እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እንኳን በድጋሚ በሰላም መጡ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Mon Mar 14, 2011 1:08 pm

ሠላም

ከዴፍጃም ግጥሞች የተገኘ.....ለምን እንደምወድሽ ተብሎም ሊወሰድ ይችላል :roll:

Why I Love You 8) :lol:

መልካም ጊዜ
Last edited by ዳግማዊ ዋለልኝ on Sun Oct 16, 2016 3:50 am, edited 2 times in total.
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Mar 15, 2011 8:07 am

ከማይረባ ዘበኛ...... :D

BUY PUPPY

የጀመራችሁትን መንገድ መልካም መንገድ :wink: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Mar 15, 2011 2:30 pm

ሩጥ ፎረስት ሩጥ :!:


ጄኒ : "ፎረስት, ወደፊት ምን እንደምትሆን አስበህ ታውቃለህ?"

ፎረስት: "ወደፊት ምን እንደምሆን?"

ጄኒ : "አዎ"

ፎረስት: "ማለት...ወደፊት ራሴን አልሆንም ማለት ነው?"...........ከ'ፎረስት ጋምፕ' ፊልም ላይ የተቀነጨበ....በተሰባበረ ትርጉም

RUN FORREST RUN

እድሜ ልክ ሩጫ...ለብዙና ከብዙ ጉዳዮች :?
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Mar 17, 2011 7:16 am

'ቤት አልባው ከርታታ' በእማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ

The Homeless Wanderer
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Mar 18, 2011 3:57 pm

'...በውነት ካፈቀርሺኝ ከሆነ ምትወጂኝ
ዝና መልኬን ትተሽ ሰው ብለሽ ውሰጂኝ...' 8)

አደረች አራዳ

ዛሬማ ጭራሽ አርብ ነው :wink:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed Mar 23, 2011 1:53 pm

አስቴር አወቀ

ፍቅር አያልቅበት
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby menzewu » Thu Mar 24, 2011 5:23 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:'ቤት አልባው ከርታታ' በእማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ

The Homeless Wanderer


የእማሆይ ፒያኖ ጫወታ በታም የሚመስጥና የሚያዝናና ነው. ስላመጣህው አመሰግናለሁ.

እምሆይ ጽጌ የከቲባ ገብሩ ልጅ እና የወ/ሮ ስንዱ ገብሩ እህት ናቸው. እየሩሳሌም ነው መሰለኝ አሁንም ያሉት. እጅግ ሲበዛ መንፈሳዊ እና ጥሩ እናት/እ ህት ናቸው
menzewu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Fri Dec 25, 2009 4:40 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Mar 25, 2011 1:39 pm

menzewu wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:'ቤት አልባው ከርታታ' በእማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ

The Homeless Wanderer


የእማሆይ ፒያኖ ጫወታ በታም የሚመስጥና የሚያዝናና ነው. ስላመጣህው አመሰግናለሁ.

እምሆይ ጽጌ የከቲባ ገብሩ ልጅ እና የወ/ሮ ስንዱ ገብሩ እህት ናቸው. እየሩሳሌም ነው መሰለኝ አሁንም ያሉት. እጅግ ሲበዛ መንፈሳዊ እና ጥሩ እናት/እ ህት ናቸው


ሠላም menzewu

ስለአስተያየትህ አመሰግናለሁኝ

እኔም ይህ 'ቤት አልባው ከርታታ' የተባለውን የእማሆይን የፒያኖ ቅንብር ሁሌ ባዳመጥኩት ቁጥር በጣም ከመመሰጥም አልፎ ብዙ መልእክቶችን እየነገሩን እንደሆነ አስባለሁኝ

'ቤት አልባው ከርታታ' የተሰኘው ቅንብር በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ ቢሆንም የተወሰኑ ሰዎች ግን በሙዚቃ አይን በትክክል ያልተዋቀረና ብዙም ትርጉም የሌለው ነው ይላሉ....በበኩሌ ያለኝ የሙዚቃ እውቀት በጣም ትንሽ ቢሆንም ሙዚቃ ከኖታዎች በላይ ረቂቅ ነው ብዬ አስባለሁኝ....ህይወትስ ራሱ የተዘበራረቀ አይደል አንዴ :?: የእማሆይ ከየውብዳር እስከ ፅጌማርያም ያለው ጉዞስ በምን ቀመር ይገለፃል...በልጅነታቸው ያሳለፉት የተደላደለ አስተዳደግና የቀለም ትምህርት በስዊዘርላንድ እና በእቴጌ መነን....የግዞት ጊዜያት በጣሊያን....የሙዚቃ ትምህርት በግብፅ....የአስተዳደር ስራ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሙዚቃ ዳይሬክተርነት በክቡር ዘበኛ....በ19 አመታቸው አለም በቃኝ ብለው ለምነና ወደግሸን ማርያም ቀጥሎም ጎንደር ከዛም እየሩሳሌም....ይህ ነው ሙዚቃቸው :!: ወይ ለእኛ ወይ ለፈጣሪያቸው አልያም ለሁለታችንም የሆነ መልእክት በለሆሳስ እየነገሩን ያሉት......

በነገራችን ላይ የበፊቱ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት ዶ/ር ሳሙኤል አሰፋም የእማሆይ እህት የወ/ሮ ስንዱ ገብሩ ልጅ ናቸው

ከምስጋና ጋር
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Mar 27, 2011 9:03 pm

'ትርጉም ያጡ ጊዜ ሳቅና ጨዋታ
ምልክቱ እሱ ነው አጅሬ ትዝታ'

ኩኩ ሰብስቤ

ትዝታ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed Mar 30, 2011 5:39 am

ዶ/ር ማያ አንጀሉ

Still I Rise
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Mar 31, 2011 8:09 am

ጥላሁን ገሠሠ ከክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ጋር....እፁብና ምትሀታዊ ሙዚቃ :!:

አልረሳም አለኝ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Apr 09, 2011 4:18 am

አሊ ቢራ..... ትሩምቡሌ ሸጋ ትሩምቡሌ....የኔው ነሽ ሸጋ የኔው ነሽ....ያነያና ሸጋ ያነያና


AMMALELE
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Apr 09, 2011 6:28 pm

ትርሐስ ታረቀ .........ኮበለይ ሻእነ...እንታይባሊ እትኮይናነ

ኮበለይ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Apr 10, 2011 7:42 pm

የጻልቄ ማህበር.....ኦሲኢማና ኤሲቤካና...ደቡቤኦቺ ጦቢያጊቺ

ሀሁ ፊደሌኤ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Apr 10, 2011 7:58 pm

ትእግስት አፈወርቅ......አንድ ቀን ሳይደላው ሁሌ እንደወተተ....ላገሩ ተፈጥሮ ላገሩ የሞተ

አባ ታጠቅ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests