ግን ከዚህ አይነት ሚና ሌላ ጨዋታ የላቸውም:: ታሪካቸውም እሰስትነታቸውን አጉሉቶ ያሳያል:: እዚህ ቤት ውሰጥ ያላቸው ሬሹ በጣም ትንሸ ሰለሆነ ለነሱ ደንታ መሰጠት አልነበረባትም::
ሻቬዝ ፈላሾች እዚህ ቤት የተጫወቱት ሚና ሞኒካን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን የዋርካ ኢትዮጽያዊን የሚመለከት ነው ብለህ ታምናለህ ?
ሰላም ሁሜዲ
በሁሜዲነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ
ሆኖም ወርቅነሽ ወንድ ይመስለኛል ጽሁፉ በአስቀያሚ ስድቦች የተሞላ ፍጹም ከኢዮጵያዊት እንስት ሊወጣ የማይችል ነው ለዚህ ነው ቀሚስ አጥልቆ የመጣ ወንድ የመሰለኝ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ከወርቅነሽ የሚወጡ አይነት ቃላትን አያወጣም
ወርቅነሽ ወንድም ሆነ ሴት ግን ወርቅነሽ ላይ የሰፈረ ሰይጣን መገሰጥ አለበት
እኔም እንዳንተ ደጉ ብዙ አይመቸኝም አራዳ አትለው ፋራ የሆነ መሀል ላይ የቀረ ነገር ነው ቂጡ ቆበር እስኪያወጣ ቁጭ ብሎ ስለራሱ ስለለቀለቀ ትልቅ የሆነ መስሎ የሚሰማው ለናዚ አጎብዳጅ ትንሽ ሰው ነው ብዬ እኔ አምናለው ፈላሻዎችም ገጠሬ አትላቸው ከተሜ የማንነት ክራይሲስ ውስጥ የገቡ ናቸው ዝቅተኝነት የሚሰማው ሰው ደግሞ ነካ ካደረግከው መዘላበዱ አይቀርም ቢሆንም ቢሆንም ደጉን እኔ ባልወደውም ሌሎች ብዙ ወዳጆች ሊኖሩት ይችላሉ ፈላሻዎችም እንደዛው የሚወዳቸው አለ እኔ እንሱን አልወዳቸውም እነሱም አይወዱኝም በቃ እዛ ጋ ኬዙ ይዘጋል እንጂ ከኍላ ከኋላቸው እየሄድኩ ከነሱ ጋር መለካከፍ አለብኝ እንዴ ?
መሀል ላይ ግጭት ቢኖርም ተጋጭቶ መርሳት እንጂ ይሄ የወርቅነሽ አይነት የግመል ቂም ...........እኔም አልወደድኩላትም ይህን ስል ከፈለገች ዋርካዊ መብትዋን ተጠቃማ ስድቦችዋን መቀጠልና እንደሞኒካ አይነት የቀሩ ጥቂት ሰዎችን ማባረርና እስዋ ደጉና ፈላሻዎች ብቻ ዋርካ እንዲቀሩ ማድረግ ትችላለች እነሱ እንደሆነ እሷ ትጩህ እንጂ ንቅንቅ አይልዋትም
ሁሜዲ እንግዲህ ምናልባት ነገሮች ተስተካክለው ካየች ሞኒካየሚልዮኖቹን ጥሪ ሰምታ ትመጣ ይሆናል ብለን እንጠብቅ ይሆን ??
ባለህበት ሰላም ሁንልኝ
humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ,
እኔም በሻቬዝነትህ ና በኢትዮጽያዊነትህ እንደማከብርህ እወቅልኝ::
ከዚህ በፊት እንደነገርኩህ ወርቅነሸ እኔም አልወደድኳትም:: በግልም ጽፌላት እንድትቆጠብ ና አደብ እንድትገዛ ጠይቂያት ነበር:: ካንተ ጋር ግን አንድ ሰሞን የፍቀር ጨዋታ ጀምራ እንደነበር ትዝ ይለኛል:: እኔ ግን ወንዳ ወንድ ሴት ትመሰልኛለች::
ደጉ ግን ---- የሆነ ውሸታም ፍጥረት መሆኑን አውቃለሁ:: ፈላሾች ግን ከሰው የተለየን ፍጥረት ነን ብለው የሚገምቱ ቢሆኑም ከሀዲያን ናቸው:: ከሀዲዎችም የሆኑበት ምክኒያት እንደ በግ ሀሳባቸው ና ፍላጎታቸው ሳር ና ውሀ ነው:: ምናልባት ፈላሾች የነሱ ብጤ ወዳጆች ሊኖራቸው ቢችልም ደጉ ግን ወዳጅ ቀርቶ ዘመድም ያለው አይመሰልም:: ምናልባት የዛፍ ቁራጭ ወይም ብጣሸ ሳይሆን አይቀርም::
ያም ሆነ ይህ ዋናው አሳሳቢና አንገብጋቢ የሆነው ጉዳይ የሞኒካ ነው:: ሰለዚህ እሷ ለሚልዮኖቹ አንባቢዎቿ እንድትመለስ ምን ማድረግ አለብን ?ሰላም ሁሜዲ

ገልብጤ wrote:humaidi wrote:ሰላም ሻቬዝ,

ሁሜዲ (ወርቅነሽ ) አንተው ለራስህ ነው ደብዳቤ ጻፍኩ የምትለው.....ደጉ ካንተ ይሻለል እኮ ይህንን ማንም የሚያውቀው ነው...ሻቬዝ ደግሞ አስመሳይ ቅጥቅጥ መሀይም እኔ አውቃለሁ ብለህ ከ ደጉ ጋር ከዚህ በፊት ስትሳፈጥ አናት አናትህን ቀጥቅጦ ዳርህን አስያዘህ እና በአሁኑ ጊዜ ወርቅነሽ ሁሜዲ ..ብቻ ነው ካንተ ጋር ማውራት የሚችለው
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 6 guests